@gtf444_: ከዘፈኑ አይቀር እንዲሁ ነው አገር ያለ ሸዋ ድምድም የሌለው ቤት አገር ያለ ወሎ ጣሪያ እንደ ሌለው ቤት አገር ያለ ጎንደር መዝጊያ እንደ ሌለው ቤት አገር ያለ ጎጃም ምሰሶ የሌለው ቤት አገር ያለ አማራ ....🥰🥰 ብዙዎች በተለይ በቲክቶክ በዚህ ሙዚቃ በትዝታ ውስጥ እየገቡ እያነቡበት ነው በዚህ የሙዚቃ ስራ መድሃኒት ታምራት በአካዳሚክ ዘርፍ የተሳካ ጉዞን ከሙዚቃ ተሰጥኦዋ ጋር በማጣመር በሁለት ዓለማት ለመታየት የጀመረች ድምፃዊትና ረዳት ፕሮፌሰር ናት። የትምህርት ጉዞዋን ከወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የጀመረችው መድሃኒት፣ በ2003 ዓ.ም በታሪክና ቅርስ አስተዳደር የመጀመሪያ ዲግሪዋን በከፍተኛ ማዕረግ በማጠናቀቅ የወርቅ ተሸላሚ ነበረች። ይህ ግን የትምህርት ጉዞዋ መጨረሻ አልነበረም። ከ2006 እስከ 2008 ዓ.ም በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አርኪኦሎጂና ቅርስ አስተዳደር በመማር የሁለተኛ ዲግሪዋን (MA) አግኝታለች። የሙያ እውቀቷን ይበልጥ ለማስፋትም ከ2014 እስከ 2017 ዓ.ም Archaeological Material Science በተሰኘው ዘርፍ ላይ ተጨማሪ የሁለተኛ ዲግሪ ትምህርት ተከታትላለች። ትምህርቷንም በUniversity of Évora በፖርቹጋል፣ Aristotle University በግሪክ እና Sapienza University of Rome በጣሊያን አጠናቃለች። ከ2004 ዓ.ም ጀምሮ በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በመምህርነት የምታገለግለው መድሃኒት፣ በአሁኑ ወቅት የረዳት ፕሮፌሰር ማዕረግ አላት።ከዚህ የአካዳሚክ ሕይወት በተጨማሪ ግን ሌላ የተደበቀ ተሰጥኦዋን ለህዝብ ለማሳየት ወደ ሙዚቃው ዓለም ብቅ ብላለች። በቅርቡ “ዛፉ” የተሰኘውን የመጀመሪያ ነጠላ ዜማዋን ለአድማጮች ያቀረበችው ድምፃዊቷ፣ በዜማው ከብዙ አድማጮች አድናቆት እያገኘች ትገኛለች።በመምህርነት እውቀትን፣ በሙዚቃ ደግሞ ስሜትን ለህዝብ ማድረስ ይህ የመድሃኒት ታምራት አዲስ ጉዞ ነው።
ጎጃም ምድረ ገነት (መሞሳዱ)
Region: ET
Monday 28 September 2026 15:24:27 GMT
Music
Download
Comments
Nargi :
❤️❤️❤️You are heroien I knew you DMU University in Ahadu Band to welcome us
2026-10-12 18:19:16
0
jafar giving/Major/ :
prof keep it up; the best of all; like it
2026-10-12 15:10:15
0
desalegn :
ምረጥ ነሽ[Red heart][Red heart][Red heart][Red heart]
2026-10-12 14:08:24
0
fast :
ድግስ ተደግሶ ገበታዉ ቢሞላም ፣
ቡራኬ ካልሰጠኝ ግዝት ነዉ አልበላም፥
2026-09-29 21:02:55
25
abeyetadele1 :
የማትገመት ሰው ሁን ማለት እንደዚህ ች ጀግና ምሁር ነው።
2026-10-12 08:37:25
16
ሽፌ ደግሰው :
ወንዲት በርቺ የተማረ ሲሰራ ያምርበታል
2026-10-13 13:53:51
0
worku :
ሶሪት የወፍዘር ሆና ቆቅ ትባላለች እግረ ቀጭን ናት በየጁና አምባሰል በዚህ ሰያሜ ትጠራለች ።
2026-10-13 05:31:08
3
sab :
ምርጥ ሙዚቃ ከእውቀት ጋር በርቺ ረ/ፕሮፌሰር ከበሁለቱም መክሊቶችሸ ጋር
2026-10-12 07:25:05
8
Alexs የቁልቢው ❤ :
ድግስ ተደግሶ ገበታው ቢሞላም ቡራኬ ካልሰጠኝ ግዝት ነው አልበላው
2026-10-13 03:13:20
1
ግዮን!!! :
ሶሪት ምን ማለት ነው አድርሱልኝ
ለእኔ የትውልድ ሰፈሬ ነው
2026-09-29 08:22:24
2
guwadeyiheyi :
ጀግና ማርያምን ይመችሽ!!
2026-09-29 05:09:19
15
mame :
አቦ እድሜና ጤናን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን።❤️❤️❤️
2026-09-29 15:03:39
8
ያ.ብ.ስ.ራ :
ጎጃም-ጎንደር-ወሎ-ሸዋ - አንድ አማራ
2026-09-30 07:53:47
6
asratabdissa :
የሴት ጀግና👌👌👌💪💪💪❤️❤️❤️
2026-09-29 21:37:21
1
muler :
እህታችን በርች
2026-09-29 08:11:00
5
brish :
ጀግና
2026-09-29 04:55:24
4
Andi3 :
ጀግና ሴት
2026-09-28 21:28:57
4
Conbo :
berchln
2026-09-29 10:38:19
1
habtshe :
ምርጥ ዘፈን ይመችሽ
2026-09-29 05:54:31
9
ከመሸ ባንኘ :
ጀግና ብቻ
2026-09-30 11:29:45
1
Nige @ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 :
ደስታሽ
2026-09-29 10:48:59
2
peace :
dance
2026-09-29 07:47:43
1
solemonasef :
እንደዚህ ዘፈን ደጋግሜ ሠምቻ አላውቅም በርች ይመችሽ[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-09-28 18:10:09
3
የአባቶቻችንን ልብ ይስጠን :
ወላይታ ሶዶ እንደኔ ያስተማረችው ስልኩን ይላክልኝ
2026-09-29 07:19:28
3
yehizbalemmekonne :
እውነት ነው?
2026-09-28 16:45:10
1
To see more videos from user @gtf444_, please go to the Tikwm
homepage.