@tigray75: ማይጨው‼️ በማይጨው ከባድ የተባለ የመድፍ ድብደባ እየተደረገ መሆኑን የከተማዋ ነዋሪዎች ለአዩዘሀበሻ ገልፀዋል። የመድፍ ድብደባው ትናንት የጀመረ ሲሆን ዛሬም ቀጥሏል ብለዋል። ትናንት ብቻ 11 ጊዜ የመድፍ ድብደባ ተፈፅሟል ያሉ ሲሆን ጥቃቱ የደረሰው በአደባባይ አካባቢ፣ ታደለ ሆቴል ጀርባ እንዲሁም በራያ ዩኒቨርሲቲ በር አካባቢ  ሲሆን፣ ቁጥራቸው ያልታወቀ ንፁሃን ሲቪሎች መጎዳታቸው የከተማዋ ነዋሪዎች አድርሰውናል። በራያ መሆኒ መስመር ውጊያው ቀጥሏል። @tigray

ደሃይ ሚዲያ
ደሃይ ሚዲያ
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 29 September 2026 10:32:23 GMT
9767
137
9
6

Music

Download

Comments

meron.haftom
Landa :
ewy entay eina ngebro hjis dekimna eko.amlak aboy bejaka eba 😢😢😢😢💔💔💔
2026-09-29 18:26:40
2
muleta889
Muleta :
አረ ፈጣሪ ይቅር በለን
2026-09-29 12:29:47
1
user12751549174702
asil :
ፈጣሪ ሓደራኻ ሕማቅ ከይታስመዐና🙏🙏🙏🙏
2026-09-29 19:15:37
2
user1590394358159
Aron Mekiale :
ፈጣሪሆይ ይቅር በለን
2026-09-29 13:01:45
1
user3354402443332
አርሰናል💪 :
ማርያም ሕዝባ በዓልኪ ሓሊይ
2026-09-29 17:13:21
1
eyu_8jerry
user8084961646724 :
ፈጣሪ አየዋና ናብ ዝናብ ቀይሮ
2026-09-30 05:39:34
2
user9197150163333filmon
filmon :
ፈጣሪ ይሓልየልና[Kiss drop][Kiss drop][Kiss drop]
2026-09-29 16:27:41
1
mokonon.fiseha
mokonon fiseha :
tdf etew bekiorti
2026-09-29 12:48:07
0
To see more videos from user @tigray75, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About