@ethiopiaff: Amaizing atmosphere in Bahir Dar Stadium

Ethiopian Football Federation
Ethiopian Football Federation
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 29 September 2026 14:31:03 GMT
27094
5713
43
135

Music

Download

Comments

kaderkder8
ወፊቱ 🕊️ :
130 ሚሊዮን ህዝብ ውስጥ እንዴት ትክክለኛ 10 ተጫዋች እናጣለን🤭
2026-09-29 15:14:08
69
esmaiel1334
ሀሮት :
ችግሩ ያለው መግሰት ጋ እና ፌዴሬሽን ጋ ነው ጥምር ዜግነት ጉዳይ ተስተካክሎ በእናት ወይም በአባት አበሻ የሆኑ በቀላሉ ለአፍሪካ ዋንጫ ሊያሳልፉን የሚችሉ ልጆች አሉ ግን መግሰትም ሆነ ፌዴሬሽኑ ልትሰሩበት አልፈቀዳቹም በተበላሸ አካሄድ በአማተር አካሄድ እየሀዴቹ የሀገር ሀብት ብላየኖች እየባከኑ ነው ክልሎች ብሊየኖች እያወጡ ነው ያንን ብሊየን ከታች U7ጀምሮ ከውጭ የተሟላ አሰልጣኝ አምጥቶ እሰከ U15ድረስ እራሳችንን አግለን በራችን ዘግተን መሰራት ይቻል ነበር ፕሮፌሽናል የሆነ ፌዴሬሽን ቢኖረን ኖሮ ክልሎች ብሄራቸው ከተማቸው እንዲወክል እንጂ ለሀገር እግር ኳስ የሚፈየዱት ነገር የለም ጫማ የሰለቀሉ ያረጁ የአፍሪካ ተጫዋች ቢዝነሽ መሰረያ ሊግ የሆነው
2026-09-29 15:43:44
10
cr7suuuu79
CR7⚡️⚡️ :
የኔ ባህርዳሮች አኮራችሁን ክልላችን
2026-09-29 17:05:46
4
mary_____512
mary :
Make contents with players,managers….…
2026-09-29 14:34:49
0
leomessigoat342
Leo :
ፌድሬሽኑ ፖሽን ያላቸውን አሰልጣኞች መርጦ ካልመደበ ለU-15 ከማጭበርበሩ አለበት ማለት ነው ያልተዘራ አይታጨድም
2026-09-29 16:52:27
1
mabreitsegaye
𝔨i𝔯𝔞 🇧🇷⓭ :
ምስግና ለምስኪኑ እህዝብ 🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-29 15:57:03
14
user5941241882282
MARTINEZ :
እስቲ ከ ጉቦ መብላት ውጡ አና ከ ሁሉም ክልል አሪፍ አሪፍ ተቻዋቾቺን ሰብስባችሁ አሪፍ በሔራዊ ቡድን መስሪቱ እንደዛ ካልሆነ የትም አደርስም 😔
2026-09-29 17:03:06
1
dvd5289
DVD :
የኔ ባትሆኑ ይቆጨኝ ነበር
2026-09-29 15:08:05
1
yuska2cold
يؤسف😌 :
2026-09-29 14:37:52
1
arse10_
Bayu :
thank you
2026-09-29 16:39:48
0
rebira112
Rebira :
er uuuuuu
2026-09-29 15:03:06
0
one.love.islam
𝙪𝙨𝙢ª`ŋ :
አልሃምዱሊላህ ,0-1
2026-09-29 15:33:23
0
melkemu61
Melke :
የኔ ቤተሰብና ይህ ክለብ አንድ ናቸው መቀጠል
2026-09-29 14:57:37
0
abrshifkr1
Abrish&Butu :
👏
2026-09-29 15:11:48
0
lijsultan9376
LIJ SULTAN❤ :
ሴዶ ና ጆኒ ሆኑብን😁😁😁😁
2026-09-29 15:04:55
1
fayareducouple
🌬🅕 👫 🅡📸 ➫ :
እኛን ለሩጫ ይጥሩን😂
2026-09-29 15:07:13
2
solomon.feseha
Solomon Feseha :
እኔ ምለው ቢያስ ለሀገሪቱና ለደጋፊዎች ሲሉ እራሳቸው ተጫዋቾች ማይለቁ ማርያምን እሄ ነው እንዴ ችሎታቸው
2026-09-29 17:10:03
0
aet_2022
aet20194 :
ተሸነፉ ተነፉ😜
2026-09-29 15:54:55
0
inat.hager.ethiopi
Hizkie03 :
💪💪💪
2026-09-29 16:40:19
0
abatu.man42
abatu man :
🥰🥰🥰
2026-09-29 16:39:03
0
faadilzeenuu
fade👌 :
👌👌👌
2026-09-29 16:19:54
0
rijal.nasir6
Rijal Nasir :
💝💝💝
2026-09-29 16:21:56
0
steved487
cäŋkuɔth nyatɛ̈r :
🥰🥰🥰
2026-09-29 16:32:34
0
viniyammathiwos
VINIYAM Mathewos mamo :
💕💕💕
2026-09-29 15:56:26
0
naol.jr77
S- a - k - s - i ✅️💲🥀 :
💪💪💪
2026-09-29 14:34:10
0
To see more videos from user @ethiopiaff, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About