@cook_with_mimi6: ያለ ኦቨን በመጣድ ብቻ የሚሰራ በጣም ለስላሳ እና ጣፋጭ የማር ዳቦ! 🍞🍯 እቤት ውስጥ በቀላሉ የሚዘጋጅ ልዩ አሰራር ነው። ​👇 እቤት ውስጥ ከሻይ ጋር ትሞክሩታላችሁ? ኮመንት ላይ ንገሩኝ! ✨ ​ግብአት፦ • የስንዴ ዱቄት: 300 ግራም • ሞቅ ያለ ወተት: 150ml • ማር: 1 የሾርባ ማንኪያ • እርሾ: 1 የሻይ ማንኪያ • እንቁላል: 1 ፍሬ • ዘይት: 30 ግራም • ሰሊጥ እና የማር ውሃ: ለስሩ እና ለላዩ ​አሰራር፦ • በሳህን ውስጥ 300 ግራም የስንዴ ዱቄት ማዘጋጀት • በሌላ እቃ 150ml ወተት፣ 1 ማንኪያ ማር እና 1 የሻይ ማንኪያ እርሾ አደባልቆ ዱቄቱ ላይ መጨመር • 1 እንቁላል ጨምሮ ማደባለቅ • 30 ግራም ዘይት ጨምሮ ለስላሳ ሊጥ እስኪሆን ድረስ በደንብ ማቦካት • ሊጡን በረጅም አድርጎ እኩል ቦታ ቆራርጦ ማዘጋጀት • እያንዳንዱን ርዝም አድርጎ ጠብልሎ በሁለት ቦታ በቢላዋ መቁረጥ • የሊጡን የስር ክፍል በማር ውሃ ውስጥ ካነከሱ በኋላ ሰሊጥ ማስነካት • በዘይት በተቀባ መጣድ ላይ ደርድሮ ክዳኑን በመክደን ኩፍ እስኪል መጠበቅ • ኩፍ ሲል በደካማ እሳት ላይ ከድኖ ለ20 ደቂቃ ያህል መጋገር • በላዩ ላይ የማር ውሃ አፍስሶ ለተጨማሪ 7 ደቂቃ አብስሎ ማቅረብ ​. . #የምግብአሰራር #የማርዳቦ #የቤትዳቦ #ቀላልአሰራር #HoneyBread

hana Kitchen
hana Kitchen
Open In TikTok:
Region: SA
Tuesday 29 September 2026 18:37:09 GMT
82871
1123
7
238

Music

Download

Comments

misuu6103
seenaa. kadir Arabii 🇪🇹 :
ባሪች🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-29 19:40:53
0
jituu.g.jiituu
G2 Jitu :
2026-09-30 13:46:03
0
jituu.g.jiituu
G2 Jitu :
2026-09-30 13:46:13
0
mominaam4gmail.co
[email protected] :
🥰🥰🥰
2026-10-01 12:17:38
0
fayiza.musa
Senaa Sabontu oromoo :
🥰🥰🥰
2026-09-30 09:32:59
0
aaaa40750
12345 :
😂😂😂
2026-09-29 22:30:19
0
user6061586719665rtykxx
12345678 :
✅✅
2026-10-01 15:03:48
0
To see more videos from user @cook_with_mimi6, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About