@bahirdarstadium: Preparation complete. ለዋልያዎቹ የገንዘብ ሽልማት ቃል ተገባ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በነገው ዕለት ከሴኔጋል አቻው ጋር ወሳኝ ጨዋታውን ያከናውናል። ይህንን ጨዋታ ማሸነፍ ዋልያዎቹ በ2027 የአፍሪካ ዋንጫ ላይ ለመገኘት ወሳኝ የሚባል ነው። ከጨዋታው በፊት ከኢቲቪ ጋር ቆይታ ያደረጉት የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት አቶ ኢሳያስ ጅራ ዋልያዎቹ ጨዋታውን ካሸነፉ የገንዘብ ሽልማት ይበረክትላቸዋል ብለዋል። ለእያንዳንዳቸው የ100 ሺህ ብር ሽልማት እንደሚበረከትላቸው ነው ፕሬዚዳንቱ ያስታወቁት። በሀብታሙ ካሴ #bahirdarstadium #roadtopamoja2027 #ባህርዳርስታዲየም #afcon #ethiopiannationalteam
Bahir Dar Int'l Stadium
Region: ET
Tuesday 29 September 2026 03:30:00 GMT
Music
Download
Comments
Yoni :
ጃክሰን በዚልክ ያስፈራኛል ብዬ አንድም ቀን አስቤ አላዉቅም😁😁
2026-09-29 04:26:04
979
haymi :
ቆይ በንግግር መፍታት አይቻልም🥺
2026-09-29 05:35:41
493
jossey :
ሁላቺንንም አንድ የሚያደርገን ስለ ውጤቱ ቀድመን ማወቃችን ነው😁😁
2026-09-29 06:38:58
36
Dagim ⚽⚽⚽🥻 :
my favorite team in football 💪💪💪
2026-09-29 09:37:13
0
glory glory man United 🫅 :
እችና ውጤቱን በውስጣችን እናቀዋለን[Tears of joy]
2026-09-29 04:56:37
193
thè unknøwn🀄 :
እግዚሄር ይሁናቹ 😁🙌🏽
2026-09-29 03:42:23
341
AMI :
Welcome to Ethiopia, my African brothers 🇸🇳🤝🇪🇹❤️Just remember… the welcome is free, but the 3 points aren’t 😂🔥
2026-09-29 08:06:23
1
yabu7 :
yhehulum legna new 🥺🥺
2026-09-29 05:21:32
0
Michaelie A@ :
እንደ ሀገር ነዉ የፈራነው 🥹😳😳
2026-09-29 04:36:22
177
aymuthings :
እኔን ለ70ማለት አሁን ነው😂
2026-09-29 04:12:56
114
James 🔕 eF 🕹️ :
አይ ሀገሬJackson ሊያስቆጥርብሽ ነው 🥺
2026-09-29 05:24:53
85
Temuu-_-7 :
ንዳዬ ጃክሰን ዲዮፍ ኩሊባሊ.... ይሄ ሁሉ ለኛ ነው 😁
2026-09-29 04:53:44
53
𝐈𝐒𝐑𝐀♠️ :
ይሄ ሁሉ ለኛ😭
2026-09-29 05:40:27
48
🗣 𝙖𝙗/𝙢𝙖𝙣 🤫 :
ጃክሰን እኛ ላይ ሜሲ ነው የሚሆነውኮ 😢
2026-09-29 06:49:10
14
Feysal be :
አስራ አንዱንም በረኛ ማረግ አይቻልም?
2026-09-29 05:51:18
24
Dagiŋaldő :
patrick viera The Legend
2026-09-29 05:44:06
7
saleeban 🇪🇸🇧🇷 :
Ethiopia 🇪🇹 will win 2 :0
2026-09-29 04:47:05
3
beki blue 💙 :
me the first
2026-09-29 03:31:41
3
@Selman Abubeker :
ወላሂ ምንም ጠንካራ ቲም ቢሆን በሀገሬ እተማመናለሁ ድል ለዋልያዎቹ ጀግኖቻችንን ድል ይገባችኃል🥰🥰🥰
2026-09-29 06:37:20
34
kaleb12 :
ኢትዮጵያ 2-1 ታሸንፋለች 💪💪
2026-09-29 08:39:20
16
ጨቡሌ :
እኔ አላቅም እሱ ይሁናቹ
2026-09-29 04:56:48
16
LAWYER M_u-Le የሕግ አማካሪ♏️ :
ጸሎት እና ዱአ ብቻ መፍትሔ😳
2026-09-29 04:20:52
20
Dave Ye Enate :
እነሱ ስንት ሆነው ነዉ ሚገቡት ከበዛ ከ8እንዳይበለጡ😁
2026-09-29 06:19:25
19
Đãñĩ Scott 🐺 :
ሀገሬን ብዬ 100%
2026-09-29 07:30:15
5
ያ ሰመድ :
አዳነ ግርማና ሳሊዲን ሰዒድ ሙርኩዝ ኢዞ ቢሆንም እንኳን ይግቡሉን ኬትም ፈልጓቸው
2026-09-29 05:07:18
28
To see more videos from user @bahirdarstadium, please go to the Tikwm
homepage.