@mensur_halabaw: #creatorsearchinsights #ethiopia vs senegal live

mensur ሀላባው
mensur ሀላባው
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 29 September 2026 12:43:38 GMT
51661
2507
49
110

Music

Download

Comments

darioss55
ከዛሳ :
እና አንተ ብቻ ነው መተቸት ያለብህ በዚህ ሀገር ኢኮኖሚ በመንግስት ይሄ ሁሉ እየተከፈላቸው እና ዝም ይባሉ ነው
2026-09-29 14:33:33
14
seyoummolla1
seyoummolla1 :
መሸነፉ ዜና አይደለም ካልክ , የምትከሳቸውስ ሰዎች ከዚህ የተለየ ምን ይላሉ ? ካላተጫወተ ብቻ የማይሸነፍ ቡድን የሀገሪቱን ነባራዊ ሁኔታ ያላገናዘበ የተጋነነ ከፍያ ይከፈለዋል ይህም ይሰተካከል ቢባል ምንድነው ክፋቱ ? ብዙ ከሰሀራ በታች ያሉ አፍሪካ አገሮች የሀገራቸው ሊግ የሚከፈላቸው ይታወቃልኮ። ሀገራችን ሊግ ውስጥ ስፖር ቤተሰቡን የሚመጥን ኳስ አለ እርግጫ አይደል የሚታየው ?
2026-09-29 13:12:35
27
cancel4345
cancel :
milisha lemejemeriya gize sisasat
2026-09-29 15:03:59
1
bibeminet
BINI Boss :
እና የትኛውን ቡድን ደግፈው ይዩ..ተሳስተሀል
2026-09-29 14:42:27
10
kalid0465
kalid :
ታዲያ ዋሹ እንዴ ?
2026-09-29 16:30:16
2
jafar.martial11
ANTONY MARTIAL🐐 :
CD SPORTS ይቻማቸው እዉነታው ነው የተናገሩት
2026-09-29 15:08:46
6
abenti42
Abinete23 :
የኮሚሽን ታገኛለህ ማለት ነው😂
2026-09-29 13:45:53
6
mulugeta.simachew
ch :
ሚኒሻ
2026-09-29 13:18:34
2
urser3410593619217
mashalah :
ድል ለኢትዮጵያ 2 - 0
2026-09-29 13:03:45
1
user27053819284512
ሳይኖሩ መኖር :
እና ምን ያድርጉ ሰባት አመት የተማረ ሀኪም 10000ብር እየተከፈለው አረቄ ቤት እነ ጨፈራ ቤት አየዋሉ 1000000ሚሊየን እና ከዛም በላይ ይከፈላቸዋል አምቡላም የሚከብርባት ሀገር ኢትዮጲያ
2026-09-29 13:57:50
1
bini.g74
Bini :
ዴግ አረጉ እሰይ
2026-09-29 13:13:37
2
mukamilhamdala123
Mukamil Hamdala123 :
ምልሻ ትክክል ነዉ
2026-09-29 15:43:51
0
userwlrij7zapx
ብር ነው ወዳጄ🇬🇧 :
በትክክል አውነት ነው💪
2026-09-29 15:17:26
0
glover.hhsjh3sujebejwwdn
oza :
ከነሱ የበለጠ ለኢትዮጵያ እግርኳስ ተከራክረዋ እስከ መታሰር ደርሰዋል መተቸት አይችሉም ማለት ተገቢ አደለም
2026-09-29 15:50:37
3
gashaw.misganaw8
Gashaw Misganaw :
ድል ለሴኔጋል
2026-09-29 15:29:05
0
neba.po
nebapo8 :
ሚሌ እንዴት ላርግ እሱንም ከመጨው ውጭ ማያቁ
2026-09-29 15:03:27
0
kenubih.mekonnen
Kenubih mekonnen :
ችግሩ ትንሽ ሚዲያ ሲያገኝ እራሱን እግር ኳስን የፈጠረ ይመስለዋል እያቡካካቹሁት እንዴት ይዩ በሙስና እየተጨመላለቀ ቢሸነፉ ዜና አይደለም ይላል እንዴ ስንት የሀገር ሀብት እየባከነ ወጣት ተጨዋቾች መጫወት ሲገባቸው፣ለአዲስ አሰልጣኝ እድል የማይሰጥ እግር ኳስን እንዲያዩ መናገር በእራሱ ሀፂያት ነው።
2026-09-29 15:10:54
0
malsambek
E@47 :
ልክ ነዉ
2026-09-29 12:50:41
0
fiseha67
ፍስሐ ዘላስታ➨🎤fiseha zelasita :
ለመሸነፍ ማየት አያስፈልገውም
2026-09-29 13:55:08
12
user5872152459083
man :
🤣🤣🤣ልክ ነው
2026-09-29 14:38:16
0
ma91437
maማንቼ :
እውነቱን ነው የሲዲ ስፖርት አባላቶች ቢቻል ከሚዲያ ማሶገድ ነው
2026-09-29 14:33:23
0
suraskmh0225
የኛ ጥበብ የሀበሻ ልብስአልባሽ :
ጌታ ይባርክህ
2026-09-29 14:03:29
0
ye.menzu.fames
eyob negn ye semenu ambasader :
stetu antegar nw bro
2026-09-29 16:22:56
0
kayiru30
kayiru kegna tvs :
@side sport[Tears of joy]
2026-09-29 15:02:40
0
mohahmed4321
አታስቂው አይኔን :
ምናገባኝ የትሊደርስ ሰውነት ቢሻው በግፍና በፖለቲካ ከተባረረ በኋላ በለጤው የኢትዮጵያ ህዝብ የኢትዮጵያን እግርኳስ አይቶ አያውቅም የቴሌቪዥን እስፖርት ዜና ሰአትንኳን ምነው የሀገርውስጥ እግርኳስን ዜናሰአትን በዘለለው እምንልበት ሰአትናዘመን ላይነን። አየን አየን አየን አየን ተስፋቆርጠናል ተጫዋቾቹ ምንም ይከፈላቸው ምን አይመለከተኝም ግዜያቸው ከሆነ ይብሉበት ምናገባኝ እኔ ምቀኛ አይደለሁኝ በቃ እርዝቀቸው ነው ሁሉም በግዜው ስለሆነ የከፈለውን ይክፈላቸው ምንም ሳይሰሮ እየሰሩቁና እየገደሉ እሚኖሩ አሉማ
2026-09-29 13:30:30
2
To see more videos from user @mensur_halabaw, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About