@habtish657: #habtishborena #ያድናል🙏🇪🇹🇪🇹 #universalmedia #worship #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹

habtish
habtish
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 30 September 2026 11:42:28 GMT
21531
335
89
127

Music

Download

Comments

aklilubancha2
Ake :
In the name of Jesus
2026-09-30 17:25:04
0
hailemickaelderes
Hailemickael Deres :
everybody defended his own family
2026-09-30 16:06:12
0
girum2022
girumsun :
Let him show us Begziabher becha teyazu yemilewun asayen I will show you many verses
2026-09-30 18:00:57
0
abi635064
@Abi :
ልክ ነው እኮ ያወራው መጀመሪያ በደብ ስማው ያለውን
2026-09-30 16:06:02
7
usermalaloshsho
ማላሎሾ ማላሎ ታሜ :
@ማላሎሾ ማላሎ ታሜ:ሀብትሽ ልክ ነህ!እኔ ካቶሊክ ነኝ!እንዲህ አይነት ትምህርት ወላይታ ሶዶ የሆነ ምግብ ቤት ተሰብስቦ ያስተምሩና ይበክሉ ነበር!! አንደ ሁለተ ተከራከርን ከዚያ ምግብ ቤቱም አስጠላን!! ተለያይን!!
2026-10-01 16:42:46
1
abayi38
𝕒𝕓𝕒𝕪𝕚 :
ወደ ዕብራውያን 13፤9 13፤9 ልዩ ልዩ ዓይነት በሆነ በእንግዳ ትምህርት አትወሰዱ፤ ልባችሁ በጸጋ ቢጸና መልካም ነው እንጂ በመብል አይደለም፤ በዚህ የሚሠሩባት አልተጠቀሙምና።
2026-10-01 13:42:22
2
abenia05
Abene :
ያለበትን መንፈስ ተረዳ። የሚቆጣጠረን የያዘን ነገር ነው። ከሐጢያት ሸሽተህ ገዳም መግባት ሳይሆን ሐጢያት ካለበት ቦታ ሆነህ ባንተ ውስጥ ያለውን ኢየሱስን ግለጥ ማለት ነው። በደንብ ስማው ሙሉውን
2026-09-30 18:24:00
5
esadaudit
ወልደ ገብርኤል :
1ኛ ተሰሎንቄ 5፥22 — «ከክፉ ነገር ሁሉ ራቁ።»
2026-09-30 19:35:34
1
gebru35
gebru addis ababa Ethiopia :
ገና ብዙ ጉድ እንሰማለን ያሳዝናል😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳
2026-09-30 13:39:28
4
singeraddisu60
Singer Addisu Kassahun :
“ሰውንም፦ እነሆ፥ እግዚአብሔርን መፍራት ጥበብ ነው፤ ከኃጢአትም መራቅ ማስተዋል ነው አለው።” — ኢዮብ 28፥28
2026-09-30 16:57:21
1
abe11396846
#ዩቶፒያ (Utopia) :
ከኃጢአትና ከክፉ ነገር መራቅ ምሳሌ 3፥7፦ "በገዛ ዓይንህ ጠቢብ አትሁን፤ እግዚአብሔርን ፍራ፥ ከክፉም ራቅ፤" 1 ዮሐንስ 2፥1፦ "ልጆቼ ሆይ፥ ኃጢአትን እንዳታደርጉ ይህን እጽፍላችኋለሁ። ማንም ኃጢአትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።" ሮሜ 6፥12፦ "እንግዲህ ለምኞቱ እንድትታዘዙ በሚሞት ሥጋችሁ ኃጢአት አይንገሥ፤"
2026-10-01 03:06:14
1
king.neymar907
king Is King :
በእርሱ የሚኖር ሁሉ ኃጢአትን አያደርግም፤ ኃጢአትን የሚያደርግ ሁሉ አላየውም አላወቀውምም። *1ዮሐ 3÷6
2026-10-01 06:35:56
1
fisseha259
fisseha :
ይህ መፅሐፍ ቅዱስ ትምህርት አይደለም መወገዝ አለበት
2026-09-30 12:39:55
1
user8140521205871
Wondye Alemayhu (07) Estifanos :
ሳቅህ ሀብትሽ ያዝናናል😁😁😁 ሀብትሽዬ ጥሩ እና መልካም ሥራ የሚሰሩ እና መበረታት ያለባቸውን ነገሮች እና ቅዱሳን እህትና ወንድሞችንም ብታቀርብ ጥሩ ነው ። ሰው በCritism ብቻ lable እንዳያደርጉህ ወንድሜ።
2026-09-30 18:36:20
1
user93953755872776
Lidiya Temesgen :
1 ተሰሎንቄ 5:22፤ ከማናቸውም ዓይነት ክፉ ነገር ራቁ። ምሳሌ 3:7፤ በራስህ አስተያየት ጠቢብ አትሁን፤ እግዚአብሔርን ፍራ፥ ከክፋትም ራቅ፤
2026-09-30 18:14:59
1
yegeta.lij50
Esiyas Ashenaf :
እንድ እንድ ሰው የእራሱን ሕሳብ ነው የምያስተምሮ እንጅ የጌታ ሕሳብ አያስተምርም
2026-09-30 17:44:00
1
esadaudit
ወልደ ገብርኤል :
2ኛ ጢሞቴዎስ 2፥22 — «ከእድሜ የሚመጡ ምኞቶች ሽሽ፤ ጽድቅን፣ እምነትን፣ ፍቅርን፣ ሰላምንም ተከተል።»
2026-09-30 19:36:17
2
esadaudit
ወልደ ገብርኤል :
መዝሙር 34፥14 — «ከክፉ ራቅ፥ መልካምንም አድርግ፤ ሰላምን ፈልግ፥ ተከተለውም።»
2026-09-30 19:34:45
1
selamawitwosen
እህቴ ኤልሳ :
አረ ኡኡኡኡ
2026-09-30 12:08:58
1
selamawitwosen
እህቴ ኤልሳ :
በኢየሱስ ሰም አረ አለ
2026-09-30 12:08:00
1
pastorkasutulu
pastorkasutulu :
ከማናቸውም ዓይነት ክፉ ነገር ራቁ። 1ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 5:22 ከፉ ነገር ኀጡያት አየደል
2026-09-30 12:51:44
1
mathias47gmail.com
Mathias Andarge❤(HDC)❤ :
የዘንድሮ ፓስተሮች ልያሳብዱ ነው በቃ፣በርግጥ የሰው ልጅ በጌታ ቢሆንም እንኳን ሀጢያት ውስጥ ስጋው አሸንፎት ልገባ ይችላል ፣እግዚአብሔር ምህረቱ ዘለአለማዊ ስለሆነ ይቅርታ ከጠየቀ ይቅር ይለዋል ፣ይህ ማለት ግን የዳነ ሰው በሃጢአት ውስጥ እየተመላለሰ ቢኖርም አንዴ ድኗል እና ስዖል ከይገባ ማለት አይደለም።ባለችኝ ጥቅት እውቀተ መረዳቴ ይቺ ናት።
2026-09-30 13:23:17
1
bornofthespirit31
Passion For Christ :
2026-10-01 21:29:41
0
91filebar
𝐋𝐄𝐖𝐖𝐈𝐈❤️❤️ᵐᵘᶜᵃᵃ ʸᵉˢᵘᵘˢ❤️ :
1ኛ ጥሞ 6:20 2ኛጥም 2:16 2ኛጥሞ3:5 አንብብ በያቸዎ
2026-10-01 19:45:58
0
yo745843
Yordi :
እንደው ተባረክ
2026-10-01 18:56:07
0
To see more videos from user @habtish657, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About