@cd_sport_analysis: #creatorsearchinsights #starfootballplayer #arsenaltips #footballnews #fyp @ሲዲ ስፖርት/CD Sport

CD Analysis🇪🇹
CD Analysis🇪🇹
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 29 September 2026 15:30:09 GMT
4563
288
8
12

Music

Download

Comments

abebe.nibretu
abe,,11 :
አሰልጣኙ ግን ኮንታ ይግባ
2026-09-29 18:41:27
0
.zelalem19
ZELALEM :
እውነት ነው👌👌👌👌👌👌👌👌👌
2026-09-29 16:11:38
0
yohanesreta
Morris :
አንቺልም
2026-09-29 16:55:43
0
abraham.marye
Abraham Marye :
ስፖርት እኮ ማሸነፍ ብቻ አደለም። ሁሉም ነገር ነው። ሀብት ገንዘብ ሰላም ካለ አሜሪከም ጠንካራ ቡድን አፍርቷል። ስለዚህ ትችታችሁ የመንግስትን ትኩረትና ስትራቴጂ ለምን አትተቹም። ይህን የመሰለ ስታዲወም እያለ እኮ ቡድኑ ውጭ ሄዷል። ቡርንዲ እኮ ሰላም ነችደ ስለሸላም ዘረኝነት ፌደረሽኑ አማራጭ ስላጣ ነው ወደ ባህር ዳር የመጣው። የወልደያ ስታድወም ስፋቱ እንጂ ከዚህ የሚበልጥ ነበር። እናንተ ግን ማነነ መተቸት እንዳለባችሁ አታውቁም።አልችልም ብሎ ውጤት አይመጣም። የናንተ ትችትስ ለምን ለውጥ አላመጣም። የምትተቹትን ስለማታውቁ። ካላወቃችሁ ስፖርቱ ካልተሻሻለ ለምን ጋዜጠኝነቱን አትተውትም። ምኞት ውጤት አመጣለሁ ብሎ እሚሰራ እንጂ እንደናንተ የምንንቃት አገረ ማን ነው ቡርንዲ ከኛ ያሳነሳት። በሰፋት መሠላችሁ። ስንት ፖሮፌሽናል ተጫዋች እንዳላችው ታውቃላችሁ። ስለዚህ ስፖርት ሁለንተናዊ እድገት ነው። አገር ከለማ ህዝብ ከተስማማ ጥሩ ፖለቲካና አመራር ካለ ማንም ከማንም አያንስም። ትችት ተችት ትቸት አንድ አማረጭ መፍትሄ ለሚመለከተው አካል ማቅረብ እንጂ በሚዲያችሁ መለፍለፍ። አይጠቅምም። እናንት ፍቃዳችሁን ለማደስ ስትለምኑ ናችሁ። ትችታችሁ ሁለንተናዊና ከመልካም ጎን መጀመር። ለምን ገብተህ አትሰራም። ለሜንስ አትጫወቱም። አስር አመት ተችተህ ውጤት ካልመጣ ትችትህን አቁም። በስፖንሰር ከተጫዋች በላይ ገንዘብ የምትሰበስቡ እናንተ ናችሁ።
2026-09-29 22:15:46
0
moylud_dino
BARSIISAA DHALOOTAA :
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
2026-09-29 16:03:09
0
user5400849614834
መልካም :
😆😆😄😆😅😂🤣
2026-09-29 15:39:05
0
user5254963994079
yasak. mkeso :
🥰🥰🥰
2026-09-29 15:32:19
0
n.livrpool
N Livrpool :
😂😂😂
2026-09-29 18:31:02
0
To see more videos from user @cd_sport_analysis, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About