@sus40708:

𝕤𝕪𝕥𝕨🇳🇵
𝕤𝕪𝕥𝕨🇳🇵
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 28 September 2026 16:18:16 GMT
112446
4164
305
1426

Music

Download

Comments

funytiktok87
ETHIOPIA :
እረ ተው ምናልባት ቸግሯቸው ይሆናል
2026-09-28 18:35:43
115
user7032544139074
sinoreta 🦋 :
lijich yenorachew yechilal eko
2026-09-28 19:22:36
1
acc112859
acc :
እንደ ንፁህ ሰው አንሁን ሁላችንም በደል አለብን ለምን መቅረፅ አስፈለገ
2026-09-29 06:03:08
11
lediya343
ሜሪ ዘ ካዛንችንስ 🥰 :
ተው በማርያም መቅረፁ አግባብ አይደለም
2026-09-28 18:27:22
80
user1342962870825
user1342962870825 :
yet new
2026-09-29 07:51:17
0
adiman621
@adisualitaye :
እና ምን ቪዲዮ አስለቀቀክ ቸግሯቸው ቢሆንስ ልጃቸው ዳቦ ግዛልኝ ብላቸው ቢሆንስብቻ አላቅም😭😭😭😭
2026-09-29 04:42:28
12
davo21300
davo21 :
የፈለገ ሌባ ይሁኑ አትፍረድ ይፈረድብሀል ።
2026-09-29 05:06:12
11
furutuna.brhane
f b :
ye snt dha emba new
2026-09-28 19:59:06
0
tsion6791
tison33 :
እረ ባካቹ አባት እደዚ አይደረግም በቃ ቸገራቸው
2026-09-29 02:40:41
13
tsinat494
tsinat :
egizo minew abatochschin 😳
2026-09-29 08:27:52
0
user4632888532122
yoli :
telksew nachew[Innocent]
2026-09-29 05:24:04
0
amhara365
አማራ :
ከዚህ በፊት ተይዘው ነበር ::
2026-09-28 18:16:37
24
yohannesmelese7
yohannesmelese7 :
ምን አለበት ዘወር አድርጋቹህ ችግራቸውን ሰምታቹህ መክራቹህ ብትለቋቸው
2026-09-28 19:58:03
17
user6125498450197
rebka kassa :
ለህግ አሳልፋቹ መስጠት እጂ እደዚ ማድርጉ ጥሩ አይደለም
2026-09-29 04:43:11
11
mesert.abera
Mesert Abera :
አረረረረ ልክ አደለም
2026-09-29 00:42:30
5
6adone
October ✨️❤️ 💙 💜 :
ere tewachew
2026-09-28 20:54:35
0
tinkishu.janbo.ti
ጥንቅሹ 21 የሐገር ባህል ልብስ :
የሰፈር ስም መጥራት ለምን አስፈለገ ቀጨኔ አይደለም እኮ የሰረቀው ሰዎች ናቸው
2026-09-29 03:17:39
6
tensae149
@tensae :
ይቅር ይበልህ
2026-09-28 18:09:00
16
user6002213170930
user6002213170930 :
ለምን አታሳስሯቸዉም እንዲህ ባደባባይ ማሳየቱ ምን ይጠቅማል ልጆች ይኖራቸዋል
2026-09-28 18:03:02
15
meski9612616014585
Meski,Yidngle bary ~21❤ :
በዚህ እድሜ መቼም መስረቅ ፈልገው አይደለም ተቸግረው እንጂ ሰው ዛሬ ቢሰጥክ ነገ አይደግመውም ምን ይታወቃል አትፍረዱ የተቸገረ ምንም ያደርጋልና አጥያት እንደሆነ እያወቀም አይይይይ..ሰው መሆን
2026-09-28 19:21:24
10
user8127337030865
ሠላም :
ቸግሮቸው ነው bro
2026-09-28 17:57:25
7
yetna6
Yetna :
በናትህ አትቅረፃቸው ችግር የማያረገው ነገር የለም በእመቤቴ ኡፍፍፍ የኔ አባት
2026-09-28 18:34:37
9
mihiretmamo7
Mihiret.M :
እባክህ ትልልቅ አባት ናቸው ተው
2026-09-29 05:54:20
0
user414774475251
user414774475251 :
እረ ተው ሰው ማሸማቀቅ ተገቢ አይደለም
2026-09-29 08:23:03
2
user5813978678404
abuti :
የሰፈር ስም መጥራት ለምን አስፈለገ ቀጨኔ አይደለም እኮ የሰረቀው ሰዎች ናቸው 😡
2026-09-29 06:40:15
2
To see more videos from user @sus40708, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About