@melhkecounseling: ለ3 ተከታታይ ቀናት (መስከረም 29፣ 30 እና ጥቅምት 1) የተዘጋጀ ልዩ ኦንላይን የስልጠና መርሃ ግብር: የችግር አፈታት ዘዴዎች በሰላም የመኖር ጥበብ የገንዘብና የሶሻል ሚዲያ አጠቃቀም የመስቀል በዓል ልዩ ቅናሽ: በመደበኛ 5,000 ብር የሚሰጠውን ስልጠና አስቀድመው ለሚደውሉ ጥቂት ሰዎች በ1,000 ብር ብቻ! #yetdaramakari #habesha #melhkmedia #marriagecounseling #melhkpodcast
መልሕቅ
Region: ET
Tuesday 29 September 2026 16:45:18 GMT
Music
Download
Comments
sarcho1126 :
Where's the phone number
2026-09-29 20:54:07
0
ሮዛሌ :
ስልጠና ሳይሆን እንዴት መለያየት እንደምችል ብቻ ብትነግረፕ
2026-09-30 05:23:38
8
tigi tkk :
በኦላይን ነው
2026-09-29 18:04:59
0
Mohammed Amin :
ቦታው የት ነው
2026-09-30 11:35:51
0
Tg12 :
አረ እንዴት መለያየትን እዳለብን የሚያስተምር ስልጠናም ካለ
2026-09-30 10:33:58
1
ልጄ😘ብርሃኔ :
አሁን በልከው መሰረት እኔ ነኝ የተቸገርኩት
2026-09-29 17:30:21
1
kiyu&nunsh :
ኧረ እኔ በጭለማ ነው ያለሁት እኔ ስገባ እሱ ይወጣል አጥፍቼ ከተኛሁ በኋላ ገብቶ ይተኛል የልጆች እናት ነኝ እርዳኝ ብቻዬን የልጄ ክፍል ነው የምተኛው ጨንቆኛል
2026-09-29 20:29:59
0
መጋቤ በረከት ቀሲስ አስቻለው ታደሰ :
ብር የለኝም
2026-09-29 18:41:20
1
Saymen__natanim :
እዉነትህን ነወኮ[Red heart][Red heart]
2026-09-29 18:58:55
0
user25232911804660meaza :
የትነው ድሬደዋ ነኝ
2026-09-29 17:38:58
0
sarcho1126 :
betam asefelagi new leni betam chegere laye negh lehiwotem yasegaghale hunetay lejochem aleughe
2026-09-29 20:55:26
0
Dinber gojamewaa :
xegeddd yiball menabatu yamexal
2026-09-30 09:19:53
0
ABINEZER @APO :
[Red heart][Red heart][Red heart]
2026-09-29 16:54:24
0
Nesi Nesanet 🥰🥰 :
🙏🙏🙏
2026-09-29 23:17:54
0
To see more videos from user @melhkecounseling, please go to the Tikwm
homepage.