@amhara1114: #ዶክተር 😭መምህር😭

ዋለ የጋይንቱ 🙅
ዋለ የጋይንቱ 🙅
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 29 September 2026 04:38:59 GMT
117990
5232
93
865

Music

Download

Comments

abe.tuulama
obsineerra :
I love you teacher ❤️
2026-09-29 06:58:52
3
mustefanasir3
yes I am :
doctor ena mamir sport yabazalu libal kitnatachaw
2026-09-29 13:08:28
1
abeteklu4945
Nobody knows the secret :
who is more healthy?
2026-09-29 14:59:37
0
meseret3361
ገብረ ሃና :
ቅኔዉ የገባዉ
2026-09-29 08:48:13
13
user7499247960
K H :
ጥቅም ያለበት ቦታ ያለ ሰውነቱ ይለያል
2026-09-29 06:47:40
14
user725884327967
ጊወናዊ :
ፍትህ ለመምህር እና ዶክተር ሹፌር
2026-09-29 09:13:16
12
koketi025
Alhamidulila Alhakubar :
exactly
2026-09-29 09:59:49
0
emebet.yemarimlij
Emebet Yemarimliji :
የዶክተሮች ስራ ተነስቶ አያውቅም ነበር ተባረክ ዶክተሮች ያለዘር የሚያገለግሉት ይሸለሚ ስራቸው ይነሳ ሁለት ልጆች ስውልድ ያየውት ቅንነት ሞያቸውን መካድ አልፈልግም ፍትህ ለምህርና ለዶክተሮች
2026-09-29 12:28:33
3
thetruth85_
The truth will set you free :
ኡዑዑዑ ሐዋሳ ሐዋሳ ሐዋሳ 😭😭😭 እንኳን አደረሳችሁ 🥰ይችን አድርሱልኝ ስለ እግዚአብሔር ብላችሁ 😭😭😭 አሁን ያለው ችግር 1ኛ የኪራይ ግመታ በገቢዎች ቢሮ ከሚመጡ ስነመግባር አልባ የሆኑ ባለሙያች የሚጣል አከራይ ተከራይ ግብር እደፈለጉት ሲያደርጉ የት መጮህ ይቻል ይሁን? ግመታዉም የሚጣለው ለነሱ መንግስት ሊያገኘው የሚግባ ብቻ ሳይሆን ለራሳቸውም ታሳቢ ያደረገ ጭምር ነው :: አሁን አከራይ ከኪራይ ገንዘብ መቀበል ብቻ እንጂ ወጪ ምንም እንደሌለ ተደርጎ 35% ቀጥታ መንግስት ግብር ጥለው ከዚህ በፍት የኪራዩን 50% እንደ ወጪ ይያዝ የነበረው ቀርተዋል :: ግብር የሚጣለው ከገቢ ወጪዎች አጥቶ ሲሰራ ነው የምናዉቀው አሁን ይሄ የለም :: መንግስት ሰራሽ ጭማሪ አይመስልም ታዲያ ወገን??? ድምፅ ሁኑልን ብለዋል አከራዮቻችን 😭😭😭
2026-09-29 13:04:24
1
user9978422500272ye
212327 :
ትክክለኛ አገላለፅ
2026-09-29 06:31:06
11
user9553043391544
wegene dhuguma :
this is fact!!!
2026-09-29 09:45:55
0
user2999747727103
ketema hailu :
ቅኔው እንደኔ የገባው !
2026-09-29 10:23:22
3
elu1868
Elu :
ያማል ቅኔው
2026-09-29 11:01:06
1
muleru.ye.ginniru
I belong to jesus :
የሚኖር ህይወት
2026-09-29 09:41:38
1
user24287133720602
ወሎ 💚💛❤ቤተ 💚💛❤አማራ💚💛❤ :
አቤት አገላለፅ👍
2026-09-29 05:39:16
4
fantawzegeye
ፈሲሁ :
አይይይይ ይህች ሀገር
2026-09-29 12:20:45
1
user9979605245179
dani :
Kkkkkkkkkk
2026-09-29 10:57:23
1
user99693177313711
shumye gedamu :
ይለያል
2026-09-29 11:21:50
1
gedefaw10
gedefaw :
ቅኔውየገበውችርስ
2026-09-29 04:47:09
8
emebet.yemarimlij
Emebet Yemarimliji :
ትክክለኛ እውነት
2026-09-29 12:26:25
1
akililu.elias69
ነገ ለራሱ ይጨነቅ :
ኢትዮጵያ ?????
2026-09-29 07:30:39
2
asa07541
Asa :
አቤት የዶክተሩና የአሰተማሪ ቅጥነት
2026-09-29 10:59:47
1
tesfaye.kebede.ye
tesfaye kebede yewelow mrkoyat :
የገባዎችሚኒሰተር
2026-09-29 10:06:27
1
user3597661785471
user3597661785471 :
እውነት ነው ምንም አሉ የለውም
2026-09-29 10:34:54
1
latera.hachalu
ማነው ልክ ⚖️ :
ለሎቹን ተው መምህር ነው በዚች ሀገር ተጎጂ
2026-09-29 07:57:07
3
To see more videos from user @amhara1114, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About