@vintadlbm8s: SQUARE BODY CHEVY & GMC TRUCK PARTS AVAILABLE! 🚨 1973–1987 Square Body Parts | Parting Out Multiple Trucks Looking for a hard-to-find Square Body Chevy or GMC truck part? We may have it! We have a large selection of trucks and parts available, with various models and years being parted out …and MANY MORE PARTS AVAILABLE! 📸 Don't see the part you're looking for? Send us a picture of the part you need, along with your truck's year and model, and we'll check our inventory for you. 📦 Shipping available — ask about shipping options and availability. #ClassicCars #AmericanCars #OldSchoolCars #CarParts #ClassicCarTok

HARD-TO-FIND CAR PARTS 🇺🇸
HARD-TO-FIND CAR PARTS 🇺🇸
Open In TikTok:
Region: GB
Wednesday 30 September 2026 00:13:56 GMT
282
12
0
1

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @vintadlbm8s, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

#ኤርትራ ምላሽ ሰጠች‼️ የኤርትራ መንግስት ከኢትዮጵያ ጋር ያለውን ማንኛውንም የዲፕሎማሲ ግንኙነት ሙሉ በሙሉ ማቋረጡን መስከረም 21 ቀን 2019 ዓ.ም. ባወጣው ይፋዊ መግለጫ አስታወቀ። ውሳኔው የኢትዮጵያ መንግስት በአዲስ አበባ የሚገኘውን የኤርትራ ኤምባሲ መዝጋቱን እና በአፍሪካ ህብረት የኤርትራ ተወካይን ጨምሮ 10 ዲፕሎማቶች ሀገር ለቀው እንዲወጡ ማዘዙን ተከትሎ የተወሰደ አጸፋዊ እርምጃ መሆኑ ተገልጿል። የኤርትራ ማስታወቂያ ሚኒስቴር ባወጣውና አዩዘሀበሻ የተመለከተው መግለጫ፣ የኢትዮጵያ መንግስት
#ኤርትራ ምላሽ ሰጠች‼️ የኤርትራ መንግስት ከኢትዮጵያ ጋር ያለውን ማንኛውንም የዲፕሎማሲ ግንኙነት ሙሉ በሙሉ ማቋረጡን መስከረም 21 ቀን 2019 ዓ.ም. ባወጣው ይፋዊ መግለጫ አስታወቀ። ውሳኔው የኢትዮጵያ መንግስት በአዲስ አበባ የሚገኘውን የኤርትራ ኤምባሲ መዝጋቱን እና በአፍሪካ ህብረት የኤርትራ ተወካይን ጨምሮ 10 ዲፕሎማቶች ሀገር ለቀው እንዲወጡ ማዘዙን ተከትሎ የተወሰደ አጸፋዊ እርምጃ መሆኑ ተገልጿል። የኤርትራ ማስታወቂያ ሚኒስቴር ባወጣውና አዩዘሀበሻ የተመለከተው መግለጫ፣ የኢትዮጵያ መንግስት "ኤርትራ የጥላቻና የጸብ ድርጊት እየፈጸመች ነው" በማለት ለወሰደው እርምጃ ያቀረበውን ምክንያት "መሰረት የሌለው እና እጅግ አስገራሚ" ሲል አጣጥሎታል። ይልቁንም አስመራ አዲስ አበባን በሁለት ዋና ዋና ጉዳዮች በጽኑ ከሳለች። አንደኛው የባህር በርን የሚመለከት ሲሆን፣ "የኢትዮጵያ መንግስት ሉዓላዊ የባህር በር ማግኘት ግዴታ ነው በሚል ሽፋን የኤርትራን ወደቦች እና የባህር ዳርቻዎች ለመውረር በማሰብ፣ ላለፉት ሦስት ዓመታት የማያቋርጥ የጥላቻ እና ጦርነት የማወጅ አጀንዳ ሲያራምድ ቆይቷል" ብላለች። በተጨማሪም ኢትዮጵያ ከዚህ ጥቃት ጎን ለጎን በኤርትራ ውስጥ "የስርዓት ለውጥ" ለማምጣት በማለም፣ የኤርትራ ታጣቂ ተቃዋሚ ቡድኖችን እያስተናገደች፣ እያሰለጠነች እና እያስታጠቀች እንደምትገኝ የኤርትራ መንግስት በመግለጫው ወንጅሏል። አስመራ አደገኛ የሆነ የፖለቲካ ውጥረት እንዳይፈጠር በማሰብ እስካሁን ትዕግስት እና ቆጠብ ያለ እርምጃ ስታሳይ መቆየቷን ጠቅሳ፣ "አሁን ባለው ተጨባጭ ሁኔታ ግን ለተወሰደባት እርምጃ አጸፋውን ከመመለስ እና ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የዲፕሎማሲ ግንኙነት ከሚያስከትለው መዘዝ ጋር ከማቋረጥ ውጪ ሌላ አማራጭ የላትም" ስትል ውሳኔዋን አሳውቃለች።

About