@agala47: የኤርትራ ጦር ድንበር ጥሶ ሰፊ የአፋር መሬት መቆጣጠሩን አቶ አወል አርባ አስታወቁ የኤርትራ ሠራዊት ድንበር ጥሶ በመግባት በክልሉ ዞን ሁለት ሥር የሚገኙ ሰፊ ቦታዎችን መቆጣጠሩን የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ ለአልጀዚራ በሰጡት ቃል ገለጹ። አቶ አወል በሰሜን ኢትዮጵያ ዳግም ውጥረት ከተቀሰቀሰ ወዲህ አስመራን በቀጥታ ወረራ በመፈጸም በይፋ የከሰሱ የመጀመሪያው ከፍተኛ የኢትዮጵያ ባለሥልጣን ሆነዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ እንዳስታወቁት የኤርትራ ኃይሎች የእረብቲ ከተማን ጨምሮ በዞን ሁለት ሥር የሚገኘውን ሁለት ሦስተኛ ወይም ወደ 36 ሺህ ካሬ ኪሎ ሜትር የሚጠጋውን የአፋር መሬት ተቆጣጥረዋል። በተጨማሪም ኃይሎቹ ወደ አፍዴራ ከተማ እንዲሁም በኢትዮጵያ ኤርትራ እና ጅቡቲ የሶስትዮሽ ድንበር አቅጣጫ እየገሰገሱ መሆናቸውን ጠቁመው ድርጊቱ ድንበርን በኃይል የመቀየር ስትራቴጂካዊ ዓላማ ያለው መሆኑን አመልክተዋል። የኤርትራ ሠራዊት ይህን ያህል ርቀት ዘልቆ የገባበት ዋነኛ ዓላማ ኢትዮጵያ ወደ ቀይ ባሕር እና ወደ ዓሰብ ወደብ ለመድረስ ያላትን እንቅስቃሴ ለማክሸፍ እንደሆነ ተናግረዋል። ኃይሎቹ ወደፊት መግፋታቸው ኢትዮጵያ ወደ ወደቡ ለመድረስ የነበራትን የ90 እስከ 100 ኪሎ ሜትር ርቀት ወደ 200 እና 300 ኪሎ ሜትር በማስፋት የባሕር በር ፍላጎቷን የማደናቀፍ ስሌት ያለው መሆኑንም አብራርተዋል። በሌላ በኩል፣ ከዚህ ቀደም በትግራይ ጦርነት ወቅት ክልሉን ደግፈው የነበሩ አንዳንድ ኃይሎች አሁን ላይ አቋማቸውን በመቀየር በአፋር ላይ ጥቃት እንደከፈቱ የጠቆሙት ርዕሰ መስተዳድሩ፣ በክልሉ እየተካሄደ ያለው ውጊያ ከአካባቢው የጸጥታ መዋቅር አቅም በላይ የሆነ «ተመጣጣኝ ያልሆነ ጦርነት» ነው ሲሉ ገልጸውታል። የኤርትራ ጦር ተጨማሪ ግዛቶችን እንዳይቆጣጠር የኢትዮጵያ ፌዴራል መንግሥት እና የአፍሪካ ኅብረት በአስቸኳይ ጣልቃ እንዲገቡ አቶ አወል ጥሪ ያቀረቡ ሲሆን፣ ለቀረበው ክስ እስካሁን ከኤርትራ መንግሥት በኩል የተሰጠ ይፋዊ ምላሽ የለም።

💥🗣አጋላጩ~💎
💥🗣አጋላጩ~💎
Open In TikTok:
Region: SA
Wednesday 30 September 2026 04:03:39 GMT
161424
4090
87
460

Music

Download

Comments

user45672024510873
አልሀምዱሊላህ አለኩሊሀል:: :
ምን ብዬ ልኮምት🤔🤔🤔
2026-09-30 07:22:54
2
user2127440128617
ugebrel abate :
ተውትይምጣ
2026-10-02 10:38:06
0
leelewakalu1
Yi Umam mali አፍርዬ🇮🇷iran🇯🇴$ :
ከእኛ አቅም በለይ የምሆን አንድም ነገር የለውም 🇪🇹 ከአለህ በሰተቀር ለዛሬ አልሃምዱሊላህ ለነጌ እንሻ አላህ🙏
2026-09-30 12:39:51
16
user5953092131513
ቅድስት አርሴማ እናቴ :
ግጠመዋ ማስታወቅ ምን ያደርጋል
2026-09-30 11:35:59
5
user71762266258512
ሠው ሙልቶ ሠው ጠፋ :
ግጠመውውውው
2026-10-01 04:51:34
0
adem.housein
𝑎𝑑𝑒𝑚 ℎ𝑜𝑢𝑠𝑠𝑒𝑖𝑛❤ :
የማያዘልቀውን ነገር መጀመር አስፈላጊ አይደለም
2026-10-11 05:09:20
0
user3000271450354
ነኝ የልጀ ናፋቂ :
ማሸአላ ግርማ መጎስ
2026-09-30 12:15:43
0
siraj.muhamed.yar
ያልተፈታው ህልሜ :
እኔ እዛው ነኝ ውሸት ነው
2026-09-30 11:05:16
2
abu.selman13
ቦስ :
አይ አገሬ መጨረሻሽ ምን ይሆን
2026-10-02 20:48:06
0
geze.geza5
Geze Geza :
true IQ mind leadership and management
2026-09-30 10:22:22
0
amanielgebeyaw
amaniel gebeyaw :
ለሀገር ዝግጁ ነን ለኢትዩፕያ
2026-10-02 19:03:29
0
936req.h
936Req H :
እውነትነውእደ
2026-09-30 08:03:03
1
user7949090225245
ፓትሮል🇦🇪ብሮ👉 ሴት✌️አያልቅስብህ🥺 :
ውሸት ነው ግን ደግሞ ምን ልበል የምለው አጣሁ💔🥺ጦርነት ብዙ ነገር ያሳጣናል ቢቀርስ🙏
2026-10-03 01:33:50
0
abdulhamidmohammed117
اديس اببا عاصمه افريقيا :
[قوة][قوة][قوة][قوة][قوة][قوة][قوة][قوة]🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✅️✅️✅️[قوة][قوة][قوة][قوة][قوة][قوة][قوة][قوة][قوة][قوة][قوة][قوة][قوة][قوة][قوة][قوة][قوة][قوة][قوة][قوة][قوة][قوة][قوة][قوة]
2026-09-30 13:45:18
1
gosaye616
Roba :
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር
2026-09-30 22:09:54
1
seid.abate784
Seid Abate :
የአገረነገአያሤዝናል
2026-10-05 07:50:52
0
mh.2309888
𖣘𝖫𝗂𝗃➳𝖦𝗈𝗅𝗂𝗇𝖺♣𝄞 :
👌👌
2026-10-02 21:15:23
0
ahmed.tegaye.eshe6273
ahmed :
🥰🥰🥰🥰🥰💪💪💪💪💪💪💪💪
2026-10-02 14:06:48
0
sada.a89
Sada A🦋 🇹🇷 :
ይህን ሰዉየ ስወደዉ ወላሂ👌❤❤
2026-10-01 10:29:19
0
ofiif72
waan ofii :
2026-10-01 13:26:56
0
dani.goder
Wabi Andualem :
እሰይ
2026-10-07 20:44:22
0
eyuaberametekel85
2026-10-01 23:25:52
0
zizusweet
𝚉𝚊𝚑𝚛𝚊..🌸 :
ውሸት..🙄
2026-10-02 04:52:18
0
macamm123
Macamm123@ :
2026-10-01 17:07:33
0
user5246771450628
خضر :
[قلب أحمر][قلب أحمر][تسجيل الإعجاب][تسجيل الإعجاب]
2026-09-30 11:10:55
0
To see more videos from user @agala47, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About