@haiyme1921: #አንድ ሴት ድምፆን ከፍ አድርጋ ቤተክርስቲያን በር ላይ እንዲህ ትፀልያለች"እግዚአብሔር አባቴ እስካሁን ትልቅ ተስፍ ነበረኝ አንተ ትረሳኛለህ ብዬ አስቤ አላዉቅም ነበር የገዛ መሬቴ ላይ አስር የማይሞላ ቆርቆሮ ለመስራት አምስት አመት ሙሉ ቀበሌ ተመላለስኩ አሁን ግን መረረኝ ሁሌ እነግርሀለሁ እጠይቅሀለሁ ቀን አለዉ እግዚአብሔር እላለሁ ግን ግን ስህተት ነዉ አንተ እረስተኸኛል ከኔ ጋር የለህም ትተኸኛል ለምን እንደመጣሁ እራሱ አላዉቅም ግን ተስፍ ቆርጫለሁ ባአንተ "ብላ ስቅስቅ አለችና አለቀሰች። ይሄ ሁሉ ሲሆን ከጀርበዋ ያሉት አባት ይሰሟት ነበር። በሩን ለመክፈት ፈልገዉ ፀሎቷን ላለማቆረጥ ነበር ዝም ያሏት። እናም ተነስታ ልትሄድ ስትል እኚ አባት ተመለሽ እስኪ ልጄ ስታለቅሽና ስትፀልይ ሰምቸሻለሁ እኔ አላፅናናሽም ግን ከቻልሽ ቅዳሴ አስቀድሰሽ ሂጅ አሏት እሷም ፤የተወኝ እግዚአብሔር ቤት ከኔ ጋር የለሌለ አባት ቤት አልቆይም አለች አባም ግድ የለሽም ተረጋጊ ስታስቀድሽ ትንሽ ቀለል ይልሻል በኔ ይሁንብሽ ብለዉ ያስቀሯትና ታስቀድሳለች። ከቅዳሴ መልስ ወደ ቤቷ ስትሄድ ፍሬን የበጠሰ መኪና መንገድ ስቶ የሴትየዋን ቤት ፍርስርስ አድርጎባት የሰፈር ሰዉ በሙሉ እየተላቀሰ ታገኝዋለች።😢 ማመን አቅቷት ከኔ ጋር የለም ያለችዉ እግዚአብሔር ከዚህ ፈተናና ቅስፈት እንዴት እዳዳናትና ምክንያቶች እንዴት እንደተገጣጠሙ ስታስብ በጣም ተፀፀተች ተንበርክካ አለቀሰች። ሰዎች ተይ ዋናዉ አንች መትረፍሽ ነዉ ይላሉ🥺እሷም የምታለቅሰዉ በታምር በመትረፏ ስላልገባቸዉ ነበር።እናማ ፍሬን የበጠሰዉ መኪና ባለቤት ካሳ እንዲከፍልና ከበፊቱ የተሻለ ቤት ሰርቶ እንዲሰጣት ተወስኖላት ልትሰራዉ ካሰበችዉ የእጥፍ እጥፍ ቤት ተሰራና ተሰጣት ሹፌሩም ተረፈ እሷም እቤት ባለመኖሯ ከአደጋዉ ተረፈች አለቀ🙏እግዚአብሔር ይመስገን🙏🥰 መልክቱ፦እግዚአብሔር እንኳን ሊረሳን እንኳን ሊተወን ይቅርና ለሰከንድ በራሱ ከኛ ላይ ፊቱን ዞር አያደርግም ሁሌም ከኛ ጋር እግዚአብሔር አለ።እኛ ግን ከእግዚአብሔር ጋር ሆነን አናዉቅም ብንሆንም ሲጎድልብን እንጠራጠራለን እንተወዋለን ስለዚህ ጥያቄም ሆነ ፀሎት ስናደርግ አንተ ከኔ ጋር አይደለህም ሳይሆን እኔ ከአንተ ጋር አይድለሁም ወይ ብለን እራሳችንን የቱ ጋ እንዳለን ማየት ተገቢ ነዉ የሚል አስተሳሰብ አለኝ🙏🥰ከእግዚአብሔር ጋር የሚሆን ልቦና ይስጠን🙏ሰላማችሁ ይብዛልኝ። #ፈጣሪ_ኢትዮጵያን_እና_ሕዝቦቿን_አብዝቶ_ይባርክ #እግዚአብሔር_ፍቅር_ነው💚💛♥ #ቤቱን_like_share_follow_ማድረጋችሁን_አትርሱ
💒✟ሀይሜ𝐞̈_♔❥𝑶𝒓𝒕𝒉𝒐𝒅𝒐𝒙♥️
Region: AE
Monday 28 September 2026 17:49:16 GMT
Music
Download
Comments
አገሬ ሠላምሺ ይመለስ🤗🥰 :
አሜን(3) ቃለህይወት ያሠማልን🥰🥰
2026-09-28 20:56:02
4
እግዚአብሔር እረኛየ ነው የሚስፈራኝ ማን ነው🙏 :
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
2026-09-29 14:49:07
1
user1399680031710 :
አሜን
2026-09-29 14:41:51
1
Harme Baltina (Lucy) :
yesuan tsalot yetekebele Amlak yegnanim yikebel🙏🙏🙏
2026-09-30 08:54:14
0
ትንሿ💒☦️ነኝ ባለማህተቧ👈💒✝️ :
አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ድንቅ ለብዙዎቻችን ትልቅ ተስፋ እና ትምህርት ነው ልቦና /ትዕግስት ይስጠን አሜን 🤲🙏ማነው እንደእኔ ተረጋግቶ እስከመጨረሻው ያነበበ 🥺?
2026-10-05 17:26:48
0
user25986787256 :
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር አባቴ
2026-09-30 08:21:52
1
weynshet የማርያም ልጅ :
አሜን ከሱጋር ያርገኝ
2026-10-02 14:04:20
0
yearsema :
Amen amen amen
2026-09-30 06:25:13
0
Lamrot Kemew :
አሜን(3)
2026-10-02 06:10:09
0
abima abima :
አሜን ቃለይኦት ያሰማልን🙏🙏🙏
2026-10-04 07:42:40
0
Asku :
tariku aslekesegn
2026-10-03 07:51:11
0
አቤቱ ጌተየ ሆይ በመግስትህ አስበኚ 🤲🤲🤲 :
🙏🙏🙏🥰🥰🥰አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-28 19:50:12
0
🐎🌳አድስ ምዕራፍ⁉🌻 :
አሜን 🥰🥰🥰🙏🙏🙏
2026-09-28 19:59:04
1
አምላኬ ሆይ ከክፉ ሁሉ ጠብቀኝ :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-30 07:23:03
0
Beti :
አሜን አሜን አሜን
2026-10-02 19:24:28
0
Mekdi❤️✝️ :
Amen🙏
2026-09-30 15:47:00
0
kalekidan muleken :
አሜን
2026-10-04 06:37:31
0
Edlawit Ab🌹 :
amen
2026-09-30 09:32:35
0
yizu :
አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏
2026-10-06 10:22:32
0
Tgist :
Amen Amen Amen kale hiwot yasemaln 🙏 ♥️
2026-09-29 09:51:06
0
Brhane Ataklti :
Amen kale hiwet yasemaln🙏🙏🙏
2026-09-30 02:00:35
0
frita🩷👑🦋 :
Amen 🙏
2026-09-29 16:48:28
0
maramawit :
አሜን አሜን አሜን
2026-09-29 14:03:35
0
ልቤ በእግዚአብሔር ፀና🥰 :
አሜን 🙏🙏🙏
2026-09-28 22:34:01
0
To see more videos from user @haiyme1921, please go to the Tikwm
homepage.