@afnm407: የአፄ ምኒልክ ክፍለ ጦር በአገዛዙ ኃይሎች ላይ ድል ሲቀዳጀ፤ የሞርተር ምድብተኛ አባላት ከነ ሙሉ ትጥቃቸው ፋኖን ተቀላቀሉ!! መስከረም 19/2019 ዓ.ም የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው 5ኛ ዕዝ አፄ ዓምደ ጽዮን ኮር አፄ ምኒልክ ክፍለ ጦር፣ በትላንትናው ዕለት መስከረም 18/2019 ዓ.ም ለአስገዳጅ ወታደራዊ አፈሳ በተሰማራው የአገዛዙ ጥምር ጦር ላይ በሸዋ ጠቅላይ ግዛት መንዝ አውራጃ በመንዝ ላሎ ምድር ወረዳ ጦል ቀበሌ ታላቅ ድል መቀዳጀቱን የኮሩ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ክፍል አስታወቀ። የአገዛዙ ጥምር ጦር ወጣቶችን ለማፈስ መነሻውን ከመንዝ ላሎ ምድር ወረዳ ወገሬ ከተማ በማድረግ ወደ ጦል ቀበሌ ሲንቀሳቀስ፣ የአፄ ምኒልክ ክፍለ ጦር አናብስቶች ከቀኑ 6:30 እስከ ምሽት 2:30 ድረስ ለ6 ሰዓታት በፈጀ ተጋድሎ ያሰበውን ዓላማ እዳይሳካ ማድረጋቸው ተገለፀ። በዚሕ አውደ ውጊያ የሻለቃ አመራርን ጨምሮ 9 አባላት ሲገደሉ፣ ከ25 በላይ ቀላልና ከባድ ቁስለኞች እዲሁም ከፍተኛ ወታደራዊ ኪሳራ እንደደረሰባቸው ተገልጿል። ጥምር ጦሩ ሙትና ቁስለኛውን እያዝረከረከ ወደ መጣበት ሲመለስ በርካታ ወታደራዊ ቁሳቁሶች በወገን እጅ መግባታቸው ተረጋግጧል። ይሕ በእንዲሕ እንዳለ በሌላ ግንባር የ6ኛ ዕዝ 101ኛ ኮር 52ኛ ክፍለ ጦር የሞርተር ምድብተኛ አባላት፣ የአፄ ዓምደ ጽዮን ኮር ንጉሥ ሣህለ ሥላሴ ክፍለ ጦርን ከነ ሙሉ ትጥቃቸው የተቀላቀሉ፦ 1ኛ. ቢንያም አላምረው 2ኛ. ያብባል የሻለው 3ኛ. አብቲ ይመር 4ኛ. ፍቅሩ አተነህ ➠ ንብረት፦ ● ክላሽንኮቭ - 4 ● F1 ቦንብ - 8 ● ወታደራዊ ሚስጥራዊ ሰነዶች ● ተተኳሾችና የተለያዩ ወታደራዊ ቁሳቁሶችን ጨምረው ሕዝባዊ ትግሉን ተቀላቅለዋል። " ክብር ለትግሉ ሰማዕታት! " ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! አፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው 5ኛ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ

⚖️Yidnek⚖️
⚖️Yidnek⚖️
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 29 September 2026 15:11:03 GMT
38247
3100
36
326

Music

Download

Comments

user7906910395454
eyob :
ewnet new
2026-09-29 18:10:46
1
asrat.lidetie
AAA Asrat lidetie :
አረ ውሸት ነው
2026-09-30 04:05:32
0
mekdi.love377
mekdi ❤️ bchegnawa :
are wushet yhe lalo mdr aydelem
2026-09-29 21:31:30
0
abrham21627
ሚካኤል አባቴ :
እግዚኦ ውሽት
2026-09-30 01:50:52
0
user7660980239261
user7660980239261 :
ይሄ ሀገር አሁን መንዝ ነዉ መንዝ አይደለም
2026-09-29 20:02:55
0
user1415571409453
aby :
ዋው ስታምሪ
2026-09-29 19:51:59
0
shewa.yemenzewu.lg
shewa yemenzewu lgi :
2026-09-29 17:31:02
0
.2761182
ሁሉ ባንተ ሆነ 🚦🚥27 :
ውሸት
2026-09-29 16:40:34
0
selinswit
H H𝕒𝕓𝕖𝕤𝕙𝕒 N𝕖𝕨𝕤 🎐 :
2026-09-29 16:37:28
1
user9505874311540
tf :
ጣና ዜናን ባለማየት ጃሌጅ ይጀመር ጣና ቴቪ የብልፅግና ደጋፊ ነው
2026-09-29 15:54:31
0
mesredeyze0
Meseret :
💪💪💪
2026-09-29 17:08:59
1
chefkeketema
chefeofficial :
እውነት ነው
2026-09-29 19:42:30
0
user96113086147886
ሸዋየ አሳልፍ :
መንዝ አደለም
2026-09-29 20:32:23
0
user2455866687526
ወለት :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-29 18:06:41
1
atsetinshu3
አፄ ትንሹ :
🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-29 17:53:15
1
user8732447879050
user8732447879050 :
💪💪💪💪
2026-09-29 18:14:04
1
alemaz.mekasha
demnet :
🌹🌹🌹🌹🌹🌹
2026-09-29 18:07:07
1
yfer783
y ነኝ ወድሜን ናፋቂ :
🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-29 18:00:50
1
zen27275
አፍቃሪው :
❤❤❤❤❤❤❤
2026-09-29 16:56:18
1
bereket.beyen2
የዋሸኝ ህልሜ ነው@🌹 :
❤️❤️❤️
2026-09-29 16:33:19
1
goshubasaznew
goshubasaznew :
😏
2026-09-29 16:56:46
1
yeshidagnadesta2
ክርስትያን :
🥰🥰🥰🥰
2026-09-29 17:27:59
1
user3412314530339
anthunegn :
🥰🥰🥰
2026-09-29 16:50:36
1
medinaademu
Medina Ademu :
💪💪💪💪
2026-09-29 17:24:10
1
user5794161945730
yrwte :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-29 16:38:51
1
To see more videos from user @afnm407, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About