@abelbirhanu:

Abel Birhanu Baye
Abel Birhanu Baye
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 29 September 2026 08:10:23 GMT
185007
24817
254
1971

Music

Download

Comments

samigetnet7
Sami :
የኛ ሀገር ድሮንስ ምን እየሰራች ነው🤔
2026-09-29 08:58:05
158
robel64570
Robel :
እትዮጵያዊ መሆንህን አውቆህ ነው እቢ ያለህ 😁
2026-10-19 03:45:46
5
abubekerabdrahman
I am Abubeker, a city activist :
ኢትዮጲያ ቢቻ ነዉ ወደሀላ የቀረዉ😁😁
2026-09-29 08:33:08
49
usersynergy
Sisay Derebe :
ለእኛ ድሮን የሚላከው ለሞታችን ነው !!!!
2026-09-30 01:51:37
54
love.is.war44
እናቴ💗 :
እኛ በድሮን ነው የምንሞተው😥😥
2026-09-29 17:33:44
14
mikiyas.abera7
justin :
Abela, my dream is to become a major vlogger in Ethiopia one day—and I will achieve it! 💪
2026-10-20 13:00:42
0
tzta311
T ....✝️ :
ወይ ቻይና እኛም እየኖርን ነው😁
2026-10-04 09:20:30
5
azebshiferaw12
azebshiferaw12 :
ያደለው ይህን ይሰራል እኛ ደግሞ ለሰው መጨረሻ የምንጠቀምበት
2026-10-05 10:46:49
4
rich.certef
ℝ𝕚𝕔𝕙&𝔹𝕒𝕣𝕜𝕠𝕥 :
የእኛ አገር ድሮል ደጉ ባላገሩን ይፍጃል ያደጉት ሀገር ለጥሩ ነገር ያገለግላል
2026-10-13 11:20:55
1
lulululu74820
ንጉስ ሰለሞን :
ወየ ቻይናናናና።።ይገርማል በጣም
2026-09-29 22:27:33
4
mesigechome
mesi :
እኛ አገር ደግሞ ቦንብ ነው የሚመጣልን
2026-10-17 20:08:21
1
mekiu44
meki😘 :
መች ተማርክ አልሰማ ብለሕኝ
2026-10-01 18:28:43
1
sunlightt82
Sun :
የኛ አገር ድሮን ግን የምትሰራው ስራ 🥲🥲
2026-10-10 01:51:46
1
mo35108
ፍታለው D ፪፩ ፪፫ :
መች ይሆን የኛስ ቦንቡ የሚቀየር
2026-10-03 07:25:40
4
anu20629
Anu :
የኛ አገር ደሞ ሰዉ ለማጥፋ ይላካሉ ፈጣሪ ይቀይርልን
2026-10-12 12:23:57
1
number.14194
Number 1 :
እኛ ሀገርም እኮ በ ድሮን ነው። ምግባችን ጥይት ከሆነ ከራርሞ የለ.....
2026-09-29 17:52:24
3
danieltola14
medicine :
ይገርማል❤️
2026-09-30 05:17:51
3
user4797005139822
user4797005139822 :
መሰልጠን እንዲህ ነው አኛ ጋ ደግሞ ....
2026-10-01 03:51:12
1
milkiasshonga
Milkias sc :
እኛ በዘር እየተበላን ነዉ🥺
2026-09-29 12:24:57
7
hivpositvpp
ኤች አይቪ በኛ ይብቃ🇪🇹🚷 :
ግንዛቤ ለወገኔ 👆
2026-09-29 09:12:53
4
zelalemmakura
zelalem makura :
ቻይና ከዝ በላይ በልፅግ ትበል
2026-10-11 05:45:50
2
enatie.hiwotie
𝕒𝕞 :
የኛ አገር ድሮን እሳት ይዛ እየመጣች ልትጨርሰን ነዉ
2026-10-07 21:56:56
3
yibeltalalehew
Yibeltal utd :
አቤላ
2026-09-29 08:16:07
2
fegegitawa12
ፈገግታዋ :
@ፈገግታዋ:አረብዱን 🥹
2026-10-10 16:39:34
0
niga.hope.19
niga hope 19 :
እምቢ ብሎሽ አይደለም ውድ ስለሆነ ነው አቤሏ
2026-09-30 11:42:25
2
To see more videos from user @abelbirhanu, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About