@haabeebaa9_: #habu #bee#fypシ #habesha #ethiopian

Habu ንቧ 🐝
Habu ንቧ 🐝
Open In TikTok:
Region: QA
Wednesday 30 September 2026 10:47:50 GMT
586582
67248
3414
12678

Music

Download

Comments

toyba8237
toyba🍒 :
ሌላ ሀገር ዜግነት የምትሰጥ ሀገር ንገሩኝማ ኢትዩጰያ መሆን አስጠላኝ
2026-09-30 11:14:32
973
yeshiwerq12
በጽሐ🥰 :
ቤተሰቦቻ ለራሱ በህግ መጠይቅ አለባቸው 🥺
2026-09-30 11:35:56
929
hayat.ib1
Hayat Ib :
አብይ ከመራን ጀምሮ ኢትዮጵያ ዉስጥ የሴት ልጅ መብት ሙሉ በሙሉ ተጥሷል አላህ ፍርዱን በቅርብ ያርግልን እንጅ
2026-09-30 12:46:01
43
bizyi77
ቤዚ (ሙሉ ሸዋ) ☕️🤎🍂 :
በየቀኑ እምንሰማው ነገር ግን🥺
2026-09-30 11:34:13
199
elsa61116
Elsa :
ሀብዬ ኢንባሲ ውስጥ ስልጣን ይሰጣት የምትሉ 🥰like
2026-09-30 11:08:39
282
bbmbbbbb
𝓽𝓲𝓰𝓲🦋🎀🌍💫 :
ግን እኮ ፍትህ የለም ኢትዮጵያ 🥹🥹🥹🥹
2026-09-30 11:19:42
1114
lezanesh.garad2
እናታለም ጎንደር❤️💖 :
ልፊ ቢልሽነው ሀቡየ ህግ የለም እኮ🥺🥺🥺🥺
2026-09-30 10:53:04
354
user269219859439
ሁሉ በእርሱ ሆነ :
ልጅ ትተን የተሰደድን እናቶች በሰቀቀን አለቅን እኮ ሚዲያ ያለ በሚሰማው ነገር በጌታ እንደው ምን ይሻለናል 😢😢😢
2026-09-30 11:36:38
98
user1123754835948
ሊሉ💞 :
ሴቶች ተዉ ዘመድ አትቅረቡ እደኔ እራቁ🥺
2026-09-30 14:58:13
60
selamlove61
ኤልሳ :
ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና 😭
2026-09-30 12:35:50
45
maya__t2
Maya T :
Heartbreaking 💔
2026-10-14 02:52:44
0
ramhamaunited04
hubi ነኝ ka hadrawu ❤️ :
fithii lazichim😳
2026-09-30 13:23:10
13
ekram20204
اکرام بنت اسلام🐝🐝 :
ዛሬ ቀደምኳቹ ውዶቼ ፍትህ ለእህታችን
2026-09-30 10:50:14
151
hani00428
hani :
2019ብሶበት መጣ
2026-09-30 11:54:35
49
mekide67
Mekide 🍋🍋🍋🍋 :
Oh my god 😭😭😭
2026-10-13 15:19:57
0
masty164
ማሰቲ የሊማሊሞዋ💖 :
ሰሞኑን እምንሰማው ነገርግን ይዘገንናል[Crying][Crying]
2026-09-30 11:39:24
89
lovemother296
Falmatuu :
Justice ⚖️👩‍⚖️for my sister ❤️
2026-09-30 13:48:11
12
yesuusqabeenya
BETY JESUUS🙏✝️🛐🇪🇹🇵🇸 :
dafii kotuu waqaayyoo biyyii lafaa nuttii dukkana,ee guriikeenyaa waan garii dhaga,uu dadhabnee
2026-09-30 12:26:54
60
arsomniqorsoma04
Badriyyee ye fiqir inat :
gutuun worraa ararseefi matiin hundii seratti dhiyachuu qabaa Yaa allhaa 😭😭😭
2026-10-01 16:08:11
5
sealm.gn
ኪዳነ ምረት እናቴ 💚💛❤ :
ወልደን የተሰደድን እና የተፋታን ግን መጨረሸዉ መን ይሆን 😔😔
2026-09-30 12:02:35
22
m613420
🎧ንስሯ🍒🔐 :
እባክሽ ሀቡየ ታነቀ የተባለው ልጂና ለዚች ልጂ ሀብቴ ሚድያ ጉዳዩን እንድይዘው አድርጉና በቦታው ላይ ተገኝቶ ፍትህ ይስፈን ሀብቴ ይለያል🙏🙏🙏
2026-09-30 12:03:47
71
masite352
Masta ✝️⛪️🇪🇹 :
ምን አይነት ዘመን ነዉ የደረሰነዉ🥺🥺🥺
2026-09-30 10:52:20
22
setalem70
setalem🦋✅ :
እግዞ ምን አይነት ዘመን ላይ ደርሰን የምሰማው ሁሉ ያሰቅቃል😢😢💔🥺
2026-09-30 10:50:31
27
alem73513
Alem Ye Enatuwa lij :
ስም ብቻ ሀገር የለንም እኮ እኛ🥺🥺🥺
2026-09-30 11:25:42
13
meski2762
meski ባለ ማህተቧ :
መቼ ነው 2020 ሚገባው ሰዎች ወይኔ 🥺🥺🥺😳😭😭😭😭
2026-09-30 13:28:12
8
To see more videos from user @haabeebaa9_, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About