Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@mayor.adanech5: #adanechabebe #አዳነችአቤቤ #Mayor #adissabeba #ኢትዮጵያ
Mayor Adanech
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 29 September 2026 06:51:08 GMT
91292
4734
229
711
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0.66MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0.68MB
)
Watermark .mp4 (
1.46MB
)
Music .mp3
Comments
Lootii :
ያለ አግባብ የሰውን መብት የሚነካ ዉሳኔ ከተወሰነ የሚያጣራ አካል አለ?
2026-09-29 15:49:31
9
abi united የሰማአቷ ልጅ :
አዳነች እህቴ አዲስአበባ መሬት መስተዳድር እንዴት እያስለቀሱኝ የት አግኝቼሽ ልንገርሽ
2026-09-29 13:58:58
15
Firaa dhugaa Yesuusko :
wayyoo 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-10-22 08:58:49
0
Workinesh Asefa :
አረ ከንቲባ አዳነች አቢቢ መፍትሄ እንፈልጋለን
2026-10-22 05:10:18
2
Hayat :
አከራዬ እንዴት እደሚያረገኝ ሙሉ ግቢ ተከራየቼ የት አግንቼ በነገሪኩሽ
2026-10-20 23:46:44
1
Asras Alemayehu :
ትክክልነሸ ወረዳ ላዪ ነው ችግሩ ያለው እናገቢዎች
2026-10-14 16:18:37
1
Getahun Regasa :
ክብርት ከንቲባ በየመሰራቤቱ ብዙ ጉዶች አሉ የተፈጸሙ ህገወጥ ድርጊትን እንዲጋለጥ በመረጃ በማስረጃ ሰንጠይቅ አንዱ የሰራ ክፍል ለአንዱ የሰራ ክፍል በመደባበቅ ጥፋቱ እንዳይጋለጥ የሚሯሯጡ ሸፋን የሚሰጡ ለመሸፋፈን ምክኔያት የሚፈጥሩ አሻጥረኞች በየቢሮው አሉና የየመሰራቤቱ የአሰተዳደር ማኔጅመንት የሚቀርብለትን የተፈጸሙ ህገወጥ ድርጊቶች በወቅቱ መርምሮ አረጋግጦ ተገቢውን ውሳኔ በወቅቱ እንዲሰጥ መደረግ አለበት
2026-09-29 19:28:10
2
Lema asres Le16 :
ፍትህ ለአዲስ አበባ ልጅ
2026-10-15 16:16:21
3
adanech meles :
እረ እኛ በበታች አመራር ተበድለናል የት እንደምንደርስ ግራ ገባ
2026-10-05 12:18:01
4
twins boy :
you are our city blessing mami
2026-09-29 14:06:30
1
sinke :
ስንመጣ በርላይ መችያስገቡናል እናነው
2026-10-03 19:29:06
1
soleyana sefefe :
አረ አቃቂ ቃሊቲ ወረዳ 8 ክፍለ ከተማ አደራጅተው እነሱ ላለመፍታት ፍርድቤት ሂዱ ብለው አያንከራተቱን እንገኛለን
2026-10-15 17:46:08
1
God is love :
እኔ አለሁ በጣም ደክሞኛል የሚሰማን አጣን
2026-09-29 09:38:32
2
almaz wondimu :
ጀግና አድዬ ይመችሽ ትችያለሽ እሽ አንዳቺ አስር ቢኖር አገሪቷ ከዚህ በላይ ትሆን ነበር ጀግኒት
2026-09-29 16:15:05
4
Sami mamo :
አረ አዳንዬ ፍርድቤትን ፈትሺልኝ እባክሽ ህዝብ እያለቀሰ ነው
2026-09-29 19:30:18
1
Eden Girma Dinku 🇪🇹 :
ሰወድሽ አበቤአችን
2026-09-29 21:17:59
1
workneh mekonnen :
የተከበሩ ከንቲባችን በርቱልን!!!!
2026-09-29 09:42:48
1
Fekadu Kasshun :
🥰ትክክል አደራጅተው በሮቹን ሆሎ ያዘጋሎ በሚስኪኑ ላይ።🥰🥰
2026-09-29 11:17:09
1
eyoab sultan edit :
ምርጥ የኔ ጀግና አንቺ ጠቅ/ ሚር ይገባሻል
2026-09-29 17:28:32
1
ከበደ :
ስልጣን አለን ብላችሁ የድሃውን ቤት ጫረቃ ቤት ነዉ እያላችሁ ታሪጋ በመለጠፍ የሚትሠሩት ስራ ከበድ ነዉ ዋጋ ያስከፍላል ። ቆሚ ብላችሁ ስለ ኑሮ ዉድነትን አስቡ ግብር በሰዉ አናት እያፏጨ ነዉ ። ህዝብ ከመንግስት ጎን ቆሞዋል ። መንግስት ግን ከህዝብ ጎን አልቆመም ።
2026-09-29 19:22:33
1
tomas jebesa :
የሰው ስም ፎቶ ስልክ ቁጥር ፌስ ቡክ ላይ እየለጠፉ ንፁ ዜጎችን ወንጀለኛ እያሉ እየለጠፉ ነው ህዝብን ከመንግስት ጋር እያጋጩ ነው ትክክል አይደለም ሊታረሙ ይገባል
2026-10-02 08:18:24
0
@Habte :
11.5 ተመን የቤት ኪራይ ይከፈልን ነው አረ የመንግስት ያለህ
2026-10-22 08:08:39
0
ጊዜ ኢፍትሐዊ ዳኛ ነው የሰው ዳኛ በጊዜ ይለካል :
አሁን እኔ በወረዳ ስራ ሰርቼ ብሬን ቀሙኝ እያመላለሡ ብሩ በጣም ትንሽ ነው በዚህ የተነሳ አጥፍቼ ልጥፍ እረ ወገን ተቃጠልኩ ኡፍፍፍፍ
2026-10-22 16:00:28
0
@marti4356 :
እሰይ!! ጀግናይቱ የቱጋ ደሀ እንደሚበደል የምታይበት አይን ይገርመኛል እውነት ጀግና እስቲ አቃ/ቃሊቲ ክ/ከተማ ስትመጪ በአካል እንዳይሽ ብቻ ጋብዢኝ ስወድሽ
2026-10-22 11:04:54
0
፩፪፩፪ :
ተመስገን ተመስገን
2026-10-22 14:59:53
0
To see more videos from user @mayor.adanech5, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
nhạc cho love 🫶 #producertok
"Lông nách nhiều Hóa ra là #DrEyemo#hairremoval #kemtaylong #taylong #xuhuong"""
#اكسبلور
اپنے ماں باپ کی خدمت غلاموں کی طرح کیا کرو کیونکہ انہوں نے تمہاری پرورش شہزادوں کی طرح کی ہے Urdu poetry 🥀💔☹️ deep line ☹️💔🥹 plz spot foryou 😭💔🥀#fypシ #fypviralシ #urdupoerty #foryoupage #ismail_writes_01
Skinny arm
Арабша үйрену үшін парақшаға тіркел✅ kholouni n3ich- қазақша
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy