@waltagps1: ጠባብ ቦታ ላይ መኪና ፓርክ ማድረግ ይከብዳችኋል? 😱🚗 (ይሄን ቪዲዮ እዩት!) መኪናን ጠባብ ቦታዎች ላይ ለማቆም ሁለት ዘዴዎች አሉ! 🤯 ወደ ኋላ በመጠምዘዝ ማስገባት (Reverse Parking) ከፊት ለፊት በቀጥታ መክተት (Forward Parking) ዋናው ሚስጥር መሪውን በትክክለኛው ሰዓት ማዞር ነው! 🛣️ ጠባብ ቦታዎችን በፍጥነት ለመጠቀም ይህንን መለማመድ ያስፈልጋል! 👌 መኪናችሁን በጥንቃቄ ፓርክ ካደረጋችሁ በኋላ... ከሌባ ለመጠበቅ ዋልታ ጂፒኤስ (Walta GPS) ማስገጠም እንዳትረሱ! 📱🛡️ ሌባ ቢነሳውም በስልካችሁ ሞተሩን ማጥፋት ትችላላችሁ! እናንተ ፓርኪንግ ላይ ምን ይከብዳችኋል? ፃፉልን፣ ቀጣይ ቪዲዮ የምንሰራላችሁ ይሆናል! ድርጅታችን ዋልታ ቴክኖሎጂስ 👉ለቤት ወይም አውቶሞቢል መኪኖች የመኪና ስርቆት መከላከያ እንዲሁም መቆጣጠሪያ ጂፒኤሶች ፣ 👉ለከባድ ወይም ጭነት መኪኖች ደግሞ የመኪና ጂፒኤስ ከናፍጣ መቆጣጠሪያ ጋር የሚያስመጣ እና በራሱ ቴክኒሺያኖች የሚገጥም ድርጅት ነው። 🏆የድርጅታችን አገልግሎት በአዳማ ፣ በሀዋሳ ፣ በድሬዳዋ እና በመቀሌ ማግኝት ይችላሉ። - እርሶም ለመኪናዎ ነገ ዛሬ ሳይሉ ወደ ድርጀሰታችን ስልኮች አሁኑኑ ደውለው ያስገጥሙ። ☎️ 09 44 88 33 44 🙏ስልኮቻችንን በተደጋጋሚ ተይዞዋል ካሎት እባኮን ደግመው ይደውሉ። - አዲስ አበባ - አዳማ - መቀሌ - ሀዋሳ - ድሬዳዋ - ጅማ - ባህር ዳር 📲 09 44 88 33 44 - የደንበኞች አገልግሎት 👇ቪዲዮው ከጠቀማችሁ ላይክ ❤️ አድርጉ፣ ፎሎው (Follow) ማድረጋችሁን አትርሱ! #ParkingTips #DrivingSkills #TikTokEthiopia #HabeshaTikTok #CarTok #FypEthiopia #ViralEthiopia #AddisAbaba #WaltaGPS #DrivingSchool #CarTips

Waltagps
Waltagps
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 29 September 2026 15:04:34 GMT
808
29
0
2

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @waltagps1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About