@ethiopia1546:

ፍቅር የሆሣዕና ልጅ ኢትዮጵያን ለዘላለም.ትኑር
ፍቅር የሆሣዕና ልጅ ኢትዮጵያን ለዘላለም.ትኑር
Open In TikTok:
Region: JO
Monday 28 September 2026 17:03:49 GMT
88979
6609
156
867

Music

Download

Comments

olaanaa32
olaanaa :
ይኸንን ጋዜጠኛ ማመስገን አለብን
2026-09-29 04:25:50
24
elham.seid29
Elham ነኝ የዓባቷ ልጅ ከወደ ውጫሌ :
እንደ ኢትዮ የወደቀ ሀገር የለም እኮ ሀገር ያስጠራን የምንደብቅ ገንዘብ የሌለው እንደሰው የማይታይበት እውቀት ያለው የማይወጣበት መሀይም ወንበር ሚይዝበት ከንቱ አገር
2026-09-29 04:06:35
13
queen41961
queen :
ayshetm gn?
2026-09-29 17:18:11
0
user132239476912
Ay :
ebs yet nachihu
2026-09-29 04:58:49
0
user7042068698679
user7042068698679 :
ቤት፡ይሰጣቸው
2026-09-29 00:52:55
11
gech.mengestu
ባለ እንጀራሀን አክብር :
ቤት ይሰጠው ባለውለታነው እባካቹ አንገት ይኑርን
2026-09-28 21:57:29
32
user2588852207503
dani :
part2 pls
2026-09-29 08:11:27
0
kya0977
Kya0977@ :
ለገንዘብ ሳይሆን ለሀገር ፍቅር ዋጋ የከፈሉ አባት አድሜ እና ጤና ይስጥልን !!
2026-09-29 14:09:20
2
9731meba
Moges Abate :
ጀግና አባት🙏🙏🙏 የሚጮህልህ ከሌለህ ወድቀህ ትቀራለህ።
2026-09-29 04:08:18
12
dagem_mesele
ሀኪኤል🇪🇹🇪🇷 :
የሚመለከተው ሀገረ ገዢ ይህን ጀግና ኢትዮጵያዊ አባት የሚገባቸውን አሁናዊ ሽልማትና ዘላቂ የኑሮ መሠረት የሚሆን ነገሮች ያስፈልጋቸዋልና እሰቡበት 💪💪💪
2026-09-29 13:06:21
3
kiswa.mining.plc
الكسوه :
እባክህ እነ ሀይሌ,ቀነኒሳ ጋር አገናኛቸው
2026-09-29 15:00:44
3
user4906014986521
عبدرحمن :
አንድ ብር ሰጡኝ 😁😁 ያጊዜ ይመለስልን
2026-09-28 21:45:54
10
herego.watiro
Herego Watiro :
Shares
2026-09-29 03:42:18
0
user96232952
ቆፍጣናው አማራ :
ወላሂ ካለፊት መንግስት ሁሉ እንደሀይለስላሴ የምወደው የለኝም ጃንሆይ ተፈሪ መኮንን ደሞ አባቴን ይመሥላል
2026-09-28 21:41:44
5
bisrauden69
Creator Search in Sight :
ጀግና የኢትዮጵያ ኮራት ብሎም የአፍሪካ ኩራት
2026-09-29 04:40:46
3
destafitsum0
desta fitsum :
ጀግና አባት እድሜና ጤና ይስጣቸው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-29 04:58:43
4
muluabdi3
muluabdiጓንደሬዉ :
ቤት ይሠጠው 😂😂
2026-09-29 05:25:46
2
gashaw.bogale3
Gashaw Bogale :
ለገንዘብ ሳይሆን ለሀገር ፍቅር ዋጋ የከፈሉ አባት አድሜ እና ጤና ይስጥልን !!
2026-09-29 05:29:36
3
maschu414
maschu :
ማናቸው
2026-09-29 00:51:25
3
oumer770
Oumer Tsegaye :
ጋሼ እድሜና ጤና ይስጥልን ባለውለታዎቻችን ነዎት ... በጣም እናመስግናቸዋለን የጎደላቸውን ሞልተን ሀውልት ልናስቀምጥላቸው ይገባል ።
2026-09-29 05:41:57
2
user7792105951660
mekonen :
ስማቸው ማን ይባላሉ
2026-09-29 05:40:07
1
waliapaints
walia Paints :
ሰው ሲሞት ብቻ እንደሚረሳ ነበር የምናቀው ለካ በቁምም መረሳት አለ…………
2026-09-29 05:33:29
2
abilogo33
I can do it :
አይ ሀገሬ ጀግኖችሽን
2026-09-29 03:16:58
2
www.tiktok.com.sami56
SAMI :
ያኔ ብቻቸው ነበር የሚሮጡት እንዴ?
2026-09-29 03:51:57
2
day.to.day864
day to day :
ፍቅር ሆሳህና የት አካባቢ ነዉ ሰፈር እኔ ከወሎ ነዉ
2026-09-29 01:07:53
2
To see more videos from user @ethiopia1546, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About