@dawitteklehaymanot2324: #CapCut #ዝክረ_ቅዱሳን_ማኅበረ_ቅዱስ_ዳዊት_ጉባኤ_ዘብሔረ_ጎንደር የዝክረ ቅዱሳን የባንክ አካውንት:- በአዋሽ ባንክ የሂሳብ ቁጥር 013 206 704 35200 ሲሆን በየቀኑ ቢያንስ ለ40 ነዳያን ቀለብ የምንሰፍርበት ነው። በመሆኑም የአቅማችሁን በማንኛውም ሰዓት በመለገስ ከበረከቱ ተሳታፊ መሆን ትችላላችሁ።

ዳዊት ዘተክለሃይማኖት
ዳዊት ዘተክለሃይማኖት
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 28 September 2026 18:01:04 GMT
61745
6442
98
652

Music

Download

Comments

aregtd6
@Aregtd6 :
@በእውነት ችግር ያለው አይመስለኝም ነበር
2026-09-29 05:30:05
15
yeshigirma224
yeshi :
አለማወቃችን ነው ምናለ ቢነግሩን
2026-09-29 12:11:49
12
official.mekdes
셀리나 제키르코스 :
እንኳን ዲያቆኑ መምህር አንቱም አትቆርቡም ማለት አትችሉም!!! ዛሬ አትቆርቢም ቆይ ማለት የሚችለው ንስሓ አባቴ ብቻ ነው ምክንያቱም ንስሓ ገብቼ ካህኑ ስግደት ሲሰጠኝ እሱም ልጄን ማርልኝ ይቅር በልልኝ እያለ በስግደት በጸሎት ያስበኛል እግዚአብሔር የገለፀለት ነገር ስለሚኖር አትቁረቢ ቆይ ብሎ ይከለክለኝ ይችላል እንጂ በራሴ ኩባያ ማይ መቁርር ስለጠጣሁ ማንም በቤተክርስቲያኑ ኩባያ አልጠጣሽምና አትቆሪቢም ማለት አይችልም ። ኃጢያቴን አይቶ ይቅር ያለኝ ጌታ ቅዱስ ሥጋዬ ብይልኝ ክቡር ደሜን ጠጭልኝ ብሎኝ ክቡር ማዕዱን አቅርቦልኝ ስላ ለምን በዚህ ኩባንያ ትጠጫለሽ በቤተክርስቲያኑ ኩባያ ነው መጠጣት ያለብሽ አይለኝም!! ኢየሱስ ክርስቶስ በራስሽ ኩባያ ጠጥተሻል ብሎም አይፈርድብኛል *እናንተ ግን ኩባያውን እንጂ ኃጥያቴን ብታዩትማ ከቤተመቅደስ ሳታስወጡኝ እዛው ትገሉኛላቹ ማለት ነው ? መምህር ለዚህ ነው ወጣቱ በንስሓ ታጥቤ ወደ ቅዱስ ቁርባን እቀርባለሁ ሲል የኩባያ የወንበር የመጋረጃ የምንጣፍ ተጋቢዎች አንድ ካባን ለሁለት ተቀባብለው ነው መቁረብ የሚችሉት ጎን ለጎን ቆመው መቁረብ አይችሉም....ዝም ብለው አንቱ ያላደረጉትን ሕግጋት እያወጡ ከመቅደሱ ከቅዱስ ቁርባኑ እንዲርቅ አደረጋችሁን ። በስደቱ ዓለም ወጣትም ሆነ ትልልቆች ክርስቲያን የተባለ ሁሉ ከኢ-አማንያን ውጭ ያሉ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስቲያኖችም የካቶሊክ ክርስቲያኖች ጨምሮ ሳይቆርቡ አይወጡም እኛ ጋር ግን መልካሙን ነገር ከመናገር ይልቅ የሚያስፈራ ሕግጋት እያወጣቹ ከቁርባኑ ከመቅደሱ አታርቁን በቃ ማርያምን ቃለ እግዚአብሔር ወንጌልን አስተምሩን ሌላውን የሚሆነውን የማይሆነውን ንስሓ አባታችን ይነገሩናል
2026-09-29 10:58:18
16
lofi.boys3
lofi boys :
genuinely this is not a critical issue ppl are leaving our church like crazy and u r talking about some "tsebel" cups ?💀
2026-09-29 11:16:57
7
edenatkiletasefa
ኪሩ :
እኔ አላውቅም ነበር አስተማርከኘ
2026-09-28 18:04:27
28
yohanisengdaw
Yohanis :
እግዚአብሔር ይስጥልን
2026-09-28 18:13:25
11
genigenidani3
genigenidani :
እኔ እንደሱ አደርጋለሁ እሱን አስቤ ሳይሆን ብዙ መጣት ስለምፈልግ ነው
2026-09-29 10:30:46
4
mesebine
mesebine :
አረ መምህር ለምሳሌ እኔ ቆራቢ ነኝ ግን ሰው በጠ ጣዖት ለለመጠጣት ሳይሆን የበተክርስቲያን ኩባያው ትንሽ ስለሆነ ብዙ ለመጠጣት ሰለሞፈልግ ነው አብዛኛውም ሰው እንግዚያ ነው
2026-09-29 12:39:45
0
asni.belhu
Asni Belhu :
ይቅርታ አምላኬ ማረኝ ሲያደርጉ አይቼ ይቅር በለኝ እግዚአብሔር አለማወቅ ነው
2026-09-29 20:51:55
1
selamawit0000
selamawit0000 :
እረ አለማወቅ እንጂ ሌላስ አይመስለኝም እግዚአብሔር አምላክ ግን አለማወቃችንን ይቅር ይበለን 🤲
2026-09-29 13:05:18
6
hana.gobeze
Hana Gobeze :
ሰው ባለማወቅ ይሳሳታል በመዳፈር አይደለም ። ፀበልም የሚሰጠን ከተቀበልን በዃላ ስለሆነ ዲያቆኑ አትቁረቡ ከሚል ይልቅ ፀበሉን በቤተክርስትያኑ ኩባያ ብቻ መቅዳት ይችላሉ። ባለሀብት ነኝ ብሎ የቤተክርስትያን ህግ አላከብርም የሚል ያለ አይመስለኝም ።አስተምሩ እንጂ ዝም ብላችሁ ባላወቅነው ነገር አትዝለፉን ።
2026-10-01 11:51:11
0
user980706544439
user980706544439 :
በራሴ ኩባያ ተቀብዬ ማይ መቁረብ መጠጣት ክፋቱ ምንድነው አልገባኝም፤ ሊያመጣ የሚችለው ጉዳት ምንድነው ግልፅ ቤደረግ።
2026-09-29 18:55:06
4
user5733107783615
Hiru :
ኧረ ሰው በጠጣበት ላለመጠጣት አይመስለኝም ሥጋ ወደሙ ሳይመለስ ላለመጠጣት ይዘው ለመቆየት ይመስለኛል
2026-09-29 18:24:53
3
bk21800
Bk21 :
ትክክል ነው ከቤት የፀበል መጠጫ የሚያመጡት ሰው ባልነካው የሚሉ ናቸው እኔም አዘጋችቸ ነበር ከተማስኩ በዋላ ተውኩኝ
2026-09-29 12:23:59
2
mekdi4839
mekdi :
አምላኬ ይቅር ይበለኝ እኔም ጠጥቻለሁ
2026-09-29 11:04:24
3
user3012008050465
Tigist Jember :
ende alichalinim neber Gets hoy yikir belegn huletegna aladergim
2026-10-02 15:51:38
1
henok2034
henok :
እውነት ነው
2026-09-29 19:10:15
1
user3511748160662
Misrak :
@እውነት ነው
2026-09-29 10:24:27
2
mahifenta1
ማኅሌት :
እኔ ግን አንዷ ህፃን በፀበል ኩባያው ላይ ምራቋን ስትተፋበት አይቼ እኔ ደግሞ ቆርቤ ስለነበር ሊያስመልሰኝ ነበር እና በራሴ ይዤ ነው የምሄደው
2026-09-30 06:57:19
3
mr.ethiopia
user7332800276891 :
ብዙ ቦታ እጥረት አለ
2026-09-29 07:42:53
1
hani1269
Sweet🍫 :
እረ አንዳንዴ የማይሆን ነገር ባናወራ ሰዉ በብዛት እንደዚ አያስብም
2026-09-29 09:03:24
3
meron.mekonnen06
❤❤❤ማርያም 21❤❤❤🙏🙏🙏 :
እኛ አኮ የምናደርገው ካለማወቅ ነው እናንተ ግን የሚከለከለውን ነገር ክልክል ነው አይቻልም አትሉም ንገሩን እንማር ከልክሉን እንመለስ ሙሽራ ሆና ጥፍር ሰክታ በቁርባን ልታገባ ስትመጣ አትከለክሉም ዝም ነው የምትሉት አይቻልም በሉ አይሆንም በሉ ከልክሉ
2026-09-30 20:32:16
2
yaresema2
121621 :
እኔ እንደዛ ነዉ የምጠቀመዉ ለምን አሜን ተብሎ ቅዱስ ስጋዉ ክቡር ደሙ ሲመለስ ነዉ የሚጠጣዉ ሲሉ ስለነበር አባቶች እኛ እኮ ግራ ገባን ማንን እንስማ ቆይ
2026-09-29 12:18:19
2
heni.boss.19
ኒቆዲሞስ :
ዛሬ እኔም ያየውትን የታዘብኩት ተናገሩልኝ
2026-09-30 10:29:03
1
maruking343
ማሩ ነኝ ከድሬ :
ኧረ በመዳኒያለም አብዛኛው ለዛ አደለም ለአብትም አደለም ለመጠየፍም አደለምለመወነጃጀል አትሩጡ ልክ ካሎነ አሰብ ተምሩን አይ ውጪ ያለው ቢወነጅል ምን ይገርመኝ ል እርስ በእርስ
2026-09-29 13:28:39
1
To see more videos from user @dawitteklehaymanot2324, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About