@kida_yegeter_lij: #ethiopian_tik_tok #foryoupage❤️❤️ #foryou #sharecopylink

Kida Yegeter Lij
Kida Yegeter Lij
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 29 September 2026 15:00:53 GMT
35084
5715
309
6913

Music

Download

Comments

tebarekellah
Tebarekellah :
gobez wendmy hulu sew indante aynet kn behon mn albet
2026-10-15 06:36:18
0
ansar064903
አንሳር🚶‍♂️እግረኛው 🙏 :
መቼም ቢሆን ተስፋ አትቁረጥ ያወቅከውን ከመናገር ወደ ኋላ እንዳትል,,ቀጥልበት🙏
2026-09-29 17:12:14
78
dawittekle646
nahusenay :
ክርስቲያኖችን የጎዳን እርስ በእርስ ከመዋደድ ይልቅ በሌሎች ለመወደድ የምናሽቃብጠው ነው
2026-09-29 17:00:31
5
kusheayil
Markot :
ማስረዳት ያቃተኝን ነገር አልከው
2026-09-29 16:32:13
48
birahmetik3
birahmetik :
ብቻ አላህ አብዝቶ ይውድህ
2026-09-29 15:44:11
25
sew.lsew3
Sew Lsew❕❔ :
ዊይይይይይይ አንተ ልጅ ህይወትህ አላህ ይባክልህ
2026-09-29 17:24:53
31
alfa62851
Alpha :
ክርስቲያን ወንድም እና እህቶች በዚህ መልኩ ተረዱን
2026-09-29 20:53:40
34
mule..7
Mule :
የጫትህን ላለማጣት መከራህን አየህ 🤣
2026-09-29 20:02:53
1
aadaw12
A@A best :
👍👍 ketlebet habibi
2026-10-08 15:10:44
2
sherefaebrahim
ebrahim sherefa (የፍቅር ፋሚሊ) :
tewew esun ante techelalaeh🥰🙏👍
2026-09-29 16:51:29
7
www.mohammedsolomon.com
mohammed :
ይመችህ ወዳጄ
2026-09-29 15:34:50
5
sewmehon701
ሰው ሁኑ ‼️ :
ኪዳ የሚገርም መልዕክት ነው 👏 በደንብ ኮፒሊንክ አድርጌያለሁ🥰🥰
2026-09-29 15:21:25
17
ebro827
Nile general trading :
በጣም በቀላሉ ግን የብዙ ማህበረሰብን ቅሬታ የፈታ አገላለፅ
2026-09-30 04:44:14
8
fu201606
Fነኝ❤የአለህ በሪያ❤❤❤❤ :
የረብ የአለህ ለዚህ ወድመችን ሂደያ ስጠው ያራብ ኢለሂሂሂሂ🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-01 05:35:46
1
shekur.worku
shekur worku :
በጣም በሳል አሰተሳሰብ ነዉ። አምባቢ መሖንሕ ያሳያል 🙏❤
2026-09-29 22:21:50
6
user81244473995457
የእውነት ኑር🌙⭐️💫 :
ቅን ጭንቅላት አላሕ ይጨምርልሕ
2026-10-01 07:59:26
1
1400.years.ago
1400 YEARS AGO...❤📚🌍🐫 :
ወንድማቺን ኪዳ አንድ ታሪክን ላስታውስህ። የነብዩ ሰ አ ወ አጎት ባልሳሳት አብዱል ሙጦሊብ ይሁን አቡ ጧሊብ ከሁለት አንዱ የነብዩ አጎት ነበር እና ነብዩ ነብይ ሆነው መልዕክታቸውን ለህዝቦች ሲያደርጉ ካፊሮች በጣም ሲያስቸግሯቸው የጎናቸው ያለው አጎት ካፊር ሆኖ ሳለ ሙሀመድን ስትነኩት እኔን ተራምዳቺሁ ነው እንጂ ጫፉን አትነኩትም እያለ ከለላ ሲሆናቸው ኖሮ ሊሞት ሲል ነብዩ ከጎኑ ተቀምጠው "እባክህን አጎቴ "ላኢላሀኢለላህ"በል አኼራ ላይ አላህ ጋ እንዲከራከርልህ"ሲሉህ ይችን ቃል ሳይላት ሞተ እናም አሁን ላይ ነብዩ አጎቴ ጀሀነም ውስጥ ነው አሉ። ነጥቡ ይህ ነው እሱም አሁን አንተም እስልምና ትክክለኛ ሀይማኖት እንደሆነ ተረድተሀል ዳሩ ግን ይህ እስልምና ትክክለኛ ሀይማኖት መሆኑን ማወቁ ብቻ ከእሳት አያድንህም።ኪዳየ አንተም እንደ ነብዩ አጎት ሳትሰልም ሞት ከቀደመህ ከከሳሪዎች ትሆናለህ እና ሳይረፍድብህ እስልምናን ተቀበል።
2026-09-30 12:53:57
4
halid.ebnu.abdu
Halid Ebnu wolid :
:መቼም ቢሆን ተስፋ አትቁረጥ ያወቅከውን ከመናገር ወደ ኋላ እንዳትል,,ቀጥልበት👏👏👏
2026-09-29 21:17:19
3
fetehnur6
በይኖርህም ትኖረለ :
ይማችህ በርታ
2026-09-29 17:47:52
2
baheruhussen8
Baheru Hussen :
በርታ ሀቅ ሀቅ ነው🥰🥰🥰
2026-09-29 22:16:50
2
me.rrrrrrrrrrrr
Merumi💜 :
Exactly
2026-09-29 17:30:32
2
muazkedir01
muaz kedir :
ኬዳ ወላሂ ከልቤ ❤️ነው ለአሏህ ብዬ የምወድክ እውነተኛ አመለካከት ሲኖርህ ወዳጅህ ሁሉም ጠላትህ ይሆናል ስለዚህ አትጨነቅ ውሾች ሁሌም ይጮሀሉ አንበሶች ግን .......... ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ አሏህ ሂዳያውን ይወፍቅህ💚❤️🥰
2026-09-30 12:30:42
2
abuselran2
Ethiopia ሐገሬ 🇪🇹 :
ትክክለኛ አገላለፅ
2026-09-29 17:19:01
4
no.name25858
🆂ū🅛€ :
አይዞን ኪዳ ማንንም አትስማ ወደፊት 👑
2026-09-29 18:18:18
4
salahabuzed3
Salah Abuzed :
በህይወትህ አላህ ህዳያ/ቃና መንገድ ይምራ ይባርክልህ!
2026-09-29 22:11:03
2
To see more videos from user @kida_yegeter_lij, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About