@suzdebebe: ስለጠፋው ኮፒሊንክ አርጉ አካውንቴ ወድቋል🥺@Tigi’s Perspective Official @Donnie @Etsehiwot. D @ⒻⒾⓀⒾⓇ ⓨⒺⒷⒺⓁⓉⒶⓁ @MAKIBA #suzydebebehaymi

Suzy Debebe (Haymi)
Suzy Debebe (Haymi)
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 29 September 2026 15:41:16 GMT
37287
4705
229
1443

Music

Download

Comments

mercy.reta
Mercy Reta :
አፌ ቁርጥ ይበልልሽ🥰
2026-09-29 18:17:36
156
abditemame
abdi :
እኔ ወንድ ነኝ ሁለቱም ክብራቸውን ጠብቀው ይኖራሉ ካልሆነ ሁለቱንም ነው ምተዋቸው
2026-09-29 18:22:46
93
user9567382994531
ተስፋዬ እግዚአብሔር ነው :
ተው ተው ከሚስቴ ማንም አትወዳደርም ከሚስቴ እሚደርስ የለም
2026-09-29 16:25:49
52
getachewdiribao
getachew diriba :
መወዳደር የለባቸውም በሚለው እስማማለሁ
2026-09-29 17:31:18
61
tihut21
Tihut (አሽኬ) :
ውድድር የለም! በሚለው እስማማለሁ🤚
2026-09-29 16:26:21
40
melat.tadsse
Melat Tadsse :
እኔ እናትም ሚስትም ነኝ ትክክሉ ሚስት ናት
2026-09-29 18:35:08
10
amanuelmohamed
manuhe :
exactly ሁለቱም የተለያየ አመዛዘን አላቸው
2026-09-29 17:56:00
17
hanitaye72
hani🎀 :
my mouth cut for u 🙌🤝😂
2026-09-30 09:02:52
1
eliyana_to
Eliyana :
pp abet ewket
2026-09-30 13:29:51
2
asheyeserka
ጥቁሩ ሰው :
ውድድሩ ግድ ከሆነ ሚስቴ ለምን እግር አትበላም
2026-09-29 21:03:48
8
gedi001
gedion :
not even me come first before my mom. i was always with u but u lost me here🖐🖐
2026-09-29 17:39:45
5
its.miaa749
It’s Mi’aa🦋🇹🇷🇬🇷 :
My cake 🥰🥰
2026-09-30 16:59:58
1
user3806133792015
kidist Nigusie :
ስጀመር ባይወዳደር እናት ከልጅነት ጀምሮ አሳድጋ እዝህ አድርሳለች ጌታ ቢፈቅድ እድሜውን ሙሉ ከሚስቱ ጋር ነው ካገባ በኋላ ግን ሚስት ከማንም አትወዳደርም እናቱ እሱን ስትወልድ ዋጋ ከፈለች ሚስት ግን የሱን ልጆች ስትወልድ ዋጋ ትከፍላለች
2026-09-30 05:18:14
7
itjustme118
𝗶𝘁'𝘀 𝗷𝘂𝘀𝘁 𝗺𝗲 👑🔥 :
ደም ተፍታ ያሳደገቺኝን እናቴን ስታመም ታማ ስስቅ ስቃ ስቸገር ተቸግራ ያኖረቺኝ እናቴን 15 ቀን ብታመም ጥላኝ ለምትሄድ ለዘመኑ ሴት በፍፁም አላስበውም ለማወዳደር 😠 ለአንድ ቀን በስራ ምክንያት ሳድር ቁጭ ብላ በጭንቀት የምታድረው እናቴን ከማን ጋር አድረህ ነው ብላ ከምትጠይቀኝ ሚስት ጋር በፍፁም አላወዳድርም ይሄ የእናቴን ክብር ማሳነስ ነው ። ሁለቱም የየራሳቸው ቦታ አላቸው በዚህ እንስማማ ካልሆነ መምረጥ ግድ ከሆነ እማዬን ከማንም አላወዳድርም ይርዳው ጨርሶታል አንቺን ከማን አወዳድሬ ላብልጥ እንጂ አፍቅሬ አክብሬ እናቴን ከማ .........
2026-09-29 21:47:22
8
user947336063319
user947336063319 :
ቤተሰቡ ያልቻሉትን ባህሪያቸውን ችለን ኖረን ያወዳድሩናል
2026-09-29 20:17:41
16
emuti7
@emuti 🦋 :
ewnt nw mewdader yelebachewm 👌🥰
2026-09-30 08:05:30
2
abgc2004
ab :
ሁሉም የየራሱ ቦታ አለው በሚለው እንስማማ
2026-09-29 18:12:44
16
user4259181371654
zema :
ውድድሩ ትክክል አይደለም
2026-09-29 17:53:47
15
my.view88
My view 👁️ 👁️ :
I think we will be the best in-laws in future 😂
2026-09-29 16:12:22
24
jabaa_sihawan
Honey Badger🇪🇹😈💪 :
እናቴ❤️
2026-09-29 17:13:10
5
fidleinka.kedir
Fidleinka kedir :
👌👌👌🥰🥰selamshn yabezalesh🤲🤲
2026-09-30 13:21:23
2
berrykyb
Berry :
wy mn largsh
2026-10-01 05:32:36
1
hangery6
Sifen chala :
Betam gilts ko new anchi demo more geltseshiwal 👍👏👏👍🙏🏻🙏🏻
2026-09-29 20:04:05
1
blan.tadessa
Blan Tadessa :
እዉነት ነዉ የኔቆጆ🥰🙏
2026-09-30 07:45:25
2
kiya37571
𝖘𝖎𝖓𝖔𝖗𝖎𝖙𝖆 🦅 :
የልቤን ነው የተናገርሺው
2026-09-30 05:54:57
2
To see more videos from user @suzdebebe, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About