@mekdi.mekdi85: #እኔ_ልከራተት_አይዞሽ_እግዚአብሔር #ይፈርዳል_የኔ_እናት_የወለደ_ያውቀዋል@ምቾት በሀገር ነው 😥😥

Mekdi baba🕊
Mekdi baba🕊
Open In TikTok:
Region: AE
Tuesday 29 September 2026 04:18:18 GMT
138905
9369
2013
782

Music

Download

Comments

alhmdulilah452
E&Z :
[Teary eyed][Teary eyed][Broken heart][Broken heart][Broken heart][Broken heart][Broken heart][Broken heart]
2026-09-29 08:04:30
1
bayu40356
ⓑⓐⓨⓤ✝️👑 :
ሳልወልድ ተሰደድኩ ብዬ ይቆጨኝ ነበር እንኳንም አሎለድኩም
2026-09-29 13:51:16
81
user9426149044711
ራህመት የመርሳዋ :
እኔ በቅርበት እማቃት ልጅ 2 ልጆቿን ለእህቷ ሰጥታ ስደት መጣች እህትየው የእንጀራ እናት እንደሷ አይጨክንም በየወሩ ብር ይላካል ልጆቹ ይሰቃያሉ ሌላው ቀርቶ ከቤት ስጋ ሲሰራ ለኛ ሽሮ ለብቻ ይሰራልናል ይላል 12 አመቱ ነው ወደ ትምህርት ቤት ሲሄድ ወጥ አሙቀህ ብላ ትለዋለች እሳቱ ካልተያያዘለት ሳይበላ ይሄዳል እንደምንም ከበላ ደግሞ እቃ እጠብ ይባላል በአይኔ ያየሁት እህቱ በጎረቤት ነው እምትውለው ድብደባውን እየፈራች ኧረ ስንቱ ከዛ ሰው ነገራትሌላኛዋ እህቷን ያዥልኝ አለቻት ያቺ ጭራሽ ልትገላቸው አሁንም እናቷን አንቺ ጋር ይሁኑልኝ አለቻት ትምራታቸውን አቋርጠው ገጠር ከአያታቸው ሄዱ መጨረሻ ላይ ሊሞቱባት እንደሆነ ሲነገራት ሄደችላቸው አመት እንደተቀመጠች ሲቸግራት ደግማ ትታቸው ስደት ናት ልጆቹ ግን አሁንም ስቃይ ላይ እንደሆኑ ሰምቻለሁ አንዳንድ ቤተሰብ ጥላት ነው ሽንኩርት ቸርችሮ ልጁን ማሳደግ ይበልጣል
2026-09-29 11:59:41
58
dy50fn2gkdzx
ወለተ ማርያም የእፎይ ተማሪ :
ማታ አይቼ መተኛት አቃተኝ 😳😳😳😳
2026-09-29 08:40:04
105
zaxvcm
🌹 Love Without Reason ✨🫀 :
ልጅ ያላችሁ ይዱና ቼክ አድርጉ ብር ብቻ እየላካችሁ አትቀመጡ ብር ምንም አያደርግም ዋናው ምን ላይ እንዳሉ ማውቁ ይሻላል 😭
2026-09-29 09:06:11
78
user584353227720
user584353227720 :
ገለውት ነው ታቆ ሞተ ያሉት አውቀው ነው😭😭😭😭
2026-09-29 09:54:21
34
hanyi.hanyi8
Hanyi Hanyi :
fatriy yefradbachaw legu edadat edazazangn esam aslkasachin abate yea saw kefat 😭😭😭😭
2026-09-29 12:59:59
1
salm.salm8066
salm salm :
[Crying][Crying][Crying]uuuf
2026-09-29 17:12:51
0
feker1435
ስኖዝ :
ነብሴ ተጨነቀች እኮ እኔም ልጄ ሰውቤት እየተሰቃየ ነው 💔💔💔
2026-09-29 10:51:56
11
zenet590
sitiቾ የሀይቋ🧕 :
እደት እዳሳዘነኝ እናቲቷም ምን ቃል ያፅናናታል😭😭😭
2026-09-29 08:21:06
14
tesefatesefa7
Tesefa Tesefa :
ካልሆን ቦታ መቶት ሙቶ በት ነዉ ሚሆንዉ😭😭😭😭
2026-09-29 10:42:26
8
meri0560
የምኖረዉ በፈጣሪነዉ :
ምን አለበቴ ማታ ባላይስ መተኛት አቃተኝ እሄ ልጅ ጥሎ የተሰደደ ነዉ ህመሙን የሚያቀዉ እናት ምን ቃል ያፅናናሻል😭😭😭😭😭😭
2026-09-29 09:53:56
9
elon7507
እኑ የ ኤሎን ⚖️ :
egziabher yefredlesh
2026-09-29 13:57:22
1
selamwitaschuhayi
S.A. :
faxareway.yalejen.negar.ader.kudusa.mikayel.late.new.ader.saxache.yamaxawt.🥹🥹🥹🥹🥹🥹gn.mn.ayenat.awrawchi.nache.yehen.yamsala.liji.baluta.😭😭😭😭
2026-09-29 09:43:49
1
.74220910
ጄሪዬ ☕ :
ይሄው ልጄን ለማንም ላለመስጠት አመድ መሰልኩ ኑሮ ጉሮሮዬን አንቆኝ ግን ለማን አምኜ ልስጥ የልጄነሸ አባት ራሱ አላምንም [Teary eyed][Teary eyed][Teary eyed][Teary eyed][Teary eyed]
2026-09-29 13:15:41
4
omahamd747
ማርያም እናቴ🥰(ሙሉ ሸዋ❤) :
መተኛት አልቻልኩም ማታ😭😭😭😭😭
2026-09-29 13:09:15
3
tooside331
Nutella🌰🦁 :
Weynaaaa [Crying]
2026-09-29 18:55:48
1
fikir660
🎶ቅሚጥል🎵🎶🤭 :
ግታየ ሆይ ልጀን አዳራ በልጀ አትፈትነኝ 😭😭😭 አይዞሽ የኔ ቆንጆ 😭😭😭
2026-09-29 13:06:51
2
h.hamano
ሃይሚይ♥️የናቴ በቻ 27🌹🌹21🌹 :
efff ማራምን ይዝህ ታርክ ያስፍስፍይ ይለም አስልቅስችኝ እግዚአብሔር ይልጅሽን ደም ያውታልሽ 😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-09-29 11:37:39
1
user5492253051559
አግዘኝ ጌታ ሆይ ደከመኝ🤲😢 :
እሰክ ለኔም ፀልዩለኝ እህቴች በልጃች ደከመኝ😢😢😢😢😢😢😢ወጋ የምከፋለው ልጃች
2026-09-29 11:37:29
1
barkotyesematulij23
ሀይሚ /ወለተ ጊዮርጊስ (23) :
ትላንት እንዴት እንዳስለቀሰችኝ ማርያምን እንዴት እንደሚያም 😭😭😭😭
2026-09-29 13:05:49
1
rukyaahmedrukyaah
Rukya🦋 :
እህቴ😥😥😥😥
2026-09-29 08:25:35
1
s.d.w393
s.d.w :
አምላኬ ሆይ ከምንሰማው ከምናየው ጥለናቸው የመጣነው ልጆቻችንን ጠብቅልን አንቺም ፈጣሪ ያበርታሽ እሕቴ እንኳን ደርሶ ማሰብ እራሱ ያሳምምማለ😢😢
2026-09-29 17:06:27
2
beti.love068
Beti keyti💚 :
እህ እህ እደት ትሆኝ ይሆን እማ😢😓
2026-09-29 11:10:18
1
user237325509821
haymi :
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭 በጣያማል እግዚአብሔር ያፅናሽ 😭😭😭
2026-09-29 12:17:42
1
To see more videos from user @mekdi.mekdi85, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About