@kokob6861: #እንኳን አደርሳችሁ አደርሰን ለእናታችን_ማርያም🙏❤ 👉በስመ #አብ_ወወልድ_ወመንፈስ_ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን #የመስቀሉ ነገር ሲገባን እመቤታችን አለች ከጎናችን #የመስቀሉ ነገር የገባቸዉ እመቤታችን አለች ከጎናቸው ✝️ውል ውል አለኝ ደጅሽ ✝️ውል ውል አለኝ ደጅሽ ✝️ያምላክ ፈቃድ ሆኖ እስክሳለምሽ ✝️ውል ውል አለኝ ደጅሽ ✝️የልቤን ፍላጎት ግሸን ላይ ነግሬ ✝️ደስታ ቤቴን ሞላው ተረሳ ችግሬ ✝️የግሸኗ እመቤት ልኑር በፍቅርሽ ✝️ከአመቱ ሳትለይኝ ልቁም ከደጅሽ ✝️ውል ውል አለኝ ደጅሽ ✝️ሚካኤል ገብርኤል በቀኝ በግራ ✝️አንቺ ከመሀል ነሽ ከፍ ባለ ስፍራ ✝️የግሸኗ ንግስት ይነገር ዝናሽ ✝️ግማደ መስቀሉን በክብር ያኖርሽ 👉የመስቀል ስር ስጦታችን #እናታችን_ማርያም በምልጃ ፀሎቷ ሀገራችንን ህዝባችንን ትጠብቅልን "አሜን" ✝️ 💒 ✝️@ወይኩን-ፍቃድከ❤️💒✝️ @🎀Emu🎀 @Beti 21

Koki 21💜
Koki 21💜
Open In TikTok:
Region: QA
Wednesday 30 September 2026 11:09:12 GMT
167
48
4
6

Music

Download

Comments

hggifd8hgdg7
ወይኩን-ፍቃድከ❤️💒✝️ :
ዉል ዉል አለኝ ደጂሸ🥺👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏🏻👏🏻👏🏻
2026-09-30 11:31:30
0
hggifd8hgdg7
ወይኩን-ፍቃድከ❤️💒✝️ :
አዝኝቷ እናቴ በያለንበት ሁላችንንም ትጠብቀን ሀገራችንን ትጠብቅልን አለሜዎ እልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-30 11:29:18
0
tegistt2gmail.com
Tugist ❤️🎀 :
❤️❤️❤️
2026-09-30 11:42:44
0
ya.maryamlij
@Ya ,maryam,Lij💒❤🙏 :
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-09-30 14:10:42
0
To see more videos from user @kokob6861, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About