@seadi_queen_2026: #Meme #MemeCut #CapCut #fyppppppppppppppppppppppp

▒░❆𝐒𝐮𝐬𝐮 𝐐𝐮𝐞𝐞𝐧❆░▒
▒░❆𝐒𝐮𝐬𝐮 𝐐𝐮𝐞𝐞𝐧❆░▒
Open In TikTok:
Region: SA
Tuesday 29 September 2026 14:48:33 GMT
46718
1064
194
930

Music

Download

Comments

ekram47478
Ekram... :
ተይኝ እስኪ በዱአብቻ አልሆነልኝም ገትቼ ካላስወጣሁ🤣🤣🤣
2026-09-29 17:10:55
17
seble.worku1
sebli :
የኔይቱ አለች አይደል ከጠቀመጠችው ማትነሣ
2026-09-29 15:30:31
0
88763085r1r
Skinaወሎዬዋ :
ኧረተይኝ እኔንማ ልታሳብደኝነው[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy]
2026-09-29 18:37:56
0
nakieee29
Lubina :
እረ ይገላግልሽ በሉኝ እንደው 24ሰአት ምግብ መጠፍጠፍ ከመጥበህ አትወጣ ቁሜ እቃ በማጠብ ወላሂ ኩላሊቴን ታመምኩ🥹 የአላህ ምነው እዝህ ቤት ስመጣ እግሬ ተሰብሮ ቢሆን ነው ያልኩት 🥹🥺
2026-09-29 18:54:24
8
foziya_14
༆𝐋𝐣𝐢❥𝐅𝐨𝐳𝐢༆ :
የኔምስራየላት[Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy]
2026-09-29 19:14:31
0
meki.0884
suhan 08 :
እኔ አላያትም ስራ ስትሄድ ልጆቹን አጣጥባ ትምርትቤት ትልካለች ግን ስንት ሰአት ነዉ ትምርት የሚሄዱት እኔ አላያቸዉም ሲሄዱ አርፍጀ ስለምነሳ
2026-09-29 19:07:03
3
ra6753760270
Radi የመቅደላዋ :
የኔስ አተኛ አወጣ
2026-09-29 19:40:10
3
hamida70261
Hamidaسيدا اسماماو :
የኔይመሻልይነጋል ወላሂ ወደውጭወታአታቅም ስወጣምይዛኝነው ስሰራአብራኝ መጥባህ ሳፀዳ አብራኝ መጅልስ ሳፀዳ አብራኝ ሳላ ሳፀደአብራኝ ሀማም ሳጥብአብራኝ ሀዋሽ ሳፀዳአብራኝ አላህይገልግልሽበሉኝ
2026-09-29 15:40:16
4
rm62112
lji rich 💫 የሪያዷ ሸቃላ💪👈 :
ችርስብቻችንንለምንውለው
2026-09-29 15:36:30
2
ski99999
🆂🦅ታዛቢዋ🕊🦋 :
ወላ እኔ ቁርስ ካበላ የሄደይ ሀሱርነዉ እምመጣም😂
2026-09-29 16:16:10
2
halewuya00
H𝔀𝓮𝓵𝓮𝔂𝓮𝔀𝓪❤️💛💚 :
😩😩😩😩እኔሥአሮጊትጋር እምደርቀው ምንልበል
2026-09-29 16:18:05
1
user2183103610993
❤❤umu hayder ❤❤🌷🌷 :
ኡፍፍፍ እንደው የመዳም ቅመሞችን የተሻለ እርዚቅ ስጠንንን ያረብ ሞትንኮ ውላ😭😭
2026-09-29 20:33:59
2
kerimaahmed221
ኩንፈየኩን :
የኔናትአላህይቀበልሽ
2026-09-29 17:21:52
0
user5181423613470
Alem :
ለኔ ሰራ አጥቸ መጥቸ ለሶ ልፅልይ ሆ
2026-09-29 19:30:21
1
sada.asasss
susu ማሪዛዋ 🍫🍬🍭💄 :
አለሁ አደለ አብራኝ የምዉል ስራ የሊላት ጨልየአለሁ ግን ደና አደለሁም
2026-09-29 16:26:37
1
ethiopiaethiopia186
hanan hanan🧕🥰 :
በገዝል ቤታቸው የምንማርርው ነገርስ እኔም እቤት ባትውል ደስታየነው 😂😂😂😂😂
2026-09-30 03:55:18
0
.selmwt
SELM የናቴ ናፋቂ🇪🇹🥰🇦🇪😍 :
2026-09-30 03:20:38
0
user1281730540902
بنت باب :
የኔ ሁለቀን አልሄደችም ምን አሥባነው ግን🤔🤔🤔
2026-09-30 02:36:38
0
zemuabeba
ገይታ :
አሚንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንለኔም
2026-09-29 23:26:01
0
amira.yegrbewa
🦋الحمد الله🌺 :
አሚን
2026-09-29 23:06:00
0
fa21625
🎭Liij.Fafi🧕▬▬▬●🕋▬▬▬▬●🇧🇴 :
🤣🤭😓
2026-09-30 02:39:40
0
f2336021
F ነ ኝ :
አሚንንንንን😂👌😂👌
2026-09-29 23:38:09
0
the609438
➳🇪🇹Keርleሷ➣➛🇸🇦 :
የድመት መጫወቻ እንሁን ዘንድሮ🤣🤣
2026-09-29 23:31:52
0
user6619292379122
مكية بينت بابا :
አሚን ጉል አሚን
2026-09-30 00:37:48
0
user484230352407
የባሌ ንግስት :
2026-09-30 00:29:12
0
To see more videos from user @seadi_queen_2026, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About