@arifelife00:

𝐄𝐓𝐇𝐈𝐎𝐈𝐏𝐀 𝐓𝐈𝐊 𝐓𝐎𝐊
𝐄𝐓𝐇𝐈𝐎𝐈𝐏𝐀 𝐓𝐈𝐊 𝐓𝐎𝐊
Open In TikTok:
Region: SA
Monday 28 September 2026 15:27:06 GMT
95357
1661
61
207

Music

Download

Comments

hana.hana8560
H N :
ምን ችግር አለው 🤔
2026-09-28 17:24:28
20
silent162103
Silent man :
ለህግና ደንብ መገዛት ግድ ነዉ
2026-09-28 17:26:36
43
hemennnn678
hemen :
ወይኔ ሁለትሺ አስራ ዘጠኝ ይከብዳል
2026-09-28 17:02:16
10
salam.salam5130
salam :
ግን ምን ችግራ አለው ሆ😳😂😂😁😁😁
2026-09-28 17:41:27
6
eleni.getachew7
eleni Getachew :
ዱሩ ቀረ አሥተማሪ እንደ መላክ የምንፈራው አሁን እየተማሩ አይደለም ታምር ነው የምታየው በቃ ተዋት ለሚቀጥለው መንገር ነው
2026-09-28 18:25:45
6
asmarehaile
Asmare Lema :
he is not teacher
2026-09-28 17:34:51
4
elin25922
Elina የቤታዮ ⚡ :
እንደ ሀገር እኮ የለንም ጠፍተናል ስልጣኔ ይሄ ከሆነ ባንሰለጥን ቢቀርብን
2026-09-28 17:30:36
31
mycountryismyblood
Tarike,M :
ፈመሱ
2026-09-28 16:22:01
3
user478603136013
user478603136013 tutu :
በፊት የሚገርፉት teacher የሚጋርፉት ወላጆች የት ሄዱ
2026-09-28 17:51:49
6
tsehay7070
OM ናታኔም :
ይሄ ጉዳይ ሰይፉ ጋር ደረሰ ጉድ ጉድ😅😅😅
2026-09-28 17:50:21
3
marta6747299852863
Marta ❤🍫💍👫 :
እኔ ለበአል እሁድ ተሰርቼ 😌ሰኞ ስሄድ ቀጥ ብለሽ ተፈቺ ብለውኝ ፈትቻለው🤣🤣🤣😫🤭
2026-09-28 18:41:31
2
664812ee
30 መጥምቁ ዩሀንስ 🙏❤️ :
አሁን ላይ መቼስ ልጅ ወልዶ ማሳደግ አይታሰብም
2026-09-28 18:48:51
0
live_snap_zone
📺 LIVE SNAP :
she said sorry atakabidu beka
2026-09-28 17:03:59
4
enat5181
ስለ እኛ ፀልዩ :
exactly
2026-09-28 17:04:38
0
zuzu523669722071
sew :
አይ ጊዜ እንደ ፈጣሪ የምንፈራቸው መምህሮቻችን ይሄንን ስታዩ ማሩን እንደምትሉን ምንም ጥርጥር የለውም
2026-09-28 18:43:11
0
ruth.ye.eysus
Ruth ye eysus :
እናሲዝ ይጋባሉ 🤣
2026-09-28 19:05:59
0
abonatnabse
ውበቴ ነሽ ማሪያም :
ሆ እኮን እሄ ህግ ሳይመጣ ከፈትኩ😁😁
2026-09-28 19:06:43
0
tsi0161
one love :
በጠጥ
2026-09-28 18:45:52
0
meseret.miresa
Meseret Miresa :
wayene zandero 🤔🤔
2026-09-28 17:53:29
0
bety65020
melona ❤️‍🩹 :
እንደ ሀገር እኮ ጠፍተናል አይይ
2026-09-28 18:34:13
0
wawa56.t
user56.t :
ትምህርት ቤት ስንሄድ የት/ቤቱን ህግ አክብረን እንጂ እንደፈለግን ለመሆን አደለም ደሞ በዚህ እድሜ እንደዚህ መሆን ወላጅ እያለ ከባድ ነው እንደመብት መቆጠር ያለበት እኮ ትምህርት የማግኘት ነው እንጂ የመቁላላት መብቴ ይጠበቅ ማለት ያስቸግራል መምህሩም መናገር አይጠበቅበትም በተግባር ነው እንጂ
2026-09-28 20:36:17
0
user2185560585791
mimo :
ወደሰን የት ነወ?
2026-09-28 18:11:15
0
egezabehr.erngeh
@Egezabehr Erngeh Nw✝️🇪🇹 :
Gud nw kebad nw alelem sefu 🥺
2026-09-28 16:43:20
0
zizu5932
zizu :
እረ ውሸት ነው አቀዋለው እሱን አስተማሪ አደለም
2026-09-28 17:09:26
0
abebechbizuneh
Abebech buzunehe :
ሰይፍሻ እኛ ስንማር ሰኞ ሰኞ ጥፍራችን ፀጉራችንልብሳችን ንፅህና ታይቶ ነበር እምንገባው ልብሳችን ካልታጠበ ፀጉራችን ሴቶች ካልተሰራን ወኖዶች ፀጉራቸውን ካልተቆረጡ ጥፍራችን ካልተቆረጠ እንኩዋን እክፍል እግቢ አንገባም ነበር ክብር ለመምህሮቻችን መክረው ተቆጥተው ገርፈው ላስተማሩን ቀና ብለን አይናቸውን እንኩዋን አናይም ነበር ተመስገን አምላኬ
2026-09-28 17:12:29
7
To see more videos from user @arifelife00, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About