@selsm21: #fypシ゚ #viral_video #entertainment #viralditiktok

selam21-Entertainment 🦋💫
selam21-Entertainment 🦋💫
Open In TikTok:
Region: AE
Tuesday 29 September 2026 11:25:58 GMT
53935
3762
85
378

Music

Download

Comments

z.a10541
ጊዜ ዳኛው :
ሀሳብ ስለሌለብን ሳይሆን ጸሀይ ስለማያገኘን ነው የቀላነው
2026-09-29 13:09:13
53
youdihe.youdihe
Youdihe Youdihe :
ኦረ በጣም የሚያምር ነበርኩኝ አረብ አገር ስመሳ በስራ ብዛት ጤናየን ተዛብቶ ፊቴን ገርጥቶዋል😡
2026-09-29 14:26:45
8
enku818
ጥሩሴት :
አልስማማም በሀሳበዎት
2026-09-29 11:59:33
11
user405529200087
halima 🌸🦋 :
ምክር መስማት ሰልችቶኛል ግን ያንተን ምክር ግን አለመስማት አልችልም🥺👌🏼
2026-09-29 12:20:58
11
1fafi44
Feti ❤️‍🩹 :
ሀሳብ የለባችሁም ማለት ለጣቅላላ ቤተሰብ ምናስበው እኛ አይደለን በዛ ላይ የቤተሰብ ናፍቆት አለ
2026-09-29 16:09:53
0
user8547621830439
መክሊት ሸዋ 💝 :
በትክክል👌👌👌🥺
2026-09-29 11:36:02
1
makdes2089
makdes😘🇪🇹 :
እውነት ነው
2026-09-29 14:19:52
1
user7452149049252
شامخ :
ትክክል
2026-09-29 13:20:21
3
se211216
🌙𝑺𝒆𝒍𝒊𝒏𝒂🌸 :
የድሮዎቹ ነበር እሚቀሉት አሁን ግን ፊታችን በብጉር እና በማዲያት አደተጠበሰ ዶሮ መስለን እየኖርን በዛላይ ከሩቅ ለሚያየን በጣም የደላን መስለን እኛ የምንኖረው ግን የገባን ከሆንን ስቃይ ቢሆንሞ ተመስገን እያልን ላብዛኞቻችን ደሞ የምድር ገሀነብ ያለን መስሎን ነው እምንኖረው ከሁሉም በላይ ሁላችንም የጭንቀት ና የዲብሬሽን ተለካፊ ነን so ከዳር ቆማችሁ የምታወሩ የምታጨበጭቡ ምንም አለገባችሁምና ዝም በሉ ምክንያቱም ሁሉም ስቃይ በፊልተርና በበሶሻል ሚዲያ የተለበሰ ነውና
2026-09-29 16:15:58
0
amayqueen19
call me Amu🎀☦️🦅🤌🧸 :
😳
2026-09-29 16:24:23
0
almaaz2540
Almaaz :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-29 15:42:46
0
nimatullaa2
yasimen💍 :
እኔ መች ነው ምቀላው😳
2026-09-29 16:02:43
0
alam.hussain00
Alam Hussain :
🥰🥰🥰💞💞1👌👌👌👌👌
2026-09-29 12:43:37
1
etehezccwh7
kal kalነዉ🙌 :
ገና ዛሬ ተሳሳቱ አንድም ቀን ሳላስብ አድሪ አላቅም አረብ ሀገር ከመጠዉ ነዉ ዉበቲ የረገፈዉ[Teary eyed][Teary eyed][Teary eyed]
2026-09-29 15:55:41
1
haset6585
ሳዶር የኔ ሂወት :
አይ የኛ ማማር የጤና እኮ አይደለም
2026-09-29 15:24:21
0
lbewa3
Semira weloyewa :
yes
2026-09-29 12:49:10
1
m5119529
አባቴክራቴ እናቴ ሄወቴ 💗 :
ሣህ🥺
2026-09-29 16:01:05
0
bemni0238
Bemni 1216192124 :
በትክክል
2026-09-29 12:21:59
0
ergo.tirifu
arisemaa y :
ewunet newu
2026-09-29 15:04:03
0
ruhamayamariyamli
ruhama ya mariyam lij :
😏😏😏😏
2026-09-29 15:05:16
0
user5893180103726
ክረታታዋ ቤትሰቡችን ናፍቄ😥 :
😂😂😆
2026-09-29 15:18:39
0
user2003495510967
እሙሱመያ :
እኔማባመትምጸሀይአላገኝ አመት6ወርሲሆነኝኢጃዛአበሀሄድን ተዛንፋስጸሀይሲገኘኝ ተመምኩ በቃዝብየመታመምአልሀምዲላ
2026-09-29 15:20:58
0
lemle37
lemlem 🦋🦋 🇪🇹❤️🇦🇹❤️ :
ይቅርታ እኔ አልተመቸኝም የሰው ሀገር 😢😢
2026-09-29 16:10:24
0
emaye.mengstu
ማርያም እናቴ :
ሀሳብ የለባቸውም አላልክም እና ማነው እቅልፍ እስከምናጣ የምናስበው
2026-09-29 15:07:00
0
user65018170807711
user65018170807711titi :
Tikikil
2026-09-29 13:10:29
0
To see more videos from user @selsm21, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About