@adonaymada:

Adonaymada
Adonaymada
Open In TikTok:
Region: CA
Wednesday 30 September 2026 01:02:22 GMT
128093
12132
304
501

Music

Download

Comments

panda03niga
ፀማም🐼panda :
ለመጨረሻ ጊዜ ካካ ያለውን ሁላ አገኘውኮ[Tears of joy]
2026-09-30 01:25:35
93
abdulselam.fedelu
🖤 :
ሰው ከሰደት ወደ ኢትዮጵያ መቶ የድሮ ቤቱን ሰፈሩን ይጎበኛል አንተ ከኢትዮጵያ ወደ ካናዳ ሄደህ ትጎበኛለህ 😁💪👌
2026-09-30 01:22:18
275
mulye21muluye
𝐘 𝐄 𝐍 𝐄 ˢᵉʷ :
እንደ ኣዶኒ ልባቹ ቡሩህ ይሆን
2026-09-30 01:11:09
78
nenuperfume
Nenu🎀 :
ኡምራ ውሰዱኝ
2026-09-30 03:19:07
10
mihiret_solomon
mercy solo :
I didn’t think you’d meet the old Adonay this fast.
2026-09-30 03:00:50
7
aduologytv
Aduology♾️ :
This is such a beautiful reminder of how far you’ve come. That house holds so much of the journey that made you who you are today and while everything in there remains untouched, you’ve grown so much. I hope you walked through that door feeling proud of yourself, the version of you who lived there deserves to see how far those dreams have carried you!
2026-09-30 01:51:28
16
yaasmiinahmed60
Y A S M I N 🇪🇹❤️ :
ወገኔ እሱን አይታችሁ ተማሩ የማያልፍ ነገር ምንም የለም ያልፋል 👌🏻
2026-09-30 01:07:49
31
nuna09715
nuna :
ትዝታ ግን ደስ ሲል የኛም ሂወት እንዲ ልውጥ ያድርግልን 🥺🥰
2026-09-30 01:21:51
40
nebyat.g.1_fan
Nebyat✨444 🎥 :
ህልሙ የሚኖር ጠንኳራ ወጣት❤️❤️❤️
2026-09-30 02:55:55
10
samiman220
Sami....🇦🇹🤘🏿 :
የትናት ሂወትህን ተመልሰህ ያየህው ትግስተኛ እና ጠንካራ ልጅስለሆንክ ነው ጀግና💪💪💪
2026-09-30 01:08:50
20
nyamuontut
Muöybör 🦋🌹🦚 :
For how long did you abandon your house ?🏠
2026-09-30 04:01:43
0
jo___ker1
Joker 🃏 :
You are truly like a book. Anyone without arrogance can learn so much from you. You are a hero. The person who overcame yesterday is a hero, because they conquered their past.🔥🔥🔥🔥🫡🫡🫡🫡
2026-09-30 04:12:40
0
haniyee444
Honey🍯444 :
በቪድዮው ተመስጬ ላይክ ሳላረግ ረስቼው ወጥቼ ወደ ቀጣይ ልሄድ ነበር😂
2026-09-30 01:21:46
21
sunrise21161
Haymi 444 🤍 :
ፀጉር ማበጠርያዉ ይዘህልኝ ና አዱዬ ማስታወሻ😁
2026-09-30 01:17:16
34
hermi_ella
Heremella 🇪🇷 🇨🇦 :
Manifestation on another level. ✨
2026-09-30 03:24:28
0
__hana100
ሀና ወለተ ትንሳኤ✨ :
የዋሖች ምድርን ይወርሳሉና 💙ስለዚ ምኞትህ የተሳካዉ የልብህ ንፅህና ነዉ
2026-09-30 02:00:17
5
arius921
BabEl :
you sound like back to life from death. men that's kind of Neil Armstrong landing back on Earth 🌎
2026-09-30 01:35:12
1
miko.576
Miko444🐉 :
Guys, this is such an amazing video watch it till the end I loved it so much wow 😱❤️❤️❤️❤️
2026-09-30 03:20:28
0
meti4713
ⓂⒺⓉⓘ :
እኔ ማን ነኝ 💃😁
2026-09-30 01:09:58
20
kuzite8
Omie Ome :
ፈጣሪ ከፍ ያረገውን ማንም አይጥለውም እመኑኝ[Pray]
2026-09-30 01:54:38
7
anwermehemed
Anwer Mehemed :
:በቃ:: ጀግና ነህ ትላንትን ማሸነፍ .... ትልቁ ድል
2026-09-30 01:07:08
6
titimercy
ቲቲ’s reality show :
it’s not that long you just go through a lot. You see so many beautiful things. It looks like long time ago. but what’s important? Is you get a chance to heal , very proud of you
2026-09-30 01:50:25
8
adu3390
Adiam :
OMG, I feel like I’m watching a Netflix movie Adoni please post it fast I can’t wait🫢
2026-09-30 01:42:26
8
wirtuu111
Ďino. :
እኔ የተወለድኩት በሀረርጌ ነው ግን ቤተሰቦቼ ስለተበታተኑት ከልጅነት ጀምረ በአድስ አበባ ነው ከሰው ቤት ያደኩት።በዙ ችግሮችን ተቋቁመው እስከ 12ኛ ክፍል ተማርኩት ዉጤት ትንሽ ስለ ጎደለኝ ኮሌጅ ገብቼ በአንድ እጅ እየሰራሁ በአንድ እጅ እየተማርኩ እያለሁ ትንሽ ልቤን ስለ አመመኝ ለግዜው ትምህርት እና ስራም አቆመያለዉ።እኔን ያሳደገኝ ሰዉዬ በጣም ጥሩ ሰዉ ነው ግን እሱ የክፍለሀገር መኪና ሹፌር ስለ ሆነ አንዳንዴ ብቻ ነው እቤት የምመጣው የእሱ ምስት በጣም መጥፎ ነች ይህ የማይባል በደል ስታደርስብኝ ነበረች😥እኔም አሁን ከዛ ወጥቼ በክራይ ቤት ሕወቴን እየገፋውት ነው ።አኔ አሁን ሰዉ እንድረዳኝ የምፈልገው ነገር ብኖር ተሽሎኝ ወደ ስራ እና ትህምርት እስክመለስ ለምበላዉ እና የቤት ኪራይ የምችለኝ ሰው ነው 🙏የሰው ፊት እሳት እደሆነ አዉቃለሁ እኔ ደግሞ በሰዉ ፊት ቆሜ ስለማላውቅ በጣም ነው የከበደኝ ችግሮቼን ለማንም ተናግረ አላዉቅም የዉስጤን በዉስጤ ደብቄ ነው እስከ ዛሬ የኖርኩት😥!አሁን ግን የማረገዉ ነገሮች ስጠፋብኝ አእምሮዬ መዉጫና መግቢያ ስያጣ በናንተ ፊት መቆም ወሰንኩት።እንዳስቸገርኳቹ ይገባኛል ግን ምን ላድርግ እድሌ ነው ይህ የሆነዉ😥!! ስሜ ዲኖ አብዱሰላም ይባላል ።እድሜዬ አሁን ነው 20 አመት የሆነው ። አመሰግናለሁ 🙏🙏
2026-09-30 01:23:42
6
atlovie
T lovie 👩🏽‍🍼💙🧸 :
am so proud of you hun God timing is perfect may God continue to bless you.you doing great job 🙏🏾🥰🥰
2026-09-30 01:10:36
5
To see more videos from user @adonaymada, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About