@yony6205: 👉#አንድ ሴት ድምፆን ከፍ አድርጋ ቤተክርስቲያን በር ላይ እንዲህ ትፀልያለች"እግዚአብሔር አባቴ እስካሁን ትልቅ ተስፍ ነበረኝ አንተ ትረሳኛለህ ብዬ አስቤ አላዉቅም ነበር የገዛ መሬቴ ላይ አስር የማይሞላ ቆርቆሮ ለመስራት አምስት አመት ሙሉ ቀበሌ ተመላለስኩ አሁን ግን መረረኝ ሁሌ እነግርሀለሁ እጠይቅሀለሁ ቀን አለዉ እግዚአብሔር እላለሁ ግን ግን ስህተት ነዉ አንተ እረስተኸኛል ከኔ ጋር የለህም ትተኸኛል ለምን እንደመጣሁ እራሱ አላዉቅም ግን ተስፍ ቆርጫለሁ ባአንተ "ብላ ስቅስቅ አለችና አለቀሰች። ይሄ ሁሉ ሲሆን ከጀርበዋ ያሉት አባት ይሰሟት ነበር። በሩን ለመክፈት ፈልገዉ ፀሎቷን ላለማቆረጥ ነበር ዝም ያሏት። እናም ተነስታ ልትሄድ ስትል እኚ አባት ተመለሽ እስኪ ልጄ ስታለቅሽና ስትፀልይ ሰምቸሻለሁ እኔ አላፅናናሽም ግን ከቻልሽ ቅዳሴ አስቀድሰሽ ሂጅ አሏት እሷም ፤የተወኝ እግዚአብሔር ቤት ከኔ ጋር የለሌለ አባት ቤት አልቆይም አለች አባም ግድ የለሽም ተረጋጊ ስታስቀድሽ ትንሽ ቀለል ይልሻል በኔ ይሁንብሽ ብለዉ ያስቀሯትና ታስቀድሳለች። ከቅዳሴ መልስ ወደ ቤቷ ስትሄድ ፍሬን የበጠሰ መኪና መንገድ ስቶ የሴትየዋን ቤት ፍርስርስ አድርጎባት የሰፈር ሰዉ በሙሉ እየተላቀሰ ታገኝዋለች። ማመን አቅቷት ከኔ ጋር የለም ያለችዉ እግዚአብሔር ከዚህ ፈተናና ቅስፈት እንዴት እዳዳናትና ምክንያቶች እንዴት እንደተገጣጠሙ ስታስብ በጣም ተፀፀተች ተንበርክካ አለቀሰች። ሰዎች ተይ ዋናዉ አንች መትረፍሽ ነዉ ይላሉ እሷም የምታለቅሰዉ በታምር በመትረፏ ስላልገባቸዉ ነበር።እናማ ፍሬን የበጠሰዉ መኪና ባለቤት ካሳ እንዲከፍልና ከበፊቱ የተሻለ ቤት ሰርቶ እንዲሰጣት ተወስኖላት ልትሰራዉ ካሰበችዉ የእጥፍ እጥፍ ቤት ተሰራና ተሰጣት አለቀ🙏እግዚአብሔር ይመስገን🙏🥰 መልክቱ፦እግዚአብሔር እንኳን ሊረሳን እንኳን ሊተወን ይቅርና ለሰከንድ በራሱ ከኛ ላይ ፊቱን ዞር አያደርግም ሁሌም ከኛ ጋር እግዚአብሔር አለ።እኛ ግን ከእግዚአብሔር ጋር ሆነን አናዉቅም ብንሆንም ሲጎድልብን እንጠራጠራለን እንተወዋለን ስለዚህ ጥያቄም ሆነ ፀሎት ስናደርግ አንተ ከኔ ጋር አይደለህም ሳይሆን እኔ ከአንተ ጋር አይድለሁም ወይ ብለን እራሳችንን የቱ ጋ እንዳለን ማየት ተገቢ ነዉ የሚል አስተሳሰብ አለኝ ።ከእግዚአብሔር ጋር የሚሆን ልቦና ይስጠን🙏ሰላማችሁ ይብዛልኝ!
💔የተሰበረ ልብ💔yony 💚 💛 ♥️
Region: ET
Tuesday 29 September 2026 04:10:10 GMT
Music
Download
Comments
𝐑𝐨𝐛el :
አሜን ብሉ እስቲ የድንግል ማሪያም ወዳጆች
2026-09-29 17:48:06
10
ውስጠ ወይራ ቅኔ💚💛❤ :
የኔም ስሜት ያለሁበትቤተክርስቲያን ስሔድ ማልቀስ ብቻ ሁለት አመት ሞላኝ የረሳኝ የተወኝ ይመስለኛል ግን እኮ 1 ልጅ ብቻ ነበረ የጠየኩት ከለከለኝ እፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭
2026-09-30 10:41:38
0
እናቴ21 :
አሜንንን ወንድሜ በጣም ከባድ ፈተና ዉስጥ ነኝ ጭንቀት ዉስጥ ነኝ እባክህ ይህን ስሜቴን የሚገልፅ ወዬ በለኝ
2026-09-29 19:17:34
3
አልፋ እና ኦሜጋ💞🙏 :
አሜን አሜን አሜን
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
2026-10-16 01:20:45
0
mulalem werkye :
ጌታችን መቸም አይተወንም🥰🥰
2026-09-30 06:22:27
2
marta :
አሜን
2026-10-15 18:56:31
0
Melkita❤❤ :
የሚረዳኝ የለምና ከእኔ አትራቅ
❤️❤️❤️
2026-09-29 16:04:07
2
mercy :
ለኔ ትልቅ ትምህርትነው ተመስገን
2026-09-29 16:38:14
2
Amilakie Temesgen :
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
2026-10-13 17:52:08
0
ኪዳነምህረት እናቴ✝️☀️🎁 :
ተመስገን🙏🥰🥰
2026-10-13 09:50:20
0
marshetanteneh :
አንድ🙏🙏🙏
2026-10-13 17:06:14
0
አቡቲ ጌት :
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
2026-10-14 18:43:45
0
Sete&&& Getu yemariyam lij :
አሜን
2026-10-15 18:54:01
0
ZEMENE :
አሜን🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-29 18:21:52
1
hiwi@1921 :
አሜን
2026-09-29 18:57:06
1
ዜዶ ነኚ የ እህቴ ናፋቂ :
አሜን
2026-10-11 17:11:54
0
user1567380100086 :
አሜን እኛንም ይስማን አምላክ
2026-10-05 11:50:22
0
@ J♡☆CRISTINA "A♡☆ :
amen amen amen 🥺👏🙏🙏🙏
2026-10-16 03:13:04
0
አባቴ ጻድቁ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ :
ቤተክርስቲያን ሒጄ ዝም ብዬ ማልቀስ ትዕግስት አጣሁ ወገን
2026-10-07 09:45:57
0
Meron Shshay :
amennn des yelal
2026-10-06 16:23:36
0
mola 19 :
አሜን አሜን
2026-10-06 14:38:25
0
የወደቀም ይነሳል :
ስንወድቅ ያነሳናል❤❤❤
2026-10-10 11:10:33
0
21 እናቴ :
አሜን
2026-09-29 05:54:55
0
To see more videos from user @yony6205, please go to the Tikwm
homepage.