@mensur_halabaw: #creatorsearchinsights #ethiopia vs senegal highlights

mensur ሀላባው
mensur ሀላባው
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 29 September 2026 16:43:53 GMT
37714
1808
55
72

Music

Download

Comments

user1143224361435
lakew የሸዋዉ :
ere mekatel nw endet ke 135milion population 11 best football player ????????!!!!
2026-09-29 17:19:09
0
_realjossy7
_realjossy7 :
ETHIOPIA 🇪🇹 no stricker
2026-09-29 19:07:04
0
endalk2584
Endalk :
ክተቀመጠ በተ ሳይነሳ 90ደቂቃ የጨርሰ የመጀመርያው አሰልጣኝ አይቼም አላውቅም
2026-09-29 17:21:06
9
aaa986579
Aaa :
ከወንበሩ ያልተነሳ
2026-09-29 17:45:00
2
kassahun_d_gutema
Kassahun Dagnachew Official :
"የእኛ አሰራር ይሄ ነው፣ልምምዱን እኔ ስለማሰራ ጌሙን ለምክትል አሰልጣኝ መተው ነው።" ዬትኛውም ሊግ ላይ ዋናው በቅጣት ካልሆነ በቀር ዋናው እያለ ምክትል አሰልጣኝ ሲመራ አላየንም። እድል ቢሰጠውም እንኳን አስችሎት አይቀመጥም።ከዚህ በፊት ከ30 አመት በሗላ ብሄራዊ ቡድኑን ለአፍሪካ ዋንጫ ያሳለፉት አሰልጣኝ ሰውነት ቢሻው፣ ከዚያ መልስ ለቻን ውድድር ይዘውት የሄዱትን ቡድን እንደተመልካች ቁጭ ብለው እያዩ ተሸንፎ እንደመጣ ጋዜጠኞችን አመናጭቀው በዚያው ተሰናበቱ። ዛሬ ያንን ነው ያስታወሰኝ አሰልጣኝ እንዴት አስችሎት እጁን አጣጥፎ ቁጭ ይላል? ይመስለኛል ጨዋታውን ትተው ከጨዋታው መልስ ስለሚደርስባቸው ትችት እያሰቡ አልያም፣ በዚህ አቀማመጣቸው ቢያሸንፉ እንደምናሸንፍ ቀድሜ አውቄያለሁ ሊሉ ነው። ለምክትሉ ቢተው እንኳን ያሰቡት አሰላለፍ በሁለት ተጫዋቾች ቀድሞ መጎዳት አልተሳካም። ስለዚህ ይህንን ለማስተካከል ከምክትሉ ጋር መመካከር ነበረባቸው። አልፎ እነ ዳዋ ተቀይረው የገቡበት ሰአት ልክ አልነበረም። ካሳዩት እንቅስቃሴ እንዳየነው፣ ቀድመው መግባት ነበረባቸው። የኛ አገር አሰልጣኞች እንደ አጠቃላይ ለራሳቸው የሚሰጡት ስፍራ የተለየ ነው።የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ያሸንፋል የሚል ግምታችን 25% ቢሆንም በጠበበ ጎል መሸነፉ ተመስገን የሚያስብል ነው። የሴኔጋሉ አሰልጣኝ ቬራ አሳይመንቱን በጠባብ ጎል ቀድሞ ጨርሶ ውጤቱን አስጠብቆ ወጥቷል።ይህንኑ አሳይመንት እንዲጠብቁ ቆሞ ሲያርማቸው ነበር። ተጫዋቾች በልምምድ ወቅትና ለጌም በሚሰጣቸው ስትራቴጂ መሠረት ወደ ሜዳ ሲገቡ፣ ከውጭ ሆኖ ሂደቱን መምራት ያለበት ኳቹ ነው።ዛሬ ግን ያየነው የተለየ ነው።
2026-09-29 18:44:02
1
user1194507775230
በትዝታ 💔💔💔ኖአሪው 💘💘💘💘💘💘 :
በጣም በጣም ያሣዝናል ከተጫዋቾች ሰይሆን ከአሠልጣኝ ለይነው ችግር ያለው ለተጫዋችእኮ ሞራል እሚባል ነገርእኮ አለ ያሥደበረን ነገር ቢኖር አሰልጣኝ ከመቀመጫ ተነስቶ ሞራል ይሰጣልእኮ
2026-09-29 18:18:59
1
edilu274
Edilu Duya :
እና ምን እንድያስተናግድ ነበረ? ለተመልካች ሽንፈት ነው እንጂ ለተጫዋቾችና ለአሰልጣኙ እንዴ ውጤት ነው።
2026-09-29 17:23:24
1
yiblatamene
ÿĩbëłťäł Ťämëňë :
weg becha
2026-09-29 18:14:44
0
emuye.com0
ወርቁ ሞባይል እንጅባራ :
በመቆም ኮች ያድርጉ!
2026-09-29 18:21:38
0
selamshemels548
ok abegaze :
እኛ መቼም አናገግምም ተወው
2026-09-29 18:40:16
0
emranadane
عمران عمران :
ይህ አሠልጣኝ ነው ግን
2026-09-29 18:52:51
0
mhret.melat
mhret melat :
ደጋፊወችአምረነውየተሸነፍነውምክንያቱምየነበረአይቶታልሽመሉን
2026-09-29 19:27:57
0
user3906131460681
andi :
10 dekeka er aybalem beka tesnfnal
2026-09-29 18:55:10
0
bililgn.tegegn
ቆየን ካየን :
ጃጅቷል
2026-09-29 18:31:43
0
n.t.lave
AFA auto electrishan :
2026-09-29 18:42:23
0
yoni.yona00
Yoni Yona :
አያልቅበት
2026-09-29 18:48:09
0
abdulaziz10217
M̊e̊s̊ůd̊ O̊z̊i̊l̊🥰 :
ሌላዉ ደቂቃ ላይስ 😅😅
2026-09-29 18:20:53
0
emuye.com0
ወርቁ ሞባይል እንጅባራ :
ፖለቲከኛ?
2026-09-29 18:22:15
0
asadik.mahamed.al
Asadik Mahamed Albasher :
እውነት
2026-09-29 18:00:15
0
onlove242
ሁሉም በጊዜው ይሆናል :
በቃ አችልም
2026-09-29 17:53:34
0
natafelele177
Nata'tinsu❤23 :
ተጫወቾቹ ብቻ ሳይሆኑ እሳቸውም ለመቆም በጣም ነው የተዘናጉት😂
2026-09-29 18:12:53
0
nuurii.jimmaa
nuurii jimmaa :
eree tewu
2026-09-29 18:10:50
0
fikad6
fikad6.h :
ቢያንስ Cooling Break time ላይ ተነስተው የሆነ ነገር እንኳን ለተጫዋቾች አይሉም its big shame... Gatoch panom ግን ሜዳ ውስጥ እንዳለ ያውቀው ነበር..😡
2026-09-29 20:31:29
0
anitaa93239
Anitaa :
መቀየር ያለበትንስ በሰአቱ መች ተቀየሩ ስህተት ነዉ
2026-09-29 17:58:36
0
gecho1234537
gecho12345 :
arsamne eunat naw!!!
2026-09-29 17:19:12
0
To see more videos from user @mensur_halabaw, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About