@waltagps1: አዲስ ሹፌሮች ይሄን የ"መሪ" ሚስጥር እወቁ! 😱🚗🔄 (መሪ ለማስተካከል ቀላል ዘዴ!) መኪና መንዳት ስትጀምሩ መሪውን አዙራችሁ መመለስ ይከብዳችኋል? 🤯 ጎማው ቀጥ ማለቱን እንዴት እናውቃለን? ቀላል ነው! መሪው አናት ላይ ትንሽ ተለጣፊ (Sticker) አድርጉ! መሪውን ስትጠመዝዙ ምልክቱ ይዞራል... መልሳችሁ ምልክቱ ቀጥ ሲል፣ ጎማችሁም ቀጥ ብሏል ማለት ነው! 🛣️ አደጋን በቀላሉ ማስወገድ! 👌 መኪናችሁን በጥሩ አነዳድ ከአደጋ፣ በ ዋልታ ጂፒኤስ (Walta GPS) ደግሞ ከሌባ እና ከስርቆት ጠብቁ! 📱🛡️ መኪና ስትነዱ ቻሌንጅ የሚያደርጋችሁ ነገር ምንድነው? ፓርኪንግ ወይስ መሪ? ኮመንት ላይ ፃፉልን! 👇ቪዲዮው ካጠቀማችሁ ላይክ ❤️ አድርጉ፣ ፎሎው (Follow) ማድረጋችሁን አትርሱ! ድርጅታችን ዋልታ ቴክኖሎጂስ 👉ለቤት ወይም አውቶሞቢል መኪኖች የመኪና ስርቆት መከላከያ እንዲሁም መቆጣጠሪያ ጂፒኤሶች ፣ 👉ለከባድ ወይም ጭነት መኪኖች ደግሞ የመኪና ጂፒኤስ ከናፍጣ መቆጣጠሪያ ጋር የሚያስመጣ እና በራሱ ቴክኒሺያኖች የሚገጥም ድርጅት ነው። 🏆የድርጅታችን አገልግሎት በአዳማ ፣ በሀዋሳ ፣ በድሬዳዋ እና በመቀሌ ማግኝት ይችላሉ። - እርሶም ለመኪናዎ ነገ ዛሬ ሳይሉ ወደ ድርጀሰታችን ስልኮች አሁኑኑ ደውለው ያስገጥሙ። ☎️ 09 44 88 33 44 🙏ስልኮቻችንን በተደጋጋሚ ተይዞዋል ካሎት እባኮን ደግመው ይደውሉ። - አዲስ አበባ - አዳማ - መቀሌ - ሀዋሳ - ድሬዳዋ - ጅማ - ባህር ዳር 📲 09 44 88 33 44 - የደንበኞች አገልግሎት #DrivingHacks #DrivingTips #TikTokEthiopia #HabeshaTikTok #CarTok #FypEthiopia #ViralEthiopia #AddisAbaba #WaltaGPS #DrivingSchool #CarTips #ParkingTips #DrivingSkills #TikTokEthiopia #HabeshaTikTok #CarTok #FypEthiopia #ViralEthiopia #AddisAbaba #WaltaGPS #DrivingSchool #CarTips #HillStart #DrivingTips #DrivingHacks #RoadSafety #CarHacks #climb #OffRoadTok #TechTok #HeavyMachinery
Waltagps
Region: ET
Wednesday 30 September 2026 07:27:35 GMT
Music
Download
Comments
jራ@hule :
ene challenge yaderegegn mekina megiza almola yalegn neger new 🤪
2026-09-30 17:29:53
1
Maakee :
መሪ እየወላወለብኝ ተቸገርኩ
2026-10-01 19:35:58
0
tizazu sisay gibera :
ዋው
2026-10-01 12:50:37
0
Digital gallary :
BMW የሚለውን ማየት ብቻ በቂነው
2026-10-01 12:36:15
0
user9915433285075hasebalhu.o :
መሪ
2026-10-01 06:39:27
0
bekispurs :
no yohe milikit lay moto mehal layhon yochilal
2026-10-01 07:26:28
0
Nina :
እኔን ምያስቸግረኝ እሄነው
2026-09-30 11:58:14
1
Targ💯💯💫💫 :
መሪ
2026-10-01 04:21:02
0
Tarekegn Son of God :
ዋው
2026-09-30 19:44:31
0
አድራሻየ ከመሥቀሉ ሥርነው መልካምሥራ ለራሥነው :
መንዳት ሣይሆን ያሥቸገረኝ መኪናመግዛትነው
2026-10-01 09:07:15
0
Zelalem shifon :
👍👍👍
2026-09-30 17:48:20
0
God is Good :
👍
2026-09-30 20:20:28
0
hamudi :
😁😁😁
2026-09-30 20:04:59
0
midium ye geta lij :
😍😍😍😍
2026-10-01 09:22:14
0
🇪🇹ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🕌🇪🇹🇪🇹 :
❤️❤️❤️
2026-09-30 11:55:54
0
Bini ,@gmel.com :
🙏🙏🙏
2026-09-30 11:48:43
0
Nesru185 :
🥰🥰🥰
2026-10-01 10:07:01
0
To see more videos from user @waltagps1, please go to the Tikwm
homepage.