@sakitwaa12: #creatorsearchinsights #createsightinsight

Sakitawaa12🤏🦅
Sakitawaa12🤏🦅
Open In TikTok:
Region: SA
Tuesday 29 September 2026 12:51:37 GMT
35141
820
265
112

Music

Download

Comments

085kiya
🅚♱●──𝄞🖇ባለማህተቧ✝️❤️🤌🏿 :
5 ደቂቃነው አትዋሽ😳😳😳ከዚያ ክፍያ አለው
2026-09-29 13:14:34
8
misganaw3630
አፍቅሮ ከመሮጥ ሰርቶ መለወጥ(🇧🇭🇧🇭 :
እዚህ ስደርስ እቢ አለኝ አሳይኝ
2026-09-29 15:29:29
6
gete049
gete🌹ነኝ🌹የእህቶቿ🌹ናፋቂ :
ስርቶልኛል እህቴ አመሰግናለሁ
2026-09-29 13:05:46
3
desta.desal
💜አናምኤል✝️💒የእግዚአብሔር💒✝️ ስጦታ🙏 :
ኮድ አይልክም
2026-09-29 22:09:22
3
m21885395
M⃠ቾ𝄞ባለ♰ማህተቧ★᭄༆ :
እዴዝህ ነውእሚዬመጣ በቅንነት መልሱልኚ🥺🥺🥺
2026-09-29 15:41:51
5
fatumaadmasu759
𝑙𝑖𝑔 𝑓𝑎𝑓𝑖 :
አይሰራም ሳይሆን ግን 5 ደቂቃ ነው ወላሂ ስልክ ይመርጥ እንደሁ አላውቅም
2026-09-29 18:53:33
4
onedey241
muhisna(L💪L) :
ወላሂ 10ደቂቃ ሰረቶልኝ ሳይዘጋብኝ እኔ ዘግቸው ነወ
2026-09-29 15:04:56
2
alk.qpwi
የሴቶች አለቃ የኮሜንት አፍቃሪ :
እኔም 5ደቂቃ ሰርቶልኛል
2026-09-29 14:16:14
8
modawi75
⚔️👈 :
ወላሂ መጀመርያቀን ሠርቶ በሁለተኛዉ ቀን ብር አጣ አለኝ🤣🤣🤣🤣የምሬ ነዉ
2026-09-30 05:07:55
3
eyerusalem054
Eyerusalem Amare :
ዉዴ የኢትዮ ቁጥር ነወ ያለኝ ሳስገባበት እምቢ አለኝ ለምንድነዉ
2026-09-29 20:18:51
2
hadya1160
Hadya :
ኮድ ቶሎ አይልክም እንዴ?
2026-09-29 14:33:17
0
talent123y
Uzu😘 ስመ-ብዙ :
እኔም ሞክሬው ሰርቶልኛል ግን እያወራሁ ልቤ ብትን ብትን አለብኝ🙈 2 ደቂቃ ሲሆን ዘጋሁትእና ወደ አካውንቴ💃💃💃💃💃💃💃💃 ምንም አልቆረጠም ይመስገን🙏 ከዛ ግን ምንም ውስጤ ሊረጋጋ አልቻለም። Appuን ከስልኬ ላይ አጠፋሁት። እኔ ብዙ ጊዜ ነፃ የሚባሉ ነገሮች ያስፈሩኛል ቶሎ አልቀበልም🙄 እናማ ቅመሞችየ እስከዛሬ ኖረን የለ የላባችነነ ይባርክልን🙏 በሗላ ፀፀቱ አይለቅም የምሬን ነው ይቅርብን!!!!
2026-09-29 15:51:27
2
user6843802319187
fafi :
ውድባሉበትሀገር ምዝገባየለምነውየሚለው
2026-10-03 16:38:22
1
user2066744954206
የሀይቋ :
ከ 5 ደቂቃ በላይ ያለውን አሳይን ውዴ
2026-09-29 15:50:59
1
user90610631218622
እማ የኔ ናፍቆት :
ኮድ ይጠይቃል
2026-09-29 12:58:05
3
zumramahmud0
zumramahmud :
ማሬ ለእኔ እንቢ አለኝ ኮዲ ይጠይቀኛል
2026-09-29 22:21:54
0
sofiy4518
sofiy🌹(🦋) :
አትዋሽ 5 ደቂቃብቻ 😂
2026-10-01 16:37:04
0
user8814617072048
Hayat :
awo 5deqiqa bicha naw
2026-09-30 18:38:29
0
user4994686987384
ተመስገን. አምላኬ!!🌹🥰💜🩵⛪🇸🇦🇪🇹 :
እህቴ አመሰግንሃለሁ ከመጣው ነበር ድምጻቸውን ሰምቻ ላይ እንዳልሺው አርቼ ደወልኩኝ አመሰግናለው ይሰራል አምስት ደቂቃ ብቻ ነው እምቢ አለኝ እንደዚህ ነው የሚያመጣልኝ ስለዚህ ደግሞ ችግሩ ንግግር ብቻ ነው ያወራው ግን ሰርቶልኛል ወንድሜ ነው
2026-10-02 13:38:56
0
nuru.maru
R ነኝ ልባሟ :
ንገሪኝበአላህእቢአለኝ🥺
2026-09-29 19:24:31
0
shishig1984
ሽሽግ shishig :
🤣🤣🤣🤣ዉዶቼ 5 ደቂቃ ፉሪ ሌላዉ በብረነዉ እረ አትጃጃሉ
2026-09-29 21:25:58
2
user8730139446233
መገን ስደት👈 :
ሰርቶልኛል ግን ውዴ 5 ደቂቃ ብቻ ነው እህቴ
2026-09-30 03:49:45
1
user9241947400135
ላትረዱኝ አጠይቁኝ 😪 :
እኔ ዛሬ ሰርቶ 5 ደቂቃ አውራሁ የምር 🥰🥰🥰🥰
2026-09-30 13:05:21
1
le.hulum.gizi.ale
💫ام عمران 💫የማሜ💫ሸጋ ሚሰት🦋 :
5ደቂቃ ብቻ ነወ አትዋሹ😳
2026-09-29 15:08:19
1
user9659394769821
ጀግና💝 ሴት :
2026-09-29 13:28:15
0
To see more videos from user @sakitwaa12, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About