@economics_with_habtamu: የነጋዴውን የቤት ኪራይ የሚከፍለው ሸማቹ ነው!

Economics_with_habtamu
Economics_with_habtamu
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 30 September 2026 07:21:53 GMT
12722
863
44
81

Music

Download

Comments

panafrican2026
Aviation Africa✈️ :
Agree for most part but the health and tourism aspects of corridor dev't is so visible on top of the other positives. Addis Ababa can't remain a slum city for ever, I believe.
2026-09-30 12:20:00
0
ellakidye
Ella king👑👑👑 :
ስለሰላም ያልከው ወሳኝ ነው።በሁሉም የሀገሪቱ ክፍል ሰላም ቢሆን የኑሮ ውድነቱ አሳሳቢ አይደለም ።ገበሬው እንኳን ጫካው በታጣቂዎች ስለተወረረ ማምረት አልቻለም በተለይ መስኖ
2026-09-30 07:35:58
9
esubalewtikt7
ℰ𝓈𝓊𝒷𝒶𝓁ℯ𝓌 :
The negative side weighs!
2026-09-30 09:43:03
1
abdu.salih36
Abdu Salih :
ትክክል ብልሃል አብዛኛውን ጭማሪ የሚገርመው የሚያርፈው ከተጠቃሚው ነው ተጉጃው ደግሞ ደሞዝተኛው ነው
2026-09-30 07:55:30
9
user7959242722940
ananiya :
ስህተት
2026-09-30 07:32:19
2
wosenaredo6
SOL2728@76WOSEN :
THAT IS TRUE PROF
2026-09-30 12:45:33
1
birhanu745
ኮማች ፦652 :
የመንግስት ሱቅ ከግለሰብ በላይ ነው የሚከራየው ሱቅ ም ሲሸጥ ሁሉም በጨረታ ነው ሀሳብህ አልገባኝም?
2026-09-30 08:19:43
1
meki.zebur7
Hulbamo... 🐎 :
1,እኔ የተከራየሁትን ቤት ክራይ ከስተመሬን ሳስከፍል እኔም በዛ በኩል በጣም ለብዙ ተከራዮች የተከራዩበትን ቤት ከፍዬ ነዉ እቃ ማመጣዉ 2, ሌላዉ አከራዩም ያዉ ከስተመር ራሱ ነዉ በዚህ ሂደት ዉስጥ ነጋዴዉ የተሻለ ሚያገኘዉ ገቢ የለም! እሱም ከህዝቡ እኩል ተጎጂ ነዉ
2026-09-30 08:05:21
1
yahyariyashi
Yahዩ :
ግብርም
2026-09-30 07:47:59
1
abitegegn517
abi aluminium work :
1500-2500
2026-09-30 08:01:41
1
amani.amani107
Amani Amani :
ይሄኮ ግልፅ ነው Boss ተጠቃሚ(ገዢ consumer) የማይከፍለው ነገር የለም *የቤት ኪራይ *ግብር *መዋጮ *የዶላርን ኢንፊሌሽን ብቻ በአጭሩ የሆነ ነገር ጠብ ካለ ያን የሚወጣው የመጨረሻ ወለል ላይ ያለው ማህበረሰብ ነው 💔🙌
2026-09-30 07:52:44
2
danielf07
Daniel :
አሳዛኝ እዉነት
2026-09-30 16:11:12
2
wendeman90
Biruk Getu :
በካሬ ከ1000 ወደ 1500 ገብቶ አዳማ እኛም ስራውን ዘግተናል
2026-09-30 10:48:32
1
zelalemmamowersem
Zolamedu :
ስንቱን ከፍለን እንቻል
2026-09-30 09:58:07
1
pharmacistelias
EliasM :
እውነት ነው
2026-09-30 12:10:17
1
samery402
https://t.me/CrativeAG12 :
ነዉ
2026-09-30 09:40:16
1
biniyam.tedros
BINIYAM TEDROS :
lik new hule masbew neger new
2026-09-30 07:41:13
1
abitegegn517
abi aluminium work :
ሁሉንም ግብሩንም ሳይቀር
2026-09-30 08:00:58
1
user95820962287236
እዳልካቸው ደባልቄ :
ምርጥሠው
2026-09-30 19:34:06
1
nusbamohammed
የጌቶው :
ጥሩ ምልከታ ነው።
2026-09-30 09:27:03
1
dingo7920
Dingo :
መሆን ግን ነበረበት ወይ? ነጋዴው ሱቁን የተከራየው ለራሱ ስራ ነው ስለዚህ የራሱ ወጪ ነው መሆን የነበረበት ሕዝቡ ላይ መጫን የለበትም።
2026-09-30 18:48:17
0
tadeleredman
Tadele M Redman :
የህዝባችን ኑሮ በዋነኝነት የተመሰቃቀለው ነጋዴዎቻችን በጣም ስግብግብ ከመሆናችን የተነሳ ነው ። ትልልቅ የንግድ ተቋማት በማቋቋም ወይም ከሌላ ሀገራት እንዲገቡ በማድረግ የንግድ ስርዓቱ መቀየር/ መሻሻል አለበት ።
2026-09-30 15:56:05
0
sa.ahmed771
Ferah Abo k :
በጣም በያ ዳሀው ተበላ
2026-09-30 10:50:15
1
abitegegn517
abi aluminium work :
[Gesture OK][Gesture OK][Gesture OK]
2026-09-30 08:00:25
1
magarsashuferi7862
kennaa :
💕💕💕
2026-09-30 07:36:41
1
To see more videos from user @economics_with_habtamu, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About