@zaheer_abbas_555: #CapCut hn g #foryoupage❤️❤️

ZaheeR_555
ZaheeR_555
Open In TikTok:
Region: PK
Wednesday 30 September 2026 02:36:32 GMT
5803
864
18
32

Music

Download

Comments

meharbilal741
meharbilal74 :
inshallah
2026-10-01 12:49:30
0
whid305
🇦🇪 MÙHÁMMÁD. @deel.rehmani :
Insha Allah
2026-09-30 08:01:36
0
rahmangujjar23
رحمان گجر :
kmll
2026-09-30 04:27:00
0
faisal.prince358
Faisal Prince :
❤️❤️❤️❤️
2026-09-30 18:35:14
0
abdul.huaiun80
Abdul Huaiun80 :
♥️♥️♥️
2026-09-30 20:16:37
0
abdul.huaiun80
Abdul Huaiun80 :
👍👍👍
2026-09-30 20:16:35
0
ch.amir971
Ch Amir :
❤️❤️❤️
2026-09-30 17:10:39
0
faizanzakhmi06
Zakhmi 🤕 :
🖤🖤🖤
2026-09-30 15:53:49
0
kamran.bahtti98
Kamran Bahtti :
❤️❤️❤️
2026-09-30 15:13:17
0
awais.jut6
Awais Jutt 💪😎 :
🥰🥰🥰
2026-09-30 10:03:38
0
user3439262727200
user3439262727200 :
🥰🥰🥰
2026-09-30 08:30:07
0
m.arshad.m.arshad402
M Arshad M Arshad :
🥰🥰🥰
2026-09-30 07:32:40
0
rahmangujjar23
رحمان گجر :
🥰🥰🥰🥰
2026-09-30 04:26:55
0
rahmangujjar23
رحمان گجر :
❤️❤️❤️
2026-09-30 04:26:20
0
mohsin09861
رانا محسن :
🥰🥰🥰
2026-09-30 02:52:50
0
ahmadalio804
Ahmad ali :
♥️♥️♥️
2026-09-30 02:40:49
0
waheedsarftaz
WAHEED Blacker hacke 555 :
😥😥😥
2026-09-30 02:39:58
0
lrfan311wb1
lrfan311WB :
[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-10-01 02:03:43
0
To see more videos from user @zaheer_abbas_555, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

💫🌟💫አፍ ላይ ካለ ማር ይልቅ ከልብ ውስጥ ያለ ፍቅር ይበልጣል‼️💫🌟💫 አንድ ባል እና ሚስት እንስሳት ማቆያ ውስጥ ሄደው እንስሳትን እያዩ ሳሉ አንድ ወንድ ጦጣ ከሴቷ ጦጣ ጋር ተቃቅፈው በስሜት ሲጫወቱ ታይና ሚስት እንደት የሚያምሩ እና ደስ የሚሉ ጥንዶች ናቸው በማለት ታደንቃለች።ከዛ ትንሽ አለፍ ሲሉ ደግሞ ወንድ እና ሴት አንበሳ በአንድ ጊቢ ውስጥ ተራርቀው ታይና ሲያሳዝኑ እንደ ጦጣዎች  አይዋደዱም እንደት የሚያሳዝኑ ፍጥረቶች ናቸው ፍቅር የሚባል የላቸውም አለች።ባልዬው አስተዋይ ነበርና ሴቷ አንበሲት ላይ ድንጋይ እንድትወረውር ሚስቱን አዘዛት።ሚስትም ጠጠር አንስታ አንበሲት ላይ ስትወረውር ወንዱ አንበሳ ከሴቷ አንበሲት ጎን ሂዶ አቀፋት እና ተቆጥቶ አንበሲቲን ለመከላከል ማጓራት ጀመረ።  ባልየው ወደ ጦጣዎች ተመለሰና ሁለቱ ጦጣዎች ላይ ደግሞ ጠጠር አንስታ እንድትወረውር አዘዛት።ሚስት ጠጠር አንስታ ሁለት ጥንድ ጦጣዎች ላይ ወረወረች። ወንዱ ጦጣ ሴቷን ጦጣ ጥሎ ራሱን ለማዳን ሮጦ ዛፍ ላይ ወጣ። በዚህ ጊዜ  ባል ለሚስቱ አየሽ የኔ ውድ በውጭ በሚታይው ነገር ብቻ ፍቅር ነው ወይም ጥላቻ ብለሽ አትሸወጂ።ታይታ የሚያበዙ አብዘሃኛውን ጊዜ በልባቸው ያለውን ባዶነት ለመሸፈን የሚያደርጉት አሳሳች ተግባር ነው።  ተቃራኒው ደግሞ የተረጋጉ ነገር ግን በልባቸው እውነተኛ እና ንፁህ ፍቅር ያላቸው አብሮነታቸውን ለማሳየት አይደክሙምና በውጫዊ ነገር አትሸወጂ አላት። ታማኝ እና እውነተኛ ፍቅር ይስጣችሁ። በትንሽ መከራ እና ፈተና እንድ ጠዋት ጤዛ እና ጉም ብትን ብለው ከሚሸሹ ወዳጆች ይጠብቃችሁ።  በየቀኑ ስሜትህን መቆጣጠር ተለማመድ ስሜታዊ አትሁን። የሰዎች ወሬ ባንተ ላይ ጉልበት ሊኖረው አይገባም። አለበለዚያ የሁሉም ሰው አስተያየት ማንነትህን ይቆጣጠርሃል።በራስህ ተማመን ከውስጥ ወደ ውጭ እንጅ ከውጭ ወደ ውስጥ አትኑር። ችኩል አትሁን ማመዛዘን ይሳንሃልና፣ወሬ አታብዛ ሚስጥርህም ያመልጥሃል ሰዎችም ይታዘቡሃልና፣አስተዋይ ሁን ይበጂሃልና።  እግዚአብሔር ማስተዋልን ጥበብን እውቀትን ከፍቅር ጋር ይስጠን አሜን🙏እግዚአብሔር ብርሃኔና-መድሃኒቴ ነው።

About