@bmm494:

ይገርማል😁
ይገርማል😁
Open In TikTok:
Region: SA
Monday 28 September 2026 21:44:52 GMT
157075
5353
1418
1436

Music

Download

Comments

lmes557
city💙አፍቃሪ የባርሳ መርኮኛ💘❤️ :
እኔ የሚገርመኝ ለራሴ ሳወጣ እናደዲለሁ ለሰው ስሰጥ ግን ምንም አይመሰለኝም ይህ የድግምት ነው😂😂😂
2026-09-29 11:41:19
405
user6117863974687
ያረብ የቤተሰቦቸን ነገር አደራ🤲🤲🤲🤲 :
ወላሂ 100ብርም ቢሆን ባገኘሁት አምሮቴ በወጣልኝ 😢😢😢😢
2026-09-29 04:35:34
176
seni0064
መሬማ ነኝ ደሞዜን💸 ናፋቂ✝️🛖 🇪🇹🇸🇦 :
ከእንጀራው በላይ የመሻወሩ ብር ያቃጥለኛል😏😂
2026-09-29 00:09:52
215
salamgroupa
salam Group (A)📚📚 :
እኔም ከእራስ በለይ ንፈስ ብዬ ክትፎ 65 ድራም ጠልቤ የታክስ 35 ስጨመር በእትዮጵያ 😅 65+35=100×51=5,100 😁
2026-09-29 07:07:17
33
kalkidan7383
ኪዳነምረት እናቴ :
እደኔ ምራቁን የዋጠ🥺
2026-09-29 10:59:06
164
tg01769
ቲጅ የራያዋ 💚💛❤️🦅🌾 :
ዝም ብለሽ ብየ የምን ሂሳብ ማሰብ ነው 🤭😅🥰🥰
2026-09-28 23:31:19
282
gg126773
B ✈️🇪🇹ፍቅር ከገጠር ልጅ🫰 ጎንቻየ :
50×48
2026-10-01 20:19:40
0
wwwwwwsyuiuyuo9ccevbitej
Tringo,Tadesse :
yenantwuse,yameralie,
2026-09-30 13:27:08
0
user3617169590340
ነኣም 😲😲😲መዳም 💃💃💃💃ጠይብ 🤨🤨 :
እደኔ ምራቁን የዋጠ ትንሽ አሰጠኝም አላሣዝንም 🥺🥺🥺🥺🥺
2026-09-29 11:44:14
27
user9131072519451
𝄞≛⃝ፍ𝄢ሬ𓅂ሹ●───🇹🇷➊𝄢 :
እኔ ተወር በፊት 300 ጠልቤ አሁን ድረስ አዘላይ ነኝ 😥🤣
2026-09-29 11:09:24
15
user5672500769688
ድንቅነሽ አየለ :
በዱባይ ነው ውዴ2500🤣🤣እኔ ደሞ ከትላንት ወድ ባባ እና መዳም 4 ኪሎ ስጋ አምጥተው እቃቤት አስቀምጣ ልብሴን ቀይሬ ልምጣ ብላ ውስጥ ገባች እኔ ደሞ እስክትመለስ ግማሽ ኪሎ የምሆን ሰርቄ ትላንት ስራ ስትሆድ እኔስ ማነኝ በድንች ቆንጆ ወጥ ሰርቼ እንጄራም ጋግሬ ምሳም እራትም በላን 🤣🤣🤣🤣🤣🤣ግን የሰረኩት ማርያምን ስጋ እዚህ ቤት አይሰጡም የምጣል ካልሆነ
2026-09-29 03:38:30
14
samirawit91
mabrate🍫💙 :
እኔም ልጠልብ ነበር ግን በእትዮጵያ ብር ሰስበው አራት ሺህ ብረ ስበል ወሃ አሙቄ ጠጣውት🤣
2026-09-29 04:12:06
11
kdfbbsbdb
ሀቢብወረኢሉ :
50*51=2550😂
2026-09-30 08:25:53
0
cherqaye28fafiti
❤fafiቾ😘💘 :
ሚሻወር 50 ሪያል ከፍዬማ አልበላትም እሞታታለሁ እንጅ🤣🤣🤣
2026-09-29 06:19:09
26
kadijahsabir
Kahdija Sabir :
Oily yabazabat Blash. alfalgem
2026-10-01 02:44:15
0
e05458
✧ቀኑየ✧ :
ከለሊቱ 10 ነው ያየሂሺ😥😥
2026-09-29 00:22:37
49
user6257383475669
አድራሻየ ከመስቀሉ ስር ነው :
ሀዋላኮ 51ነው 50×51=2550 Note Good🤣
2026-09-29 04:20:46
12
l.binti.eislam
🦋Hiba🎀 :
ወላሂ ሡመ ወላሂ ምራቄን ዋጥኩ 2አመቴ 😢
2026-09-29 10:30:32
9
user9779502149120
ኢላሒ አንተ እገዘኝ :
ለሠው ነው የምንኖረው እመኑኝ እምናሣዝን ያአሏሕ እኛ ያላሳዘን ማን ያሣዝናል
2026-09-29 04:13:03
8
bentbaba4591
🌸ሪች🌸መታገሥ🌸 ዋጋ አለዉ🌸 :
ወላሂ ሥቂያለሁ
2026-09-28 22:03:08
7
zinu425
zizu :
ይሄው እኔም አለሁ እንጀራ ባየሁቁጥር ምራቄን እየዋጥኩኝ😂
2026-09-28 23:38:39
5
aarr5981
ZuZu💫የናቷ✍️ :
2ሺ ብቻኖ አይዞሽ አታስቢ🤣😂😂
2026-09-29 15:04:07
0
lulumehamed150
جزيرة الحب 💘 :
እኔም እያማረኝ ግን ስመነዝረዉ😂😂😂
2026-09-29 19:29:02
0
swfyaahmed
SOFi.A🧕☪️ :
የት ነው የሚገኘው እባካችሁ
2026-09-29 11:32:45
1
To see more videos from user @bmm494, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About