Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@uraeldegu: ተወዳጆች ሆይ! ❓ጥያቄ፦ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በቃና ዘገሊላ በሠርጉ ቤት እመቤታችንን «አንቺ ሴት፤ ካንቺ ጋር ምን አለኝ? ጊዜዬ ገና አልደረሰም» ማለቱ ምስጢሩ ምንድን ነው? መልስ፦ በዚህ ንግግር ውስጥ ታላቅ አምላካዊና ድኅነታዊ ምስጢር ተሸሽጓል፦ 1)«ከአንቺ ጋር ምን አለኝ?» ማለቱ፦ ተአምራት ማድረግና ውኃውን ወደ ወይን መለወጥ ከአባቱ ጋር ባለው መለኮታዊ ሥልጣን እንጂ በሰውነቱ ከእመቤታችን በወረሰው ድካም የሚደረግ ስላልሆነ «በአምላክነቴ ተአምር በማድረግ ሥራ ከአንቺ ጋር አንድነት የለኝም» ሲል ነው። 2) «ጊዜዬ ገና አልደረሰም» ማለቱ፦ ከአንቺ በወረስኩት ሥጋ ለዓለም ድኅነት የምሰቀልበት፣ ሥጋዬንና ደሜን የምቆርስበት፣ በሞቴም ዓለምን የማድነው እንደ ሰው ልጅነቴ የእኔ የሆኑትን መከራዎች የምቀበልበት ዕለተ ዓርብ (የቀራንዮ ጊዜ) ገና አልደረሰም ሲል የሞቱን ቀጠሮ ማመላከቱ ነበር። 3) ምስጢሩ የተገለጠበት መንገድ፦ በቃና ዘገሊላ «ጊዜዬ አልደረሰም» ያለው ቀጠሮ በቀራንዮ መስቀል ሥር ደረሰ። በቃና ዘገሊላ በሰውነቱ እንዳላወቃት ገልጾ የነበረውን አምላክ፣ በመስቀል ላይ ግን ከአንቺ በወረስኩት ሥጋ እሞታለሁና «እነሆ ልጅሽ» በማለት እናትነቷን አረጋግጦላታል። በቃና «ወይን የላቸውም» ብላ ለሰዎች ያሰበችው እመቤታችን፣ በቀራንዮ ደግሞ ልጇ ስለ ዓለም ድኅነት ክቡር ደሙን ፈስሶ ቅዱስ ሥጋውን ሰጥቷል። የእመቤታችን ፍቅር፣ ረድኤትና በረከት በሁላችን ላይ አድሮ ይኑር፤ አሜን! 🕊️🙏✨ ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ❣️ ✍️ / ዑራኤል #f #fyn #tiktok #orthodox #tiktokviral
👮👌 Ł𝐄𝓐ᖇⓊ 🔥♛
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 29 September 2026 08:45:36 GMT
374
138
1
1
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
ማዚ :
[Pray][Pray][Pray]
2026-09-29 15:38:10
1
To see more videos from user @uraeldegu, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#fyp #parati #gymgirl 💅🏻💋@DFYNE.HQ @DFYNE
What’s the one thing ur country is the best ?
ma kwa zrah ba khuz sii sta pa kata ba khuz sii 🫀🖇️✨🍷🍂💙🎧#SajaTypist #PashtoMusic #PashtoLyrics #SlowedAndReverb #TrebdingPashto
anyone know actually why boston cons always stink bad tho…. @elaine #animeboston #twice
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy