@myfano142: 5ሚሊዮን ቁብ በወጣልሽ ሰሞን ድንገት ባልሽ ማንኪያ ውጦ ሀኪም ቤት ቢገባ ማንኪያውን ማውጫ 5ሚሊዮን ብትጠየቂ አለዛ ይሞታል ብትባይ ትከፍያለሽ ?😂#creatorsearchinsights #ፍቅር➻ብቻ🖇ፍቅር➻ብቻ❤🥀🔐 #ፍቅር➻ብቻ🖇ፍቅር➻ብቻ❤🥀🔐 #ፍቅር➻ብቻ🖇ፍቅር➻ብቻ❤🥀🔐 #fyp

ትንሿ 6️⃣ፋኖ 💚💛❤️የወልደያዋ ቀበጥ🫰
ትንሿ 6️⃣ፋኖ 💚💛❤️የወልደያዋ ቀበጥ🫰
Open In TikTok:
Region: SA
Wednesday 30 September 2026 08:09:26 GMT
41188
570
676
102

Music

Download

Comments

messi.800
MESSI •🌼✨ :
እና የኔ ብርጋ ምን አገናኘው አያገባኝም ለምን አንካሴ አይውጥም 😂😂
2026-09-30 15:54:14
66
eku76219
Eku የባቦዋ :
ወላሂ እንኳን ብሩን እኔንም አሳልፌ እሰጠዋለሁ
2026-09-30 12:59:13
44
rabi30669
🦋Rabi🐦ፍቅር ላፍቃሪው🦢 :
ወላሂ አደለም ብሩን ሂወቱን ቀይሪና አቺ ሙች ብባል እሞትለታለሁ የኔ አለም♥️
2026-10-01 05:40:42
31
wolanesa0
ሙና ነኝ ሁሉን ታዛቢ🦋 :
እከፍላለሁ ብርኮ ብርነው ወላሂ😥
2026-09-30 09:12:55
21
semira.dewam
H ነኝ የአላህባረያ :
እኳን ብር ሂወቴን እሰጠዋለሁ ወላ😘😘😘😘🥰🥰🥰
2026-09-30 21:39:25
11
zint873
Z ❤️May 💖King❣️ ኢሻአላህ ☝️ ❤️ :
ፊር ይበል እስከዛሬ ዋጋ ከፍየ ምን አርገሽልኝ ተብያለሁ አደለም ማንኪያ ጦር ይግባበት በብር ቀልድ የለም 😂😂😂😂😂
2026-09-30 14:26:38
14
abcdedfghjkloiutr
Selam 👑 Queen :
እንኳንማንኪያለምንአካፋአይውጥ😂😂😂😂😂
2026-09-30 08:25:12
21
z182128
Zነኞ የበረሀዋ እርግብ 🥀🕊 :
ከፈለገ ለምን አካፋ አይዉጥም ሆ 5ሚሊዮን እኮን😁
2026-10-01 10:38:55
6
werke2186
@tesfegawa🌸w🌸🌸 :
እኔ በባሌ እተማመንበታለሑ ያራዋል
2026-09-30 18:16:09
5
neimate.ba
@Neimate ከወደ baቦ🧕🦋 :
እሡ ማለት እኔ ነኝ ሥለዚል እራሤን ማዳን ግዲ ነው
2026-09-30 14:25:06
11
user9632634660951
ፎዚያ የማሀል አንባዋ :
ወላሂ ለምን100 ሚልዮን አይሆንም ያለኝ ብር ለደቂቃም አላመነታም ያውም ብር በጄ ኑሮኝ እንዴ ባሌ እኮነው ፍቅረኛዬኮ አደለም ውዱ ባለቤቴነው ብር በጄ ባይኖረኝ እራሱ ለምኜም ቢሆን አሳክመዋለው ባል ብለን በሁለት ፊደል እንደምንጠራው ቃል ቀላል አደለም ባሌማለት የህወቴ ንጉርነው የቀረኝ ካለ ሳገባ እኮምታለው
2026-10-01 14:17:41
2
meme63546
�҈҉⃝⃞⃟ ዓክተሩ𓄂 ≛⃝♰ :
ለምን አካፋ አይውጥም ብላለች የኔዋ😳🤣
2026-10-02 00:53:25
4
user6614388070470
ዜድ የዴጋኗ :
እኳን ወረቀትና እራሴንም ሰጥቸዋለሑ
2026-09-30 12:12:08
7
.1430792
tshay💓ግሸን ማርያም ⛪🙏 :
ባሌ ለኔ ግማሽ ጎኔነው እንኳን ብር ነፍሴን አሳልፌ እሰጠዋለሁ በዚሁ አጋጣሚ ሽአመት ኑርልኝ D♥️
2026-09-30 20:51:05
2
.tg8714
.Tg ልኑር ለናቴ💝🔐 :
ለባሌ ያልሆኩለት እሰጠዋለሁ🥰
2026-09-30 15:39:55
6
user9081652959824
ሳቂታዋ😁😘 :
ለምን ጭልፋ አይውጥም ምን አገባኝ🤭🤣
2026-10-01 20:26:23
0
user8836915134204
ነገን ❤በተሥፋ❤ :
የትነሽ የኔሚሥት😳😳😳
2026-10-01 13:57:54
0
al.baraka38
Ⓣ ነኝ ሶብረኛዋ Ⓢ :
ሞት አይቀር😂😂😂ብሩን ባገኘሁት
2026-10-01 00:23:28
0
ekram56465
ikram :
ለምን አካፋ አይውጥም ሆ 😂😂😂😂😂😂😂😂
2026-10-01 13:22:40
0
fafi84098
fafi🌘 :
እኩን ብሬን እኔንም ሰጥቸዉነበረ🥺
2026-09-30 16:11:58
2
user6196713504028
ሞት እያለ ክፋት :
ምነው ኖሮልኝ አይደለም 5ሚሊዮን ነብሢንም ሠጥቸው በመጣልኝ 😭😭😭
2026-10-01 08:30:43
2
my33568
🍫ንስሯ🦅🦋 :
ላይገኝ አታስተዛዝቡና😁
2026-09-30 14:35:24
3
m8010278
የህይወት ፈተና ተኮርጆ አይታለፍም✍️ :
ለምን እኔ በደረሰኝ ሰዓት ይውጣል ተይኝ እንጅ ክፉ አታርጊኝ እንደዋጠው ያወጣዋል ቀልደኛ😂😂😂😂😂
2026-10-02 16:13:42
1
agrchewo
Agrchewo :
ለምን አከፉ አይዉጥም
2026-10-01 05:54:25
0
user7119900007629
Medina :
እሠጠዋለሁ ለሡ ያልሆነ
2026-09-30 19:29:19
1
To see more videos from user @myfano142, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About