@ethio6766: በነገራችን ላይ አገው ብትሉትም አገውነት አያሳፍርም አማራና አገው የተዋሀደ የተደባለቀ ህዝብ ነው #ላስታ#ወሎ#💚💛❤አማራ

ሙሉ አማራ የአፄወቹ 💚💛❤
ሙሉ አማራ የአፄወቹ 💚💛❤
Open In TikTok:
Region: FR
Tuesday 29 September 2026 10:01:57 GMT
58841
2406
96
201

Music

Download

Comments

user798400184
እሙየ ፍቅር :
አማራ ነኝ ለማለት ግን ለምን ይፈራል
2026-09-29 11:53:41
20
parageni
geni para :
አማራ ወሎ ላስታ ግዳን ሙጃ የእነ ራስ ካሳ ልጅ ነው🥰🥰 የንጉሱ ቅዱሱ ላሊበላ ሮሃ ከተማ ተወልዶ ያደገ ጀግና ልበ ሙሉ ነው🥰🥰
2026-09-29 12:53:51
28
vital_issue
ኤማሁስ :
አማራ ነኝ ማለት ለምን ፈራ..?? የትውልድ ቦታውን ነው ያብራራው..
2026-09-29 13:50:01
9
kassahun.best
ዮቶር 21 :
አትፍራ አማራ ነኝ በል[Power][Power]
2026-09-29 11:50:57
7
user1130107257669
user1130107257669 :
ፖለቲከኞች ካንተ ይማሩ ትችላለህ
2026-09-29 16:48:04
1
user59585156373049
user59585156373049 :
ልደቱ ምርጥ ሰው ።
2026-09-29 16:08:03
4
berihunshumet
Weleywu :
ልደቱ ልበሙል የወሎ አማራ ኢትዮጵያ ነው 🥰🥰🥰🙏🙏🙏
2026-09-29 14:26:41
5
yabe.yabe3
Yabe Yabe :
ልደቱ ኢትዮጵያዊ ነው
2026-09-29 16:42:16
1
geb238
አምባ እስራኤል :
አማራ ነኝ ለማለት ምን አስፈራህ (ምን ያሳፍርሃል)
2026-09-29 12:59:59
3
alemayehu960
His will be done :
እረ ይመቻቸው ወሎ ግን ብዙ ጀግና አለ
2026-09-29 15:08:20
2
eue.rue
አማራ ነኘ💚💛❤💪 :
የአማራነት መመስረቻዉ ከሆነዉ ቤተ አማራ ነዉ🥰🥰🥰🥰💪💪💪💪
2026-09-29 11:45:45
7
user91309040596271
user91309040596271 :
ልደቱ አያሌው ይመችሕ ለዘላለም
2026-09-29 15:53:31
1
abraham.abye8
ማርያም እናቴ🙏 :
ልደቱ ምንም መሆን ሳይሆን ፍላጎቱ ሀገሪቱ ሰላም መሆኗ ነው ጀግናችን
2026-09-29 15:10:08
2
fanitasolomon
Fanita Solomon :
Lidetu is the best
2026-09-29 11:46:32
3
temer717
Temer ali💎 :
ፒውረ አማራው አንተ ነህ
2026-09-29 10:16:55
5
tesfaye.canada0
የጎልቦ ልጅ :
የኔ ልበ ቅን ጀግና ወሎዬዬዬዬዬ
2026-09-29 14:01:16
2
user4725849183829a
user4725849183829Amanuel :
የአማራ ልጅ ጀግና ልደቱ
2026-09-29 12:58:34
3
temer717
Temer ali💎 :
የኔ ወሎዬ💪💎😍
2026-09-29 10:16:11
3
user626261367261
kush :
አገዉ ነዉ
2026-09-29 12:52:56
3
user8094637075715
ELIYAS ZEMENE :
Our hero brother Lidetu Ayalew የአማራይቱ ልጅ🥰🥰🥰💪💪💪
2026-09-29 12:33:00
1
fatomagetaw
fatoma :
እእወደሀለሁ🥰የኔጀግና🥰 ልደቱየ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-29 13:40:25
1
fatomagetaw
fatoma :
2026-09-29 13:38:12
1
hamzaali547
Hamza ali :
ልደቱ ኢትዬጰያዊ ነዉ ጊዜዉ የልደቱነዉ
2026-09-29 14:17:00
1
user6144656725012
አማራ ነኝ አልኩህ💪⚔️ :
መሆንም አለብህ እንደዚህ ቅን ፖለቲከኛ ምድር ላይ የለም[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-09-29 12:05:12
4
use97551527769
AITameen :
ያባቴ ያያቱ ልጅነህ ውስጤ ገነግሮኛል 🥰
2026-09-29 11:11:42
2
To see more videos from user @ethio6766, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About