@sarwitegetagiram: ‹‹ቅዱስ ዮሐንስ ሐጺር›› በዘመኑ ከነበሩ ቅዱሳን መካከል ከቁመቱ አጭርነት በላይ በትሕትናው፣ በትዕግሥቱና በመታዘዙ ይታወቅ ነበር። ቅዱስ ዮሐንስ ሐጺር ትዕግሥቱን ለመፈተን አባ ባይሞይ ይጠራውና ያለ ምንም ምክንያት ደብድቦ ያባርረው ነበር። ቅዱስ ዮሐንስ ግን፣ ‹‹ምን አጠፋሁ?›› ብሎ እንኳን ሳይጠይቅ፣ ‹‹አባቴ ሆይ! ማረኝ!›› እያለ ከእግሩ ሥር ይወድቅ ነበር። ለብዙ ጊዜም በዚሁ መንገድ ሲደበድበው፣ እርሱም ተደብድቦ ይቅርታን ሲጠይቅ ኖረ። አባ ባይሞይ ይህን ሁሉ የሚያደርገው ጠልቶት ወይም ክፉ ሆኖ አልነበረም። ሰው የሌላውን ግፍ መቀበል ካልቻለ ሰይጣንን ድል መንሣት እንደማይችል ያምን ስለነበር ነው። እንዲህ ሲኖሩ አንድ ቀን አባ ባይሞይ እንደ ልማዱ ሊገርፈው ሲሄድ፣ ሰባቱ ሊቃነ መላእክት ቅዱስ ዮሐንስን ከበውት አየ። በዚህም ደንግጦ ተመለሰ። ከዕለታት በአንድ ቀን ቅዱስ ዮሐንስ ወደ መምህሩ ቀርቦ፣ ‹‹አባቴ፣ ጅብ ካገኘሁ ምን ላድርግ?›› ብሎ ጠየቀው። አባ ባይሞይም ሊፈትነው በማሰብ፣ ‹‹ይዘህልኝ ና›› አለው። ትእዛዝ ነውና ቅዱስ ዮሐንስ ወደ በረሃ ወርዶ ጅብ አልምዶ ይዞለት መጣ። ቅዱስ ዮሐንስ ሐጺር የመታዘዝ ጸጋ በእጅጉ የተሰጠው መሆኑ በአባ ባይሞይ ዘንድ ተመሰከረ። አባ ባይሞይም ይህን አውቆ በድጋሚ ሊፈትነው ደረቅ እንጨት ሰጠውና፣ ‹‹ይህንን እንጨት ትከለውና እስኪያፈራ ድረስ ውኃ አጠጣው›› ብሎ አዘዘው። ቅዱስ ዮሐንስም በመታዘዝ ወስዶ ተከለው። ከዚያም አሥራ ሁለት ምዕራፍ ወደሚርቀው የውኃ ጉድጓድ እየተመላለሰ፣ በየቀኑ ሁለት ጊዜ ውኃ ያጠጣው ጀመር። ከሦስት ዓመት በኋላም ያ ደረቅ እንጨት አቆጥቁጦ በቀለ፤ አበበ፤ አፈራም። ቅዱስ ዮሐንስም ከፍሬው በኩረ ሎሚ ወስዶ ለመምህሩ፣ ‹‹አባቴ! እንካ ብላ›› ብሎ ሰጠው። አባ ባይሞይ ግን ማመን ተስኖት እጅግ አደነቀ፤ አለቀሰም። ወዲያውም ያንን ፍሬ ታቅፎ ወስዶ ለገዳሙ መነኮሳትና ለቅዱሳን አረጋውያን፣ ‹‹የታዛዡንና የትሑቱን ፍሬ እነሆ፤ ብሉ፤ በረከትንም አግኙ። ይህ የዛፍ ሳይሆን የመታዘዝ ፍሬ ነው!›› ብሎ ሰጣቸው። እነርሱም ይህን ተአምር አይተው እግዚአብሔርን አመሰገኑ። የቅዱስ ዮሐንስ ሐጺር በረከቱ ይደርብን!🙏
@sarwite Geta Giram የተዋህዶ ልጆ
Region: BH
Wednesday 30 September 2026 05:06:50 GMT
Music
Download
Comments
Worikenesh Mekele :
🙏🙏🙏amen.amen
2026-09-30 18:08:19
0
🅽𝙖𝙩𝚗𝚊𝙚𝙡 :
20 abata
2026-09-30 07:20:06
0
Madash Tafara :
አሜን አሜን አሜን አሜን
2026-09-30 05:58:02
0
Geni ፍቅር❤🌹🔐 :
2026-09-30 06:07:39
0
እናቴ ማራም አቺጠብቂኝ :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-30 14:12:24
0
yene mara :
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-09-30 18:07:48
0
yene mara :
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-09-30 18:07:58
0
yene mara :
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-09-30 18:08:04
0
yene mara :
2026-09-30 18:08:09
0
yene mara :
2026-09-30 18:08:13
0
firiyoti :
🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲
2026-09-30 12:12:23
0
Tizita Tizita :
2026-09-30 09:58:52
0
Sa G3e :
💞
2026-09-30 14:59:26
0
meron qofaa :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-30 17:11:42
0
Kebebush 21❤️🩹 :
❤️❤️❤️
2026-09-30 16:19:46
0
Kebebush 21❤️🩹 :
🙏🙏🙏
2026-09-30 16:19:16
0
papila :
😎😎😎
2026-09-30 16:17:14
0
papila :
🥰🥰🥰
2026-09-30 16:11:10
0
Kokkobee marin🙏🙏🙏🙏🙏🙏 :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-30 15:27:04
0
h tying :
🙏🙏🙏
2026-09-30 13:37:45
0
ናትናኤል ልጂ :
[Pray][Pray][Pray]
2026-09-30 12:20:48
0
MIMI 21#13et🫶💝 Qatar 🇶🇦 :
🙏🙏🙏🙏
2026-09-30 09:58:09
0
danal :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-30 09:36:22
0
Marta Dachasa :
🥰🥰🥰🥰
2026-09-30 08:36:22
0
M2123💚💛❤ ጎንደር ዘ ነገደ አምሐራ :
🙏🙏🙏
2026-09-30 05:11:31
0
To see more videos from user @sarwitegetagiram, please go to the Tikwm
homepage.