@fafi7287016: #viralvideos🤕🙄🤔

𒁂༆⚘️𝑭𝑨𝑭𝒊.༆⚘️🧕🦋𒋨
𒁂༆⚘️𝑭𝑨𝑭𝒊.༆⚘️🧕🦋𒋨
Open In TikTok:
Region: SA
Monday 28 September 2026 18:18:12 GMT
20368
768
183
369

Music

Download

Comments

meri62850
meri :
እስኪ ማጥናት የማቶዱ እደኔ😅መፃፍ ስገልጥ እቅልፌ ይመጣል
2026-09-28 21:17:31
72
alem.abebaw6
Alem Abebaw :
enkan.wera.adamtish.wd😁😁.ene.atinch.neber.gn.emedam.kushina.negn.
2026-09-29 14:26:29
0
betelhemeb
꧁💜내👑정국 🌸 𝐅𝐎𝐑𝐄𝐕𝐄𝐑🌸꧂ :
አይኔን እስኪመኛ አንብቤ ሽቀላ መጣሁ😁😁😁😁
2026-09-28 19:18:33
28
jahangir_80
🎼ℎ𝑖𝑘𝑚𝑎 ☪️ 🦅 :
ነበረ ባልተሠበረ[Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy]
2026-09-28 19:00:21
0
fatuma.mohammed335
فـــاــطــــمـــة ✍️🌻الولوي :
የተማሩትም እንደኛው ተሠደዋል እንኳን አላጠናሁ😳
2026-09-29 15:39:17
2
zuzuzuzu996
zuzu ነኝ ወሎየዋ :
እኔማ ሢያረጉ አይቸ እግሬን ውሀ ውሥጥ ዘፍዝፌ ላጠና በተቀመጥኩበት እንቅልፍ ወሥዶኝ ደብተሩ ውሀውሥ ገብቶ እርፍ 🤣🤣🤣🤣
2026-09-28 19:02:46
10
user4419884245041
ትንሿ 🇨🇦🙇‍♀️💚 :
የሚቆጨኝ ለኔ አስጠኝ መቀጠሩ ቱ አየ አባቴ 😏🤭😂
2026-09-29 00:10:15
3
redu.ti
ካሲናዬ ጎጃም💙👑 :
ሰታጠና አደች እድባል ኩራዝ ሳላጠፋ ነበር ምተኛ አባቴ እየተነሳ ኩራዙን እያየ እዳው ልጄ አይኗ ጠፋ እኮ ሌሊት ሙሉ በማንበበብ እያለ ጠዋት ሲቀቅሱኝ ተዋት አንገቷን ደፍታ ነው ያደረች አንዳይውሉ ሁላ ይላቸዋል😂😂😂😂
2026-09-29 05:05:17
4
hywet02
Tየገብርኤል ልጅ ☦️⛪️ :
እኔማ እቅልፍ እቢካለኝ መፅሐፍ ቀረብ ሳድርግ ትራስ ሆኖ ያድራል ሆሆ🥺🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
2026-09-28 23:27:54
2
aksmwnb
kun feykun :
ያጠናነዉስ ሩዝ እየቀቀልን መስሎኝ😂😂😂
2026-09-28 21:56:53
1
elorina_0
ገጣሚ ሞናሊዛ :
ያጠናነውም መዳም ቤት ነን ውዴ
2026-09-28 23:07:13
1
fikrtegonderewa
FIKRTE የጉና በጌምድሯ 💚💛❤ :
ስራ እንዳልታዘዝ ላጠና ነው ብየ መፃፉን ገልጨ አልጋላይ የምቀመጠው ነገርስ[Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy]
2026-09-28 19:45:03
3
kiya.sis1
🦋እርግቧ♡እናቷን ❦መሳይ Ⓐዬ❥ልቤ♡F🦋sis♧ :
ነበር ቱ😂😂🙈
2026-09-28 20:18:51
2
belaynesh803
Bነኝ ጎንደሬዋ የተዋህዶ ልጅ⛪⛪⛪⛪ :
ማርያምን ተይኝ ማታ እስከ 4ሰአትሌሊት7እና8ሰአት ጀምሬ እስከ 12ሰአት እንቅልፍ እንኳን አልጠግብም ነበር ግቢ ገብቼ ምንም ጥቅም እንደሌለው አይቸ ነው ጥየው የመጣሁ ምነው ተኝቸ በሆነ😥😥😥😥😥😥
2026-09-29 05:32:15
1
m9398155
ታ𝑚𝑎ኛ✍ :
የመጀመሪያነኝ ላይክ በሉኝ🥺
2026-09-28 18:24:06
7
mariamanisha123
(የነፉአድእህት👫፣ከባቦ)💝👈 :
ደግአውቀሽዋል😂😂😂እኔንአያካትም፣፣፣ብማርነውየምኮምተው፣፣
2026-09-29 05:50:06
1
seni0064
መሬማ ነኝ የደሞዜ💵 ናፋቂ✝️🛖 🇪🇹🇸🇦 :
እንኳንም አላነበብኩ በባዶ የብሬ መጫወቻ እሆን ነበር😭😂
2026-09-28 22:50:06
1
fyuu.fguu
my mom❤️🌍 :
በኩራዝ አጥንተን ፀጉራችንን የተበላንውስ ምንንበል 😁😁😁
2026-09-28 22:17:39
1
user7078108157436
بنت جعفر🌹 :
አይይይይ ነበር ባይሰበር 🥺😂😂😂😂😂😂😂😂
2026-09-28 19:13:14
2
seada.from.wello.k
MAYAYE 💞Ⓗ🌹ⓢ💕 :
ምነው አውርቼ በነበር 🥺🥺16 አመት ተምሬ ሸቃላ ነው የሆንኩ፦
2026-09-28 22:30:46
1
rahma.rahma3332
Lji ሪች👸🤌🫶🫦 :
እኮንም አላጠናሁ ወሬው አምልጦይ በነበረ ነው እምቆጨው😂😂😂
2026-09-29 15:25:33
0
hayatiy880
hayu( የቦረናዋ)🇦🇪 :
አረ እኔ አጥንቸ ነበር እንቅልፊ እንዳይመጣ እግሬን ውሀ ውሥጥ ነክሬ ቡና ጠጥቸ😢😢😢😢
2026-09-29 16:03:52
0
inahaa.allh
haluu bint seid💋❤️ :
በጣም🥺
2026-09-29 16:03:36
0
alsh48347e0
k ነኝ❤ሳቂታዋ💙 :
ያጠናነዉም የማንንም መቀለጃ ሁነናል😳እንኳን ያላጠናሽ🤣
2026-09-29 15:48:27
0
m3642586
💗ህልመኝዋ🌹➾ :
አኔእኮአላጠናምነበርስእልሳይነበርየማመሺ😂😂😂
2026-09-29 16:16:37
0
To see more videos from user @fafi7287016, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About