@feven_11: Replying to @🇹🇷hiku🐦weፏ🐦 #skincare

feven🤍
feven🤍
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 29 September 2026 10:20:22 GMT
63219
1511
100
390

Music

Download

Comments

lidyahader
@lidu&dave :
Eucerin betam arif nw ene mokrew eyetefalign nw 👌
2026-09-29 15:45:45
2
mahi56308
mahi :
የተቀባሽውን አቀዋለው አዚሊክ እና ዩሲሪን ኚግመንቴሽን ናቸው ያጠፋል በጣም ውድ መድሀኒት ነው ዩስሪኑ ግን ችግሩ ስታቆሚው ይመለሳል ዶ ር ኡዳ ነበረች ያዘዘችልኝ ለምን ተመለሰ ስላት አታቁሚ ነበር ያለችኝ እድሜ ይፍታ አፎርድ ማረግ ትችያለሽ መልሱን ላንቺ እየገባ ኮመንት ለሚያነብ ግን ጥቅም አለው ብዬ ነው መጳፌ
2026-09-29 16:07:03
8
bettytg123
bettytg123 dimitryi :
እህቴ ማድያት የእረግዝና መዳኒት መጠቀም ካላቆምሺ አይተውም 🙏
2026-11-04 12:39:34
1
kidstgedamu
s,k :
ትሪትመንት አያድነውም ይመለሳል ታከሚ እሱ ነው እሚሻልሽ አኔ ተመልሶብኛል ስታከም ነው የዳንኩት
2026-09-29 13:17:54
3
aytitu3499225288053
heruta 12166 :
dual serum ena azilik acid eko aydebalekim 2 active ingredient bande sikin barrier
2026-09-29 12:49:34
4
user1679450671726
user1679450671726 :
ene lingersh ant pigment eucerin bichawun bkibnew minem atklaky
2026-10-01 06:28:29
3
user5381491812734
user5381491812734 :
ተይው እነዚህን ሞክሬያለሁ
2026-10-30 20:43:50
0
zeyenb82
zeyenb :
እኔ ያልተጠቀምኩት መድሀኒት የለም ግን ሳቆመው ሙሉ ፊቴ ማዳት ሆነ አላህ ይድረስልን እንጂ የማዳት ነገር 😭😭😭😭😭
2026-09-29 18:36:55
4
merim243
merim🤷 :
ስታቆሚ ይመለሳል ለምትሉት የፀሀይ መከላከያውን ብቻ አታቁሙት አይመለስም እቤት ውስጥ ብትሆኑም በመስኮት ሚገባ ብርሃን ስለሚጎዳቹ የፀሀይ መከላከያውን ተጠቀሙ🤝
2026-09-30 00:26:29
3
hayu1868
hayu :
Eucerin ለመጀመሪያ ግዜሽ ከሆነ ያጠፈል ግን ደግሞ ሲመለሰ በጣም አሰፈቶት ነው የሚመጣው አላህ ይረዳሽ አንቺ ከያዝሸው ውሰጥ የቀረኝ የለም still I’m on treatment
2026-09-29 13:05:44
3
mery14139
Mery :
Ene yasayeshihun Hulu tetekimealew gin sitakomi yimelesal Ina tikimu minu gaa
2026-09-29 10:47:56
1
userlnfvomh5h1
ፍትህ 16 :
ችግሩ ይመለሳል
2026-09-29 11:02:52
3
roz.lov5
ROZ LOV❤️👸🇪🇷 :
እሄ ሁሉ ምንድነው 😳
2026-10-03 10:12:03
2
user1578145810339
Bucheyee :
በጣም ውድ ነው ውስጡ ባዶ ነው !!!!! አይቻለሁ ቶሎ ያጠፋና ወዲያው ያጠቁራል!!!!!🙏🙏🙏🙏
2026-09-29 14:22:35
2
frehiwot_k
frita :
እባክሽ እህቴ ያብሳል እንጂ መፍትሄ የለዉም ለጊዜው የደበዘዘ ይመስልሻል እጥፍ ሆኖ ይጠቁራል
2026-09-29 18:04:58
4
betelhemalene8
Queen hugs❤ :
😭
2026-09-29 14:23:58
1
abonesh.abebe
Abonesh Abebe :
ቆንጆ የሚባለው ሰን ስክሪን የቱ ነው እባካችሁ
2026-09-30 11:29:10
1
senayit.degefa
Senayit Degefa :
አወዎ በጣም ያሥለቅቃል ሁሉም ነገር ግን ሢያቆሙት በጣም በዝቶ ነው የሚወጣው 🙏
2026-09-30 09:33:24
1
user9767934019935
አንድ ቀን ይሆናል 👌 :
ካጣ ጠቅሮ ይወጣል በዛ ላይ ያሳየሽው ሁሉ ውድ ጀምሬ ነው የተውኩት ልጆቼን ላሳድግ እሱን ላስብ 🥺ከሰል እየመሰልኩ ነው 🥺🥺
2026-09-30 11:28:05
2
selam.zeleke8
selam zeleke :
Yemataw besament sent gize
2026-10-02 16:10:33
1
aarom1203
Aroma :
ዩስሪኑ በቂ ነው
2026-10-21 17:05:31
1
hirugeli1
Hirut43 :
ስኪነር ያቀላዋልጅ አያጠፍውም
2026-11-03 11:37:20
1
zulfazdo
ኢነላሀ ማሀሳቢሪን :
ስታቆሚው ይመለሳል ሁሉንም ተጥቅሜ ሳቆመው ተመልሶል ድካም ብቻ ነው ወጪ ብቻ ዶክተሮች ያዛሉ ማዲያት አይጠፋም::
2026-09-29 14:30:53
3
yemi1616yemi2
Yemi :
ሲብስብሽ የኔን ሜሴጅ ታነበቢያለሽ 😳
2026-09-30 07:00:59
1
To see more videos from user @feven_11, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About