@lumi.glowapp: Tips for the girls in the autumn season

lumi
lumi
Open In TikTok:
Region: EG
Monday 28 September 2026 15:34:55 GMT
298
11
0
2

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @lumi.glowapp, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

❤ሚስት ስጦታ እንጂ ምርጫ አይደለችም        ❤           ☞አንድ ምሽት በጎልማሶች የትምህርት ክፍለ ግዜ የሳይኮሎጂ መምህሩ ወደ ክፍል ገባና
❤ሚስት ስጦታ እንጂ ምርጫ አይደለችም ❤ ☞አንድ ምሽት በጎልማሶች የትምህርት ክፍለ ግዜ የሳይኮሎጂ መምህሩ ወደ ክፍል ገባና "ዛሬ አንድ Game እንጫወታለን" አለ፡፡ : ተማሪዎቹም "ምን አይነት Game?" በማለት በህብረት ጠየቁ፡፡ : መምህሩ ቀጥሎ "ፈቃደኛ የሆነ አንድ ሰው?" አለ፡፡ : አንድ ፈቃደኛ ወንድ ተማሪ እጁን አወጣ፡፡ : ➊.መምህሩም ተማሪውን በህይወቱ ትልቅ ቦታ ያላቸውን 30 ሰዎች ስም ጥቁር ሰሌዳው ላይ እንዲፅፍ ጠየቀው፡፡ ፡ ➋.ተማሪውም ከቤተሰቦቹ ጀመሮ የጎረቤቶቹን፣ የዘመዶቹንና የጓደኞቹን ስም ፃፈ፡፡ ፡ ➌.መምህሩ በመቀጠል በጣም ጠቃሚ ያልሆኑ 3 ስሞችን እንዲሰርዝ አዘዘው፡፡ : ➍.እሱም የጎረቤቶቹን ስም ሰረዘ፡፡ : ➎.አሁንም ሌላ 5 ስሞችን እንዲሰርዝ ነገረው፡፡ ፡ ➏.ተማሪውም የሩቅ የምላቸውን ዘመዶቹን ስም ሰረዘ። ፡ በዚህ መልኩ የአራት ሰዎች ስም ብቻ (የእናቱ፣ የአባቱ፣ የሚስቱና የብቸኛው ልጁ) እስኪቀር ብዙ ስሞችን ሰረ። ፡ ሙሉ የክፍሉ ተማሪዎች Gamu ለዚህ ተማሪ ብቻ እንዳልሆነ ተረድተው በተመስጦ ይከታተላሉ፡፡ ፡ ➐.አሁንም መምሩ ከቀሩት አራት ስሞች 2 እንዲሰርዝ አዘዘው፡፡ ፡ ➑.ተማሪውም በጣም ከባድ ምርጫ ነበር፡፡ : እያመነታና እንዳልተቀበለው በሚያስታውቅ መልኩ የወላጆቹን ስም ሰረዘ። : ➒.መምህሩ በስተመጨረሻ ከቀሩት ሁለት ስሞች 1 እንዲሰርዝ ነገረው፡፡ : ➓.ተማሪውም ሙሉ በሙሉ አእምሮው ተረበሸ፡፡ : በአይኖቹ እያነባ በሚንቀጠቀጡ ጣቶቹ የልጁን ስም ሰረዘ፡፡ ፡ ➊➊.መምህሩም ተማሪውን ወደ መቀመጫው እንዲመለስ ነገረው። : ➊➋.ከደቂቆች በኀላ መምህሩ "ለምን ሚስትህን አስቀረህ? : 👉ቤተሰቦችህ ላንተ ብቸኞች ናቸው፤ : 👉ልጅህን የወለድከው ( ወደ ህይወት ያመጣኸው) አንተ ነህ፤ ፡ 👉ሚስት ግን ሌላ ማግባት ትችላለህ፤ : ►ለምን ከእነሱ እሷን አስቀደምክ?" በማለት ተማሪውን ጠየቀው፡፡ ፡ 👉ሁሉም ተማሪውን ምላሽ ለመስማት ጓግቷል፡፡ : ➊➌.ተማሪውም በተረጋጋ መንፈስ እንዲሁም በቀስታ እንዲህ ስል መለሰ፦ : አንድ ቀን ቤተሰቦቼ ምናልባት ከእኔ ቀድመው ያልፋሉ፤ : ልጄም ሲያድግ ለትምርት፣ ለስራ ወይም በማንኛውም ምክንያት ጥሎኝ ይሄዳል፡፡ : ሙሉ ህይወቴን ሁሉን አብራ የሚትጋራኝ ብቸኛ ሰው ቢኖር ባለቤቴ /ሚስቴ/ ናት፡፡" አለ። ፡ ሁሉም ተማሪ ከመቀመጫቸው ተነስተው እውነተኛውን የህይወት ገፅታ ስላካፈላቸው አጨበጨቡለት ይባላል። ♔ #እውነት_ነው ፡፡ : ➊.ሁላችንም ቤተሰቦቻችንን ምንም ያህል ብንወዳቸው ጥለናቸው እንሄዳለን፡፡ ፡ ለማን ስንል? ለባል ወይም ሚስት፡፡ ፡ ➋.ልጆቻችንን ምንም ያህል ብንወዳቸው ጥለውን ይሄዳሉ፡፡ ፡ ለማን ሲሉ ለሚስታቸው ወይም ለባላቸው ሲሉ፡፡ ፡ ➌.በስተመጨረሻ አብረው የሚዘልቁት ፈጣሪ ያጣመራቸው ሁለት ነፍሶች ብቻ ናቸው፡፡ : ባልና ሚስት፤ ወይም ፍቅረኞች፡፡ : ➍.ስለዚህ ወዳጄ የህይወት አጋሬ ናት የምትላትን ሴት ከምንም በላይ አክብራት፤ ቅድሚያም ስጣት፡፡ : አንቺም እንደዛው እህቴ፡፡ ♔ #አዎን_ወዳጄ ፥ ፡ ሚስት ስጦታ እንጂ ምርጫ እንዳልሆነች ልብ በል። ፡ ➊.ሚስት ማግባት ትዝ የሚልህ ሲመሽ ከሆነ ትዳር ሳይሆን አዳር ፈላጊ ነህ ማለት ነው። ፡ ➋.ሚስት ማግባት ትዝ የሚልህ ቤትህና ልብስህ ሲቆሽሽ ከሆነ ሚስት ሳይሆን ሰራተኛ ነው የሚያስፈልግህ። ፡ ➌.ሚስት ማግባት ትዝ የሚልህ ልጆችን ስታይ ከሆነ ሚስትህን የምትፈልጋት ለርቢ ነው ማለት ነው። ፡ ➍.ሚስት ማግባት ትዝ የሚልህ ተኝተህ ሲበርድህ ከሆነ ሚስት ሳይሆን ወፍራም ብርድልብስ ነው የሚያስፈልግህ፡፡ : ➎.ግን ልብ በል ማግባት ያለብህ ባዶነት ሲሰማህ ነው፣ ምክንያቱም ባዶነት የሚሰማህ ግራ ጎንህን ስላጣህ ነውና፣ ፡ ➏.እናም ግራ ጎንህን/ሔዋንህን ፈልግ ያኔ ሙሉ ትሆናለህ። ፡ እህቴ አንችም እንደዛው!!! : #አስተውል_ወዳጄ ፣ ፡ የሚስትህን ነውር ለማንም አታውራ፡፡ ፡ ➊.ማንም ቢሆን የሚስትህን ያክል ቅርብ አይደለም፡፡ ፡ ➋.አንተን ባል ብላ ለእናት ለአባቷ የማትገልጠውን ገላዋን ላንተ ነፃ አድርጋለች፡፡ : ➌.ልብስ እንደሆንክላት ልብስህ ሆናልሃለች፡፡ : ➍.አዎ ሚስትህ ከየትኛውም አልባሳት የበለጠች ምቾትን የምትሰጥህ፣ ነውርህን የምትሸፍንልህ ቆንጆ ልብስህ ናት፡፡ ፡ ➎.ልብስህን እየገሸለጥክ የራስህን ነውር ባደባባይ አታስጣ፡፡ ፡ ➏.ሌላው ቀርቶ ብትፈታት እንኳን ነውሯን አትዝራ፡፡ በቃ ባጠቃላይ ነውር ነው፡፡ እህቴ አንችም እንደዛው!!!......አበቃሁ አምላክ_ከወረት_ፍጹም_የጸዳ_ንጹሕ_ፍቅር_ለሁላች ንም_አብዝቶ_ያድለን_አሜን ! ሼር በማድረግ ለወዳጆ ያካፍሉ ገጹን Follow አድርጉ "በንጹሕ ፍቅር ያቆየን

About