@grammarita0: #englishessay #ieltswriting #essaywriting #prepschool

Grammarita🍸
Grammarita🍸
Open In TikTok:
Region: TR
Monday 28 September 2026 18:48:01 GMT
3769
283
0
8

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @grammarita0, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

በኢትዮጵያ እግር ኳስ እና በፕሪሚየር ሊጉ ታሪክ ውስጥ ካላቸው ታላቅ አቅም እና አስተዋጽኦ አንጻር የሚገባቸውን ያህል እውቅና (Credit) ካላገኙ አሰልጣኞች መካከል፣ በክፍል 4 ይዤላችሁ የመጣሁት ታሪካዊውን አሰልጣኝ ነው! ⚽️🏆🧠  ከ31 ዓመታት ረጅም የቆይታ ጊዜ በኋላ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን (ዋሊያዎቹን) ወደ ደቡብ አፍሪካው የአፍሪካ ዋንጫ (AFCON 2013) በማለፍ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ታሪክ ውስጥ የማይረሳ አዲስ ምዕራፍ የከፈተ ድንቅ ጀግና ነው! 🚀🇪🇹🛡️ እስቲ ይህንን ታሪካዊ አሰልጣኝ የምታውቁ እና የምታስታውሱ ስሙን  ኮሜንት ላይ ጻፉልኝ! 👇✍️ (ለእናንተ 'ጀግናው አሰልጣኝ' ነው ወይስ ሌላ የክብር ስም አላችሁ?) የአሰልጣኝ አሻራ እና ታሪክ የሚያውቁ የእግር ኳስ አፍቃሪ ጓደኞቻችሁን Mention በማድረግ እና ይህን ቪዲዮ Share በማድረግ ክፍል 4ን አጋሩ! ወደ 80k ትልቅ ምዕራፍ ለመድረስ የመጨረሻዎቹ እርምጃዎች ላይ ነኝ፤ አሁኑኑ Follow በማድረግ የዚህ ስፖርታዊ ቤተሰብ አባል ይሁኑ! 🚀 @Abenezer kidus(Abini) @Bizuayehu seife8 @Habtamu Viva @nebu gabriel @dawahotessa1 @mujibkassim60  #hawassa #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopia #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #fyp

About