@fetehya.hassen2: ሰበር ዜና የኤርትራ ጦር የኢትዮጵያን ድንበር ጥሶ መግባቱ ተረጋገጠ! የአፋር ክልል ፕሬዚዳንት አቶ አወል አርባ ከአልጀዚራ አረብኛው ክፍል ጋር ባደረጉት ቆይታ የሻብያ ጦር ወደ አፋር ክልል መግባቱን ይፋ አድርገዋል። የክልሉን 36ሺህ ስኩዌር ስፋት ያለውን ቦታ መያዛቸውን ጠቅሰዋል። የኤርትራ ጦር የኢትዮጵያን ድንበር መጣሱን በኢትዮጵያ በኩል በይፋ የተናገሩ ባለስልጣን ሲል አቶ አወልን የገለጻቸው አልጀዚራ፤ በኤርትራ ጦር እና በአፋር ሀይሎች መካከል የተደረገው ውጊያ ያልተመጣጠነ እንደሆነ መረጃ አግኝቻለሁ ብሏል። የኤርትራ ጦር አሁንም ወደፊት እየገሰገሰ እንደሚገኝ የሚጠቅሰው ዘገባው፤ ኢትዮጵያን፣ ኤርትራን እና ጅቡቲን የሚያዋስነውን ስፍራ የሻብያ ሰራዊት እንደተቆጣጠረው ጠቅሷል። Andafta#fypシ゚viral #qafar3amo🇪🇹🇪🇷🇩🇯⚔tiktok #viralvideo #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👑Yene Zema.🦅
Region: SA
Monday 28 September 2026 21:39:02 GMT
Music
Download
Comments
leehadda :
2026-09-29 07:40:05
1
Ahemde,,,Abobakar :
2026-09-29 06:29:50
1
✨️keya 👸keng😘 :
asmata bas foha fana💪💪💪💪💪💪@
2026-09-28 21:44:13
2
miraadeena🇪🇷🤴 :
2026-09-29 06:22:42
0
Amlaay. .king🫅 :
🥰🥰🥰
2026-09-29 06:33:28
1
Gaali kooma :
🥰🥰🥰
2026-09-28 21:54:35
1
አላህ🕌 አክ☝️በር☪️ :
🥰🥰🥰🥰
2026-09-29 08:01:57
1
To see more videos from user @fetehya.hassen2, please go to the Tikwm
homepage.