@yony6205: 🌹የፍቅር ❤️ደብዳቤ ✍ ♡ ♡ ♡ 💌"ይድረስ ለሄዋኔ "💌 ኑሮ እንዴት ይዞሻል እንዴት ነሽ ሄዋኔ ይመስገን ደህና ነኝ አታስቢ ለእኔ ..................ይልቅስ ሄዋኔ ወጣትነት አልፎ እርጅና ሳይመጣ ከቻልሽ ነይልኝ ካልሆነ እኔ ልምጣ ግን ልትመጪ ከሆነ መንገድ ሳትጀምሪ ማንነቴን ሰምተሽ ከቀረሽም ቅሪ ወደ እኔ ለመምጣት ሀሳብ ስትሰንቂ የሞላ ቪላ ቤት ፎቅ እንዳትጠብቂ ጥሪትም የለኝም ወርሼ የማወርስሽ ቤት ማጀቴ ባዶ ጮማ እንዳላጎርስሽ ልብሴም ድሪቶ ነው ፊቴም ውበት የለው ልቤም የእንባ ናዳ ክህደት ያቆሰለው ግን ይህን ሁሉ አይተሽ መፀየፍ ሳይረታሽ ንፁህ ፍቅሬ ገዝቶሽ ወደ እኔ ከመጣሽ እ.ጠ.ብ.ቅ.ሻ.ለ.ሁ........በደስታ ፈንጥዤ በሰባራው ልቤ ንፁህ ፍቅርን ይዤ፡፡
💔የተሰበረ ልብ💔yony 💚 💛 ♥️
Region: ET
Tuesday 29 September 2026 03:56:56 GMT
Music
Download
Comments
Duna f c :
beba yemachik tichilalak🙏
2026-09-29 04:50:30
1
Nesru🫰🏻🌹 :
በቃ ከዚህ ቡሃላ ቲክቶክ የምገባው ያንተን ግጥሞች like እያደረኩ ለማንበብ ነው🥰 ቀጥልበት አምበሳዬ🥰
2026-09-29 04:40:24
6
🎗𝙝𝙖𝙗𝙩𝙖𝙢𝙪🖤 :
እስኪ አለች ስላት የለሁም እያለች የለችም እንዳልል አንዳዴ ብቅ እያለች ሁሌም ያንተ ነኝ እያለች ለምታባብለኝ ተስፋ እንዳልቆር አድርጋ ለያዘችኝ ልጅ አንድ መልዕክት plaese እባክህ???
2026-09-29 10:44:04
2
h❤ m❤ :
ለኔም በቅርቡ ነው እናቴን ያጣዋት ስራልኝ😭😭😭😭
2026-09-29 08:31:34
1
ካስሸkk :
ተው አታስለቅሱን
2026-09-29 08:10:22
1
@samre :
እባክህ ለዛ ለአዳሜ አድርስልኝ በጣም እየተፋቀርን አብረን ለመሆን ላልተፈቀደልን😭
2026-09-29 05:03:07
1
ብቻ አትሙት 🙏👈 :
እሰኪ ለኔም መላ በለኝ ወድሜ ከራሴ በላይ ለምወደው 5 አመት ፍቅረኛዬ ግን ደግሞ አንድ ላይ አልሆንም አሁን ላይ ያለበት ህይወት ከኔ ጋ የሚሄድ አደለም ለኔም ጊዜ አይሰጠኝም እደሚወደኝ አቃለሁ ግን ፍቅሩን መግለፂ አይፈልግም ሂወቴን ግራ ገባት በናትህ አሪፍ የሆነ ነገር ሰራልኝ 👏💔💔💔
2026-09-29 12:50:28
0
saba Jo 💀 :
አራ ዘፈኑን ሙሉዉን ወዬ በሉን
2026-09-29 10:21:26
0
mehu love2 :
ፎሎ አርጋለው በስደት የራቀኝ ባሌ በጣም ነው ምወደው
2026-09-29 10:43:37
0
fish_am21 :
ante gn mndn new mishalh
2026-09-29 09:07:55
0
E :
በናታችሁ ሙሉክላሲካሉን
2026-09-29 09:40:47
0
M'S ዳምዘጋር :
አማረጭ ለደረገችን ስራ ብዬክ ነበር እኮ እሱ እቢ ሲለት ተመልሰ ለመጠችወ🥰
2026-09-29 09:51:39
0
ሰላም ለሰፊው ህዝባችን፡፡ :
ለኔስ አለመተማመን ለፈጠረብኝ
2026-09-29 07:51:15
0
once up on atime :
le wotader pleas
2026-09-29 04:05:21
0
@feki Laif 🇪🇹 🤷♂️🇬🇧 :
አደኛ ማርያምን 🥰
2026-09-29 08:59:27
0
T 💚💛❤️ ነኝ የቅመሞች እህት :
ለምን እንደማለቅስ አላዉቀዉ😭😭😭😭
2026-09-29 05:54:26
0
my Life :
ticilalehe
2026-09-29 09:59:58
0
yabuman1235 :
ተዘርቶ ላይበቅል ሞቶ ላይነሳ
ዘር ዘር አትበሉ ለነገው እሬሳ
ምስጥ ለሚያኝከው በስብሶ ለሚቀር
አሁን ምን ይጠቅማል ቢቆጠር የሰው ዘር
በቆሎ ቢዘሩት እሸት ሆኖ ያምራል
ጤፍን ቢበትኑት በቅሎ ይታጨዳል
ስንዴ ስንዴ ቢሉ ሀገር ይመግባል
የህል ዘር በስብሶ ሌላ እህል ይተካል
አሁን ሰው ቢቀብሩት በጥማድ በጥማድ
ከመበስበስ በቀር መች በቅሎ ሊታጨድ
ሰው ዘሩን ቢቆጥር እሸት ላያፈራ
እንዴው ለምን ይሆን? ይህ ሁሉ መከራ!
2026-09-29 07:04:46
5
Ezana🌴 :
🥰🥰🥰
2026-09-29 05:35:52
0
𝑦𝑎𝑦𝑎 :
👌👌👌
2026-09-29 04:15:17
0
Miftah Mohammed :
👌👌👍👍👍
2026-09-29 08:45:14
0
To see more videos from user @yony6205, please go to the Tikwm
homepage.