Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@nadja1o: #cinkarosi #caci
нађало
Open In TikTok:
Region: RS
Monday 28 September 2026 22:48:18 GMT
11322
564
12
25
Music
Download
No Watermark .mp4 (
1.45MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
1.96MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
🇷🇸☦️Chrisko☦️🇷🇺 :
Kafa Slatko
2026-09-30 21:12:59
0
𝒟𝒿𝓊𝓇𝒹𝒿𝒾𝓃𝒶 :
2026-09-29 06:07:44
7
fića012 :
2026-09-29 10:49:43
1
Desanka Maksimovic :
2026-09-28 22:58:27
2
ffilipsii :
2026-09-29 00:37:23
1
Sava :
2026-09-29 05:59:06
1
𝒟𝒿𝓊𝓇𝒹𝒿𝒾𝓃𝒶 :
Heell nah
2026-09-29 06:07:35
1
_savicc :
2026-09-29 00:03:49
1
𝓃𝑒𝓋𝒶 :
😍😍
2026-09-29 07:24:47
1
djinaxo :
🤩🤩🤩🤩🤩🤩
2026-09-29 08:40:27
1
andjela_kojic :
😻😻😻
2026-09-29 09:09:02
0
ffilipsii :
🔥🔥🔥
2026-09-29 00:37:12
1
Vuk :
😍😍😍
2026-09-28 23:07:13
0
vanjica✌🏿krem👅bananica😽 :
😍😍😍
2026-09-29 09:10:36
0
To see more videos from user @nadja1o, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
“አባት ሆይ ነፍሴን በእጅህ አደራ!” የሚል የሰለባዎች ተማፅኖ እያሳደደኝ ነበር። አሳዶኝም አልተወኝ ጥብቅ እጅ እንደሰነዘረው ባለመንታ አፍ ጦር ጀርባዬ ላይ ሲቀበቀብ ይሰማኝ ነበር። ከዚያን ጊዜ አንሥቶ ሰባራ ጦር የማባብል ባለጉጥ መጻጉዕ ኾኜ ዓመታት እንደ ስደተኛ ጥቁር አሞሮች በላዬ ላይ ተሰልፈው አለፉ፤ ለወንጠፍት አደራ እንደተተወ ፈሳሽ ዘመኖቼ የገቡበት ጠፋ። አሰዩኤል ሆይ ኩብኩባና ተምች የበሉባችሁን ዓመታት እመልስላችኋለሁ ተብላችኋል አላልክምን? በላ...... ...በዚህች ምድር አንዱ በአንዱ ላይ እንዲሁም አንዱ በሌላው ላይ ሲነሣ ያየሁ የተፈጥሮ ምስክር ነኝ። እነሆ የምስክርነቴን ሽንቁር እደፍን ዘንድ ጀርባዬን ለሰጠሁ መልክአ ምድር ደረቴን አቀበልኩ:: ወገኖቼ እንደገቦ ፍሬ በያሉት ተንጠባጥበው ዐየሁ፡ ሕብረት አጥተዋልና በጥንቱ ኩራት ፈንታ ከፊታቸው ፍርሐትና ድንጋጼ ወሯቸው ዐየሁ:: በምድራቸው ላይ ኹሉ ፈጣሪያቸው ጆሮውን አላዘነበለም። በፊታቸው መልካም ኾኖ የታያቸውን ኹሉ ሳይመረምሩ ያደርጋሉ። አኹንም ለጥሩ ነገር መቃብር ይቆፍራሉ:: ላሞቻቸው ወደ ኋላ ይግጣሉ፡፡ ጨለማቸው ከብራ ቀናቸው እጥፍ ይረዝማል፡፡ ዓመቶቻቸውን ኩብኩባና ተምች በልተውባቸዋል።መልካም ቀኖቻቸውን ለመአትና እርግማን ለውጠዋቸዋል። የነጻነት ቀኖቻቸውን እንደመከራ ጊዜ ጨቅላ አርቀው ወደኋላ ወርውረዋቸዋል። "እግዚኦ" ለማለት እንኳ ኀፍረት ሸብቦ ይዟቸዋል:: እነሆ በወገኖቼ ምድር ላይ “ሰብድዓት" ተንሰራፍተው ዐየሁ። ሰው መስሎ እንስሳ፣ እንስሳ ኾኖ ሰው መምሰል የማያስደንቅ ክስተት ተደርጓል። ትውልድ ኹሉ የባዶነት መሸጋገሪያ ከንቱ ድልድይ ኾኗል፡፡ “ምን ላይ በቅለን እንዲህ ኾንን?” ብሎ የሚጠይቅ የለም፡፡ ያለፍንባቸውን የአባቶቻችንን ጥርጊያዎች ዳዋ ይልሳቸዋል:: ወገኖቼ ከማነሳቸው የተነሣ ዕውነትና ትዕምርት ቀርቶ ውሸትና ቅዠት እንኳ መለየት የማይችሉ ኾነዋል፣ ሲገድሉም ኾነ ሲሞቱ አለማወቅ ውስጥ ኾነው በኩራት ተንጠርብበው ነው፡፡ የዚህ ኹሉ ምስክር ነኝ፡፡ ተፈጥሮ ደንግጣለች! ልጆቿን ኹሉ ሰላም ወዳለበት ልካለች፣ ጠምበለል፤ አብኖስ፣ አየርባ፣ አደስ፣ አደይ... አልነበሩም? አንቀጥቅጥ² እና ደም አስተፊ ብቻ እንዴት ቀሩ? ወይ ሀገሬ!! ጣዎስ፣ ጭላት፣ ጳልቃን... ለውበት ሽር ጉድ የሚሉበት ሽቅርቅር ምድር አልነበረን? እንዴት ድርጭት፣ ድፋርሳ፣ ጁንጁላቴ፣ ግርጣ፣ ፋሮ፣ ፌቆና ተምች ብቻ ሀገሩን ወረረው? ቅጣት አስፈጻሚዎቹ የተፈጥሮ ልጆች ብቻ ቀርተዋል። ቁርዬ የት ደረሰች? እንፋርት እንዴት ነገሠች? ሾለቅ እና ብርቂት የት ተደብቀው፣ ብቁልዳና ጨረባ ምድርን ሊያራቁቱ ማን ጋበዛቸው? በጦቢያ፣ በማርያም ጥላ እና በቅንጭብ ፈንታ አይጥ ሐረግ፣ የጅብ ጫማና አዞ ሐረግ ተንሰራፍተው ይኼንን ዐየሁ። ወይ ሀገሬ!! ዓለማየሁ ገላጋይ
MOTORES TOYOTA 2NZ(1.3L) 1NZ(1.5L) 📞997908814 #motor2nz #repuestostoyotaperu #motoresperu #importacionesperu #ventaderepuestos
Ahmet kaya: #foryou#actives#viral#lo9naa
#Quran #قران #القران #قرآن_كريم
Nhà có 2 em bé, mà lại còn 2 type da khác nhau.. thì chọn sữa tắm cho bé cũng khá là căng àhhh nhaaa !! #mimifamily #Lactacyd #HoptaccungPharmacity #PharmacityMachBan
يمكن اني تعودت عليها #ماجد_المهندس #شعراء #explore #اكسبلورexplore #شعراء_وذواقين_الشعر_الشعبي🎸
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy