@tewoderos_d: #onthisday

እውነት አርነት ያወጣል
እውነት አርነት ያወጣል
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 30 September 2026 04:52:03 GMT
13910
570
68
486

Music

Download

Comments

kitawakeberegn
Kitaw Akeberegn :
እኔ ግን እላችኋለሁ፥ በሰማያት ላለ አባታችሁ ልጆች ትሆኑ ዘንድ ጠላቶቻችሁን ውደዱ፥ የሚረግሙአችሁንም መርቁ፥ ለሚጠሉአችሁም መልካም አድርጉ፥ ስለሚያሳድዱአችሁም ጸልዩ፤ እርሱ በክፎዎችና በበጎዎች ላይ ፀሐይን ያወጣልና፥ በጻድቃንና በኃጢአተኞችም ላይ ዝናቡን ያዘንባልና። (ማቴዎስ 5:44)
2026-09-30 09:42:07
19
bikila2861
bikila :
ምን አቅም አላት ሰው እኮነች
2026-09-30 11:20:37
12
marushiferaw08
Maru ሺ :
እሱን አታብቢው መፅሐፍ ቅዱስን አብቢ እየተባለሽ ነው🙏
2026-09-30 10:35:02
7
ethioabisinia0
Habesha :
Diyakon henok haiyle ke aritist yigerem degene gar baderegew kalemeteyk lay yihen tiyake abrartotal gebtesh eyiw . Amesegnalew
2026-09-30 05:02:31
1
user2632936077509
ቼላል ባባ :
በቃ ጌታን ተቀበዪ
2026-09-30 08:15:25
5
upcommingevent
Upcoming event :
እረ እሷ እንዲ አትልም 😁😁😁
2026-09-30 15:18:48
1
mati704488
Matiyo :
መፀሀፍ ቅዱስ ከንብቢ ህይወትሽ ይቀየራል
2026-09-30 12:08:36
1
gedamu.ademe
Gedu :
yemr ewnetshn new enem saneb betam hule yawezagbegnal andandem alfewalehu mechereshalay mulu bemulu tekut bekale new mtsely letselot yetetsafe neger aytekmm bemenfeskdus temertesh tsely gn mechershalay ene Protestant honugn saye hulu neger aytekmm ensu nachew bemenfes mitselyut tselotachew ke egziyabher enj besewech yetetsafe metsaf aydelem slezih getan tekeby tebareki yene eht
2026-09-30 08:57:33
1
rehoboth.20
Joobir :
ጸሎት የሚደረገው በመንፈስ ነው እንጂ የተፃፈውን እየሸመደዱ መጸለይ ለእኔ ትርጉም የለውም። የጌታ ፀጋ ይርዳሽ🥰
2026-09-30 08:44:08
0
gedion_gecho
Gedion :
ከመጽሐፍ ቅዱስ ውጭ ስለ ፀሎት የተፃፈ አለ እንዴ ?
2026-09-30 10:47:05
1
solomon8624
solomon :
ጸሎት አይደለም እርግማን ነው፣ በእየሱስ ስም ጸልይ፣ እንደ እግዚአብሔር ቃል ያልሆነ ጸሎት ሁሉ ከክፉ አለም ነው
2026-09-30 16:50:00
0
www.eyu.g12
Eyuale.G :
እሷ ምንም መስማት አርችልም
2026-09-30 11:25:32
1
temegere1234
Temesgen Gere :
እህቴ ፀሎት ማድረግሽ በጣም ቆንጆ ነው. መጽሐፍ ቅዱስንም አንቢቢ እና ሁሉን ከመጽሐፍ ቅዱስ አንፃር መዝኚ ደግሞም የምትፀልይው ለሁሉን ቻይ እና በሁሉ ቦታ የሚገኝ አምላክ ስለሆነ የልብሽን አጫውቺው
2026-09-30 15:40:40
0
sagnikush
Nukuushi :
akatiyiw
2026-09-30 09:05:11
1
user7619294752941
Ermi Teshome :
መልስ ከተሰጠበት አመት አለፈው ።ያውም ድንቅ መልስ
2026-09-30 15:27:36
0
desalegn.abera73
Desalegn Abera :
እኔም ለብዙ አመታት ሳነበው ነበር የኖርኩት ያነበብሽው ቃል የስጋ ፍላጎት ነው ።ከመፀሐፍ ቅዱስ ውጭ ያሉት መንፈሳዊ መፀሐፍቶች ከ ጌታ ቃል ጋር የሚጋጩ ከሆነ በፍፁም ኑፋቄ ነው።የጌታ ቃል የሚረግሟችሁን መርቁ ነው የሚለው።
2026-09-30 09:28:55
1
user1420428227894
ምን ይፈልጋሉ ምን አጡ ? :
ሁሉ ተይው እህቴ ጌታ ኢየሱስ የግል አዳኝሽ አድርጊ
2026-09-30 15:08:56
0
m8616425
የኛ ቤት ራስ ኢየሱስ ነው ✝️ :
እኔ አለቃውም ምንድነው😳
2026-09-30 16:05:27
0
user5493630756802
user5493630756802 :
ሁሉን ብታነብ የባሴውን ታየለሽ
2026-09-30 13:23:17
0
sanyii3764
sanyii :
kkkkkkkkkkkkk wayine ortoo
2026-09-30 14:43:14
0
maret9660
maret :
ጌታይባርክሽአቦ
2026-09-30 13:26:05
0
zeni.girmaye
Zeni Girmaye :
የሄንያበራልሽ ጌታ ስሙ ይባረክ
2026-09-30 14:01:59
1
theobserver254
The observer :
መልስ የለውም
2026-09-30 14:48:12
0
yeshimak
user2960811325382 :
ማቆምሽ ትክክል ነው
2026-09-30 14:54:56
0
sol112677
ⓈⒺⓁⒶⓂⓊ➠ :
ሢጀምር አያሥፈልግም
2026-09-30 08:11:24
0
To see more videos from user @tewoderos_d, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About