@bad.land89: ንድ ቀን እንደኔው የፍቅር ትርጉሙ ሰው ወደሽ ካየሽው ስቃዩ ህመሙ ላንቺ ብዙ እንደሆንኩ ያኔ ይገባሻል ስነግርሽ ዝም ያልሽው ዛሬ ይቆጭሻል አሁን ምን ያደርጋል ቢያዝኑ ቢቆጩ ፍቅር አገርሽቶ በእንባ ቢራጩ ያ የኔ ምስኪኑ እንግልቱ ልቤ የፍቅርን ትርጉም ባየው ሰው ቀርቤ እኔም ቆጨኝ ዛሬ ያኔ ያለቀስኩት ሌላ ሌላ ስትይ አንቺን አንቺን ያልኩት ዛሬ ግን ልቤም ልብ ገዛ ሌላ ሰው ወደደ አንቺን ለሰው ትቶ እሱ ከሰው ሄደ በቃህ ሂድ ብለሽው ልቤ ሄዷል ቆርጦ ይዟል አንቺን ትቶ የራሱን ሰው መርጦ እኔስ የሰው ሆንኩኝ አንቺም ሰው ፈልጊ ይመለሳል ብለሽ ተስፋ እንዳታደርጊ

Bad Land
Bad Land
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 28 September 2026 18:18:53 GMT
44818
3245
51
874

Music

Download

Comments

alex194050
𝑎𝑙𝑒𝑥𝑠 :
benateh የማጀቢያዋን ሙዚቃ ስም አስቀምጥልኝ
2026-09-29 16:51:52
8
nati08221
Nati :
እኔ ብቻ ነኝ የማፈቅራት ልጅ የማትወደኝ😢😢
2026-09-30 16:08:04
5
mohammedmohammeda4503
አውሪኝ ልሳቅልሸ ✌ :
ሰውኮ ከሚወደውጋር አብሮ አይሆንም ለምን እደሁይገረመኛል
2026-09-30 20:21:46
4
meriii2221
meriii :
በቃ ማፍቀር በጣም ይጎዳል እባክህ ፈጣሪ ከምወደው ሰው ጋር አኑረኝ አትለየኝ
2026-09-30 13:24:39
2
leyerus.yeshigeta
Eyerusalem...🙈 🙈🙊🙊 :
sewu mechem kemiwedewu sewu gar noro yawukal hywet endih nat😢😭😭😭
2026-09-30 12:18:28
2
sanch_ez_love_u_mama
a.r.s.e.n.a.l 🇦🇪 ✈️✈️✈️ :
የኔ life ነው🙏
2026-09-30 08:42:52
3
sami458955
sami :
ayeeee
2026-09-29 17:33:04
2
rihim83
R🌹🌹 ያልብኮዋ❤ ngst,@@ :
አረሙዚቃዋን ሙሉውን አይይይይ
2026-09-29 19:48:24
2
hailusemagn3
ሀይሉ ራያ :
እኔ አለሁልህ እረ
2026-10-01 06:58:26
1
b033997
(👌Bemnet💞 :
mechem
2026-09-29 15:53:31
2
danieal.zebruce.l
Danieal zebruce lee :
my life
2026-09-30 11:40:34
1
hussien.mohammed318
ቼላው🇸🇦🇸🇦🇸🇦 :
ለሄዱብንሳ ሳናውቅ
2026-09-29 20:19:34
2
hsubaenetef
hsubaenetef :
ሰው መቼ ከሚወደው ሰው ጋ ኖሮ ያውቃል። ሂወት ግን በጣም ትገርማለች😩
2026-09-30 06:20:09
1
amanbdr9
Amanuel :
Lemn film neber yeteseraw ?
2026-09-30 03:28:08
1
abyot60
ኪዳነ ምህረት እናቴ 🙏🙏 :
ሙዚቃዉን
2026-09-30 10:37:30
1
user51243810934991
ታኩር :
እእእእ
2026-09-29 20:06:40
1
ybeltal14
ትናት ያየኋት ልጅ 💔 :
በጣም
2026-09-29 12:15:08
1
user510554
Hubi :
wawu
2026-09-29 17:04:04
0
fu55995
shambel -A- black Man :
bad land🙏🙏🙏
2026-10-01 19:54:57
0
melakualemu661
12 ሚካኤል አባቴ :
2026-10-01 03:08:53
0
hayatu.ar
samsara😭 :
ዘፈኑ የማን ነዉ ባካችሁ ንገሩኝ
2026-10-01 17:44:57
0
chisu492
chisu :
አደኛ
2026-10-01 16:34:35
0
ama.ze
እማ በጾለትሽ 🙏🙏🙏 :
እኔንም ፈጣሬ የልብን ታውቃለህ ከሚወደኝ ከምወደው ጋ አኑርኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-10-01 08:16:00
1
user7816076508724
❤❤❤H ነኚ ተስፈኛዋ የእናቷ ቅምጥል ❤❤❤ :
ልኮልኚ እረፈ አይይይ
2026-10-01 07:38:20
0
user45141849021360
እሱነው ባላልጋው :
አረሙዚቃውን
2026-09-29 21:19:36
0
To see more videos from user @bad.land89, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About