@merigeta562: #የህይወት_መሰናክል_ገጥሞዎታል?? #የትዳር መሰናክል #የስራ መሰናክል #የእቅድ መሰናክል #የኑሮ መሰናክል መሰናክል መሰናክል ✅ለዚሁሉ ችግር ክፉው የዓይነጥላ መንፈስ ነው እያንዳንዱን በዝርዝር እናያለን፦ ✅የትዳር መሰናክል ፦መልክ አቋም ቁንጅና ፀባይ ሳይጎልብን ወንዱ እየጠየቀ መመለስ ጎደኝነት ጀምሮ ማቋረጥ አንድቀን አግኝቶ መጥፋት ✅የስራ መሰናክል፦ ማንኛውንም ስራ አቅደን እንሰራለን ብለን ወሰነን አለመሳካት ስራው ተጀምሮ መቆም ፍፃሜው አለማማር። ✅የእቅድ መሰናክል፦ የአቀድ ነው እቅድ መፍረስ የጀመርነው አለመሳካት ወይም ተጀምሮ መበላሸት መቋረጥ ነው። ✅የኑሮ መሰናክል ፦እንደሰው እየለፉ እየደከሙ ከሰው በታች ሁኖ መኖር እንደልፋት አለመኖር (የድካምን) አለማግኘት የኑሮ ማሽቆልቆል ወደታች መወረድ ድህነት የዓይነ ጥላመንፈስ በተፈጥሮው ምቀኛና ቅናተኛ ስለሆነ የማይዘጋው እድል የለም ⏩የዓይነጥላ ምልክቶች ፦ 💚 ማስጠላት 💚 ጀምሮ መለያየት 💚 ዝቅ አድርጎ ማሰብ (የበታችነት ስሜት ) 💚 መቁረጥ 💚 መቀያየር 💚 ልጅን ማፈር 💚 እየመጣ መመለስ 💚 ወሲብ ተጠቃሚ መሆን 💚 ሌሊት 💚 መደበቅ 💚 መሆን 💚 መዘጋጋት 💛 አበባ መዛባት 💛 አለመርጋት 💛 (አቦርሽን ) 💛 💛 ማስጠላት 💛 ማስጠላት 💛 አጋር ጋር ፆታዊ ግንኙነት ማስጠላት 💛 የራስ ህመም 💛 መቃዠት 💛 💛 ላብ ❤ መቀየር ❤ የአፍ ጠረን ❤ መሐል ሐሳብን አለመግለፅ ❤ ቦታ የስራ እድገት ማጣት ❤ መባረር ❤ ባልደረባ ጋር አለመስማማት የዓይነጥላ ምልክቶች ናቸው። 🔺የሚመጣልንን ትዳር መመለስ 🔺የሚመጣልንን ገንዘብ መመለስ 🔺የውጭ እድል መመለስ 🔺ከሰው ጋር እንዳንግባባ መገርገር 🔺ልጅ እንዳንወል መገርገር 🔺ፈተናላይ ልባችን ማሸበር 🔺ፈተና ላይ የምናውቀውን ማስረሳት 🔺ገብያ ስንሰራ መዝጋት መገርገር... ስርና ቅጠል ከ፯ ላይ ቀጥፎ አድርቆ የአጋም ስሩን ከ፯ ላይ ነቅሎ አድርቆ ወቅጦ ሁለቱን በአንድ ለ፯ ቀን ማታ ማታ እየታጠኑ ቢተኙ አይነ ጥላ ይለቃል። እድሉ አልቃና ላለሰው ስራ ለገረገረው ተቀፅላ ተቀፅላ ፍሬ ፯ ተቀፅላ አንግሶ ከትቦ በኪስ መያዝ ❎ትዳሩን ለገረገረው ሰው የጎበዝ ጠቀስ አበባ ለቅሞ በቅባቅዱስ በሜሮን ፍታዘወልድን ፯ ጊዜ ደግሞ እየተቀቡ ቢወጡት ትዳር ይከፍታል ❎ገንዘብ አልበረክትለት ላለሰው 👉የከርመድ ተቀፅላ ካልተገኘ እንጨቱን በኪስ መያዝ በቤት ማስቀመጥ ወሳኝ መፍትሔ ነው ትጠቀማላችህ።
0905633931
Region: ET
Wednesday 30 September 2026 05:48:08 GMT
Music
Download
Comments
ለአንድ ህይወት ሺ ፈተና :
የት ናቸው
2026-10-09 16:55:21
0
ሀኒቾ :
2026-10-03 11:49:09
0
ፌቨን አክሊሉ :
2026-11-05 08:49:38
0
kenze :
ኧረ ተዉ የምንሰቃየዉ ይበቃናል ቆይ ስንቱን እንሞክር መድሀኒቱን ሳናገኝ ስንቱን ተጠቀምን
2026-10-11 17:14:02
1
ቤዛዊት :
2026-10-15 17:38:47
1
ራሄል :
2026-10-07 16:09:35
1
Mule barber :
ለዚህ ሁሉ መድሀኒት እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው በፀለት በፀበል እና በስግደት ብርቱ ለሆ ሰው
2026-10-16 14:36:06
0
ሰሚራ :
2026-11-03 09:49:21
0
hana 🇪🇹🇨🇦 :
2026-10-29 13:37:43
0
king of king MANCA, :
s
2026-10-12 18:01:05
0
ማህሌት የማርያም ልጅ 21 :
2026-10-15 21:44:16
0
abirham :
Hi
2026-10-18 19:24:06
0
ኢክረም የአረቧ :
2026-10-18 09:49:56
0
Fatuma Hasen :
2026-10-11 06:45:23
0
ሰላም :
2026-10-16 22:24:16
1
ሰላም :
2026-10-16 22:23:36
1
ኤደን የእናቷ ልጅ :
2026-10-06 16:25:19
1
ሰላም :
2026-10-16 22:24:22
1
ሰላም :
2026-10-16 22:23:38
1
ህሊና የአርሴማ ልጅ :
2026-11-01 12:35:18
0
ሰላም :
2026-10-16 22:24:19
1
To see more videos from user @merigeta562, please go to the Tikwm
homepage.